Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የግል ማህደራችሁን ፈትሹ ! ኦዴፓ በቤታችሁ ቁጥር ካለፈቃዳችሁ፣ መታወቂያ አድሏልና!

Post by Revelations » 29 Aug 2019, 10:39

Please wait, video is loading...


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የግል ማህደራችሁን ፈትሹ ! ኦዴፓ በቤታችሁ ቁጥር ካለፈቃዳችሁ፣ መታወቂያ አድሏልና!

Post by Revelations » 29 Aug 2019, 11:32

ቀጣዩ ምርጫ በመታወቂያ ዕደላ እያለቀ ነው?

አዲስ አበባ ከተማን የኦሮሚያ ክልል አካል ለማድረግ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ቆይቷል።አንዱ ማስረጃ የቀበሌ መታወቂያን ከምርጫው በፊት በገፍ በማደል ቀጣዩ ምርጫን ካርዱን ከወዲሁ መስረቅ ነው ።ስለዚህ ምርጫው ሲመጣ ኢህአዴግ(እስከዛው ነፍሱ ከተረፈ) ያለበለዚያም ኦዴፓ ብቻውን በከተማዋ ከወዲሁ አብላጫ ድምጽ ለማግኘት ቀድሞ የተሰራ ሂሳብ እየተተገበረ ይገኛል የሚለው ቅሬታ አሁን አሁን እውነትነት በብዙ ማስረጃ እየተገለጠ ነው።ቅሬታ ከዚህ ቀደም በባልደራሱ የቀረበበት የመታወቂያ እደላው ዛሬም ቀጥሉዋል።

ተከታዩ ጥቆማ ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነ ነው ።ያንብቡት ሼር ያድርጉት

"በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10 የቤት ቁጥር 466 ተብሎ በሚጠራ የቤት ቁጥር የቤቱ ባለቤቶች በማያውቁት ሁኔታ ብዛት ያላቸው መታወቅያዎች ከነዋሪዎቹ ፍቃድ ውጪ ተስጥቷል።

መታወቂያ ከወሰዱት ውስጥ ከጅማ የመጡ ሶስት ግለሰቦች መያዛቸውን ተከትሎ የአካባቢ ነዎሪዎች ልጆቹን ወደ ፓሊስ ጣቢያ ወስደዋል። የተለያዩ የሚድያ አካላት እስኪመጡ መታወቅያ ክፍሉ እንዲዘጋ አድርገዋል።"


Post Reply