Re: Axum is a Holy City, free from Alcohol,Chat, adultery! ጥንቆላ፥ አስማት፥ ድብትርና ይወገዱ ይሆን?
አዬ የአኵሱመጫላ ወንጌላዊነት፡ ጸበል አደለም አውቆ ያበደን አውቆ የሞተን ሳይቀር እንደሚያድን አያውቅም። ምክንያቱም እንደነ አባ ዱላ፡ የዱላ ቋንቋ ብቻ የሚሰራ ይመስለዋል። እኛ ምኑ ግዳችን ዱላዉንም አባዱላውንም እንደአመጣጡ የምናስተናግድ ኩርትርት ያልን ጭዋ ህዝቦች ነን። ዱላችሁን ቀምተን በዱላችሁ ስናስተናግዳችሁ ደግሞ እነ አዅሱመጫላ “ጀኖሳይድ” የሚል ጩሀት ታሰማላችሁ፡ የኤርትራዉያን ጠበል ዋሾዎችንና የሰው ንብረት ተመኚ፡ “ባህር ባህር” የሚጫወቱ፡ አዳዲስ ካርታ የሚስሉ ኃይሎችን፡ ምን የማያደርገው አለ - የኤርትራዉያን ጠበል!