Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ዛሬ ግንቦት ሰባት መቀሌ ላይ ውይይት ያረጋል:: እንዴት እንዴት ነው ነገሩ?

Post by Abaymado » 15 Sep 2019, 01:43


ወያኔ እንዴት ፈቀደች? አብርሃ ደስታ እንዳለው ግንቦት ሰባት ስብሰባውን እንዲያካሂድ እንደተፈቀደለት ነው:: ይሄ ነገር በጣም ቀልብ ሳቢ እየሆነ ነው:: እኛም ጠጋ ማለታችንን እቀጥላለን::