መሳይ፡ አንድ ሀገር የምንመሰርተው ኦሮሞ ብቻ ዋጋ ከፍሎ ሊሆን አይችልም፡፡ አንድነትን አጥብቆ የምፈልገው አማርኛ ተናጋሪም ዋጋ መክፈል አለበት፡፡ ኦሮሚኛ ተማሩና ስኮላርሽፕ ሰጥተናችሁ ወደ ኦሮሚያ በነጻ ትምህርት ትመጣላችሁ፡፡ ከአልሆነ ሊፈጠር ይችላል ላልከው መልሱ እነሆ፡፡ ሊፈጠር የሚችል አዲስ ነገር አይኖርም፡፡ የሀገርህን ዘፈን በአማርኛ እየዘፈንክ ወደ ሀገርቤትህ ትሄዳለህ ማለት ብቻ ነው፡፡
Link: