Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19389
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?

Post by Axumezana » 05 May 2026, 00:34

Ethiopia will not exist with out the balancing act of Tigray. Tigray is the fulcrum while Amhara and Oromo try to dominate each other.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19389
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?

Post by Axumezana » 05 May 2026, 00:48

Tiago & Abere ;
There is no Ethiopia with out Tigray. Tigray is the pivot point or fulcrum where Amhara and Oromia game to dominate each other is balanced ! Every Ethiopian should appreciate the role Tigray has been playing!


A fulcrum is the pivot point or support upon which a lever turns, balances, or rests, essential for multiplying force in mechanical systems. Figuratively, it represents a central point or hinge around which other elements revolve or are balanced.

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?

Post by Abere » 05 May 2026, 11:28

የሚቃረኑ ነገሮች ያቀረብኩ አይመስለኝም። በአጭሩ ለማብራራት ያህል

የአማራ ህዝባ ጥል በትግራይ ላይ አልጫረም፤ በኦሮሞ ላይ እንድሁ ጠብ አልጫረም። በታሪክ ጠብ ጭሮ አያውቅም። ስለዚህ በህዝብ መካከል ጠብ አለ ለሚለው አማራ ሊኮነን አይገባውም። ኩነኔ ለማጋራት ከወያኔ እና ኦነግ ጋር ለማካፈል ግን ጸረ-ህዝብ ሃይሎች ይተጋሉ። እሊት ኮሌጅ የበጠሱ ይሁኑ ወይም 3ኛ ክፍል የበጠሱ። At least that is what TPLF and PP-OLF are trying to characterize Amhara.

የትግራይ እና የኦሮሞ ማልያ ያጠለቁ ግን በአማራ ላይ ጠብ ጭረው ይኸው አስርት አመታት አልፈዋል። ቲፎዞ እና ደጋፊ አፍርተዋል - የሚቃወሟቸውን መንጥረው አጥፍተው - ከአናሳ ወደ ብዙሃን ቁጥር ተዳርሰዋል (critical mass- Woyane) ማለት ይቻላል። ህዝብ የምንለው አንጃ ከሚለው ይለያል - ህዝብ የተለያዩ ዳሩ ግን በአማካይ በጎ ማህበራዊ ምግባር እና የሞራል ተገዥ ነው። በትግራይ አሁን አንጃ ቁጥር ላይ ነው። ይህ ከፋፋይ የጎሳ ስርዐት ለትግራይ ህዝብ አይበጀውም ለኢትዮጵያም አይበጅ የሚል ከትግራይ ምድር የለም -እንደ አሸን የፈላው ከወያኔ በላይ እኔ ወያኔ ነኝ የሚሉ ናቸው - ባይቶና፤ ትግርይ አርነት፤ ሳልሳዊ ምኑ ቅጡ ወዘተ። ትግራይ የጎሳ ነጻ አውጭ ምን አለሽ? ተራ ነች እንጅ በቅንነት እንደሚታሰበው አይደለም።

የወያኔ እና የኦነግ እሥስታዊ ፓለቲካ ባህርይ --- አማራ አገር ወዳድ ሁኖ ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ! ሲል ጭምብል አጥልቆ ነፍጠኛ ስርዐት ሊመልስ ነው ይላሉ። አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ሲፈጸምበት እራሱን ለመከላከል ተፈጥሮአዊ ህይወት አድን እርምጃ ሲወስድ የጎሳ ነጻ አውጭ ድርጅት ሊገነጠል መሰረተ ይሉሃል። እጅም፤እግርም የሌለው የወያኔ እና ኦነግ ፓለቲካ። ኦነጎቹ - ይህን በግልጽ ኮንፊውዝ ኤንድ ኮንቪንስ ይሉታል። :mrgreen:

ከዚህ በተረፈ እንደ እኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ለትግራይ ያለው አክብሮት ቅድመ-ደርግ ስለ ነበረው ድንቅ ምግባር ሳይሆን አይቀርም ባይ ነኝ - ስለ መልካም አባት ስትል ልጅን ይቅር ልትል ትችላለህ እና።






Selam/ wrote:
04 May 2026, 16:44
“ሃሳብህ ቅን ምኞት ብቻ ነው” ማለትና “ህዝብ ከህዝብ የትም ዓለም ተጣልቶ አያውቅም” ማለት ሁለት የሚጣረሱ ነገሮች ናቸው። ሁለተኛው አገላለፅህ እውነት ከሆነ የመጀመሪያው ፉርሽ ነው ማለት ነው።
Abere wrote:
04 May 2026, 15:45
ከቅን ምኞት ያለፈ ውጤት ማየት የሚቻለው ተግባራዊ የለውጥ ኃይል ሲወለድ ብቻ ነው። ህዝብ ከህዝብ የትም ዓለም ተጣልቶ አያውቅም - ይህ Universal (ሁለንተናዊ) እውነት ነው። በህዝብ ውስጥ የተደበቁ ህዝብ የሰይፋቸው ድጓስ አድርገው ለሚኖሩ ነው እንጅ።

ተጨባጩ እውነታ የቱንም ያህል በጎ ምኞት እና መንፈሳዊ አባትነት ምክር በኢትዮጵያ ቢኖር ወያኔ እና ኦነግ በነገሱበት፤ ሻዕብያ አሳላፊ በሆነበት ተጨባጭ ሁኔታ አንዳች ጠብ የሚል የበጎ ምኞት ፍሬ አይኖርም። ተግባራዊ የለውጥ ሃይል መኖር አለበት። የአማራ ፋኖ ኃይል ከግፍ ብዛት ተወልዶ መመከት ሲጀምር ይህን ኢትዮጵያዊ ሃይል ስም ለማጥፋት የወያኔ እና ኦነግ የጎጠኞች አቻ (peer) ለማድረግ የሚደረገው ከንቱ ጥረት አገር የመበተን ሴራ ነው።

Selam/ wrote:
04 May 2026, 13:47
እኔ በህዝብ ተስፋ አልቆርጥም። የተወጋው መርዝ ሲነቀልለትና ህመሙ ሲታከምለት ተመልሶ በሰላምና በፍቅር ከወገኖቹ ጋር ይኖራል። ሊታከም የማይችለው በክፋትና በጥቅም የሰለጠነው የልሂቃንና ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ነው።

ወያኔ የተከለችው የአማራ ጥላቻ ፍሬ አፍርቶ አሁን የኦሮምኛ ሙዚቃዎች የገበያ ማጣፈጫ ሆኖል። ለወያኔ ግን አልጠቀማትም። አንድን ጎሣ ጠልተህ ወይንም አስጠልተህ ሌላውን እያማለልክ በዘላቃነት ልትኖር አትችልም፣ አንድ ቀን ያደናቅፍሃል። ይኸ የተፈጥሮ ህግ ነው!

Abere wrote:
04 May 2026, 12:05
የወያኔዎች የፓለቲካል ስሌት መኪና ቀመር (system of equation) የትግራይ መሰረታዊ ችግር ኢትዮጵያ ወይም አማራ ከማድረግ በተጨማሪ በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ለችግሩ መንስዔ የሚወሰደው እምዬ አጼ ምኒልክ ናቸው - ሸዋ የትግራይ ህዝብን ችግር እንደፈጠረው ተደርጎ በመውስደ። እንደ ወያኔዎች የመስፈራርቾ አሻንጉሊት (dummy problem) ዐጼ ዮሀንስ ቢኖሩ ትግራይ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር በማለት እንደ ገብረኪዳን ደስታ መርዛማ እባብ የጥላቻ ደቀመዝሙር በቀቀን በማሰለፍ ነበር። ሸዋ ክ/ሀገር ማፈራረስ የትግራይን ችግር እንደ መቅበር ተቆጥሮ።

በእርግጥ ነው ወያኔ በርካታ አገር ወዳድ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆችን ልቅም አድርጋ በልታ ጨርሳ ነው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንዳይኖር ያደረገችው። ቦታ እና አገር ሰው ከሌለው እኮ አገር አይሆንም - ባዶ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዐልባ ከሆኑ ከጸዳች እንደት ያ! የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ፍቅር በጎዳና ይሞላል?

ደርግ እኮ ያልገደለው፤ቀይ ሽብር ያላፋፋመበት ክ/ሀገር የለም? ምናልባትም ቁጥር 1 የደርግ ሰለባ የነበሩት ካልተሳሳትኩ የአማራ ክ/ሀገራት ናቸው - ጎንዴር እነ ደርግ መላኩ ያልገደሉት፤ ወሎ ደሴ ፒያሳ ማን ያልተረሸነበት ይኖራል? ግን ጎንዴሬ እና ወሎየ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም- ሰንደቋን ይዞ ይሄዳል በሰንደቋም ከጋብቻው እስከ መቃብር ያጌጥበታል። ያለምንም ማለባበስ ትልቁ ችግር የባዕዳን መሳሪያዎች የሚመለመሉብተ 1ኛ የደራ ገባያ (የኢትዮጵያ ሥስ አካል) 2ኛ) ተፈጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያ የችግራቸው መንስዔ፤ ሸዋ ነግሶ ችግር እንዳመጣባቸው ተደርጎ በስህተት ስለሚደሰኮር ነው።
ይህ ስህተት እና ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ነው መስተካከል ያለበት። ማንም ጤናማ ኢትዮጵያዊ የትግሬን ኢትዮጵያዊነት አይክድም - ትግሬንም የሚጠላ መኖር የለበትም። ትግሬ ወያኔ እና ወያኔ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እያቃጠለ፤ ወረዳ እና ቀበሌ ገንጥሎ አገር እሆናለሁ እያለ ማፍቀር ግን መላዕክነት መሆን ይጠይቃል።

Selam/
Senior Member
Posts: 18055
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?

Post by Selam/ » 05 May 2026, 13:40

አይ እጨጌ
ከዚህ በፊት አንዱ ጅል ህዝቦችን ከዛፍ ግንድና ቅርንጫፍ ሲያመሳስል ኖሮ አሁን እንደ ዓይጥ አድፍጦ ይኖራል።

አንተ ደግሞ ዛሬ የበር እጀታና ማጠፊያ እያልክ ትዘባርቃለህ። አንተ ማጠፊያው ከሆንክ፣ አማራና ኦሮሞ የሚዘጉትና የሚከፈቱት በር መሆናቸው ነው? ሌሎቹ ህዝቦችስ?




Axumezana wrote:
05 May 2026, 00:34
Ethiopia will not exist with out the balancing act of Tigray. Tigray is the fulcrum while Amhara and Oromo try to dominate each other.

Post Reply