Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 05 Aug 2019, 09:32
የብአዴን መስራችና አመራር የነበሩት አቶ #ተፈራ_ዋለዋ ወላጅ #እናት ወ/ሮ #ቦጋለች ይባላሉ። የሚኖሩት በሲዳማ ዞን #ሀገረሰላም ከተማ ሲሆን ጎረቤቶቻቸው #እትዬ_ቦጌ እያሉ ይጠሯቸዋል። እኚህ አዛውንት እድሜ ልካቸውን በኖሩበት ከተማ ባለፈው ሰሞን በተቀሰቀሰው ሁከት ገፈት ቀማሽ ሆነዋል። ከአከባቢው በደረሰኝ መረጃ መሰረት የእትዬ ቦጌ መኖሪያ ቤት #በኤጄቶዎች ሙልጭ ተደርጎ ተዘርፏል። በእርግጥ በእኚህ እናት ላይ የደረሰው ግፍ አሳዛኝ ነው። ሆኖም ግን ግፈኞቹን ሲረግሙ የዚህ #ዘረኛ ስርዓት ቁንጮ አገልጋይ የነበረው ልጃቸው የእርግማኑ ተቋዳሽ የሚሆን ይመስለኛል።
ምንጭ ስዮም ተሾመ!!
