Re: Ascari-ugume!
Wey Gud
Re: Ascari-ugume!
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን!
ደርሆ እንተሓለመት-ሲ ጥረ-ምረ

ደርሆ እንተሓለመት-ሲ ጥረ-ምረ

Re: Ascari-ugume!
ምነው የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት' እና ተራ ካድሬይቱ Fiyameta ፡ ስለ ኣፍሪካ ቀንድ ቦለቲካ ለመጣፍ እየሞከርሽ፡ ብዙ ቀንድ የሌላቸውን በጎች ኣግበስብሰሽ ማምጣትሽ፡ የመልእክትሽን ይዘት እጂግ አጉድሎታል እኮ!
እባክሽ ረጋ ብለሽ፡ ሃሳብሽን ሰብሰብ አድርገሽ ጥሞና ወስደሽ ፎቶ ሾፕሽን ኣዘጋጂ፡ ካልሆነ ግን ክሬቲቪቲ በጣም እየጐደላቸው ስለሆኑ፡ የታለመላቸውን ዓላማ ማሳካት ኣልቻሉም።
እስቲ ኣሁን እነዚህ በጐች ምን ይባላሉ? የዲያስፖራ በጐች ናቸው ብለሽ ደግሞ እንዳታስቂን፡ መልእክትሽ ግቡን ይመታ ዘንድ፡ በጐቹ ቀንድ ቢኖራቸው ይመረጣል፡ ቢለን ኤርትራዊ ምክራችንን ለግሰንልሻል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
እስቲ ኣሁን እነዚህ በጐች ምን ይባላሉ? የዲያስፖራ በጐች ናቸው ብለሽ ደግሞ እንዳታስቂን፡ መልእክትሽ ግቡን ይመታ ዘንድ፡ በጐቹ ቀንድ ቢኖራቸው ይመረጣል፡ ቢለን ኤርትራዊ ምክራችንን ለግሰንልሻል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ጨዋታው እዚህ ላዪ ነው። እንዲህኛው እንደ Zmeselo ዓይነት በማስረጃ የታገዘ የመልስ ምት የሚሰጡ ኤርትራውያንን ስናሞግስ፡ እንዳንቺ የባጥ የቖጡን ያለ ማስረጃ የሚዘላብዱትን ተራ ካድሬዎች ደግሞ ማረም ኤርትራዊ ግዴታችን ነው፡ ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመሰመር ዳኞች።