Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ለቋንቋ መኖር ድምጽ የግዴታ ነው ።
ድምጽ ብቻ ቋንቋ አይሆንም ።
ድንጋይ ድምጽ አለው ፣ ግ ን ቋንቋ የለውም ።
ውሃ ድምጽ አለው አልኩህ እንጂ ቋንቋ አለው አላልኩህም
አንተን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ይቀላል!
ድምጽ ብቻ ቋንቋ አይሆንም ።
ድንጋይ ድምጽ አለው ፣ ግ ን ቋንቋ የለውም ።
ውሃ ድምጽ አለው አልኩህ እንጂ ቋንቋ አለው አላልኩህም
አንተን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ይቀላል!
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ጉራጌ አድርባይነትን የሚጠየፍ የስራ ህዝብ ነው። ጬልሌው ሊስትሮ አንዳችም የጉራጌ ምግባር የሌለው አጭበርባሪ ካድሬ ነው።
Abere wrote: ↑14 Dec 2025, 18:12Have you ever read Huresa on bigger agenda that lifts up Gurage meaningfully? I am not sure I read one that is significant to transform the socio-political and economic life of Gurage. However, Huresa has been on mission to promote the Orommuma dream while hacking the Gurage identity. He is not Gurage.
Dama wrote: ↑14 Dec 2025, 16:41This is hilarius!!Abere wrote: ↑14 Dec 2025, 14:00
Huresa ከአውሮፓ ነው ጉራጌ የመጣው ይላል፤ የኤርትራዋ sesame(ቃጫ) ግን ጉራጌን [deleted] እና ጀበርጢዎች አባረውት ከባህር-ምድር ተሰድቶ ሸዋ ሸሽቶ መጥቶ ነው ሲል፤ ሽመልስ አብዲሳ ደግሞ አብረን ከማዲጋስካር ነው የመጣነው በማለት አባ ገዳ የጋራ ሶዶ መለያችን ይለዋል። ነጋ(ሳ) ቱማ ከዚህ ትንሽ ለየት ያለ ቲዎሪ አለው --- የግብጽ ፕራሚድ የሰራው ጉራጌ ነው፤ ቦረናም አብሮ አሸዋ እና ድንጋይ ይሸከም ነበር ግብጥ።![]()
Lunatic Huresa (Horus) the most stupid Wutaf-neqay of Orommuma. It is disgusting why he cover himself stealing Gurage identity and write sh!t that mischaracterize the Gurage community.
![]()
![]()
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
አስርት ስምንት ዓመታት በፊት
ኣዳምን ኣፋልጉኝ ብዬ ሰዉ ፊት
በክብር፣ በትህትና ብወተዉት
ሰሚ ኣጥቼ ኣፈርኩኝ ሰዉ ፊት
ሰንብቼ ሰምቼ ኣዳም ሲባል ሰዉ ፊት
ዘና ማለትን ብመኝ እንደ ቀዳማዊት
ኣይቼዉ፣ ኣይቼዉ፣ ደክሞኝ ያለፍኩት
እንደ ቃልኪዳን ዕቃ ጠበቀኝ እንደ በፊት
ታግሼዉ፣ ታዝቤዉ፣ ትቼዉ በሄድኩበት
ኣዳምን ኣፋልጉኝ ብዬ ሰዉ ፊት
በክብር፣ በትህትና ብወተዉት
ሰሚ ኣጥቼ ኣፈርኩኝ ሰዉ ፊት
ሰንብቼ ሰምቼ ኣዳም ሲባል ሰዉ ፊት
ዘና ማለትን ብመኝ እንደ ቀዳማዊት
ኣይቼዉ፣ ኣይቼዉ፣ ደክሞኝ ያለፍኩት
እንደ ቃልኪዳን ዕቃ ጠበቀኝ እንደ በፊት
ታግሼዉ፣ ታዝቤዉ፣ ትቼዉ በሄድኩበት
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ነጋው መንጋው
ምንድነው የሞነጫጨርከው? ህፃን ልጅ የፃፈው የተወለጋገደ ግጥ ይመስላል።
ለጭልፊቱ የደንቆሮ የባልጩት ዕሪሪሪታ ግን ተመጣጣኝ ይመስለኛል።
ምንድነው የሞነጫጨርከው? ህፃን ልጅ የፃፈው የተወለጋገደ ግጥ ይመስላል።
ለጭልፊቱ የደንቆሮ የባልጩት ዕሪሪሪታ ግን ተመጣጣኝ ይመስለኛል።
Naga Tuma wrote: ↑15 Dec 2025, 01:12አስርት ስምንት ዓመታት በፊት
ኣዳምን ኣፋልጉኝ ብዬ ሰዉ ፊት
በክብር፣ በትህትና ብወተዉት
ሰሚ ኣጥቼ ኣፈርኩኝ ሰዉ ፊት
ሰንብቼ ሰምቼ ኣዳም ሲባል ሰዉ ፊት
ዘና ማለትን ብመኝ እንደ ቀዳማዊት
ኣይቼዉ፣ ኣይቼዉ፣ ደክሞኝ ያለፍኩት
እንደ ቃልኪዳን ዕቃ ጠበቀኝ እንደ በፊት
ታግሼዉ፣ ታዝቤዉ፣ ትቼዉ በሄድኩበት
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
What a functionally illiterate skunk. የእንግዴ ልጅ፣ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ተኛ፣ እኩያህ ስለሆነ።
Selam/ wrote: ↑15 Dec 2025, 08:04ነጋው መንጋው
ምንድነው የሞነጫጨርከው? ህፃን ልጅ የፃፈው የተወለጋገደ ግጥ ይመስላል።
ለጭልፊቱ የደንቆሮ የባልጩት ዕሪሪሪታ ግን ተመጣጣኝ ይመስለኛል።
Naga Tuma wrote: ↑15 Dec 2025, 01:12አስርት ስምንት ዓመታት በፊት
ኣዳምን ኣፋልጉኝ ብዬ ሰዉ ፊት
በክብር፣ በትህትና ብወተዉት
ሰሚ ኣጥቼ ኣፈርኩኝ ሰዉ ፊት
ሰንብቼ ሰምቼ ኣዳም ሲባል ሰዉ ፊት
ዘና ማለትን ብመኝ እንደ ቀዳማዊት
ኣይቼዉ፣ ኣይቼዉ፣ ደክሞኝ ያለፍኩት
እንደ ቃልኪዳን ዕቃ ጠበቀኝ እንደ በፊት
ታግሼዉ፣ ታዝቤዉ፣ ትቼዉ በሄድኩበት
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ናጋ የሃሬ መንጋ!
ጡንቻ ራስ ካድሬ!
ጡንቻ ራስ ካድሬ!
Naga Tuma wrote: ↑15 Dec 2025, 14:18What an illiterate skunk. የእንግዴ ልጅ፣ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ተኛ፣ እኩያህ ስለሆነ።

ገባየ ወጥታ አስራ ስምንት ዶሮ፤
በአሥርት ስምንት ዕድሜዋ- አስቸግሯት ኑሮ፤
አልገፋት ብሎ የዓለም ቋጠሮ፤
አእምሮዋ ዝሎ እጅግ ተደናግሮ፤
መለየት አትችልም - አምና እና ዘንድሮ።
ዘመኗን በዶሮ ለካስ መንዝራው፤
የአሥርት ስምንት ዶሮ አልመጣላት ብሎ - የሂሳብ ስራው፤
ከብብቷ ያለው ብር - የጠገራው፤
አስራ ስምንት ብቻ የሸጠችው ነው
እንደ ውጫሌ ውል ሁኖባት ለአናቷ - የታወከችው።
መላው የጠፋበት - መላ የሌለውን ቢጠይቀው መላ፤
የቂላቂል ስራ፤ ነገረ ተላላ፤
ሁሬሳ ለቱማ መች ሲሆን ከለላ።
በአሥርት ስምንት ዕድሜዋ- አስቸግሯት ኑሮ፤
አልገፋት ብሎ የዓለም ቋጠሮ፤
አእምሮዋ ዝሎ እጅግ ተደናግሮ፤
መለየት አትችልም - አምና እና ዘንድሮ።
ዘመኗን በዶሮ ለካስ መንዝራው፤
የአሥርት ስምንት ዶሮ አልመጣላት ብሎ - የሂሳብ ስራው፤
ከብብቷ ያለው ብር - የጠገራው፤
አስራ ስምንት ብቻ የሸጠችው ነው
እንደ ውጫሌ ውል ሁኖባት ለአናቷ - የታወከችው።
መላው የጠፋበት - መላ የሌለውን ቢጠይቀው መላ፤
የቂላቂል ስራ፤ ነገረ ተላላ፤
ሁሬሳ ለቱማ መች ሲሆን ከለላ።
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ኣንተ ምሁር መሳይ መሃይም የእንግዴ ልጅ፥
የምሁራን ጥያቄዎችን መመለስ የማትችል፣ ዛሬም ሆነ የዛሬ 18 ዓመታት በፊት።
የሚከተለዉ ዉስጥ ያስፈራህ ምን ኣለ?
ወይስ ህያዉ እግዝኣብሔር ያለዉ የኣንተ ዐይነት የእንግዴ ልጅ ከፈጠራት ፍጥረት በር ለማጽዳት ነዉ ብለህ ፈራህ?
ኣንተም የህያዉ እግዝኣብሔር ኣምላኪ ከሆንክ፣ እኔም የህያዉ እግዝኣብሔር ኣምላኪ ከሆንኩ ይህ የኣንተ የእግዝኣብሔር ዘገባ ሙሉ መሆኑን እርግጠኛ ነህ?
ለእኔ የሚገለጥልኝ ስደትን ያዉቃል። ኣንተ ያያል የምትለዉ ስቅለትን እንደምያዉቅ ዘገባህ ያመለክታል።
ለእኔ የተገለጠልኝ ምድርን ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ፣ ከኣክናተን እስከ ሙሴ፣ ከአቴና እስከ ከክርሽና፣ ከጆሹዋ እስከ ቡዳ፣ ከአሻንቲ እስከ ማያ ሁሉን ያዉቃል።
ኣንተ ያያል የምትለዉ እስራኤልን እና ጆሹዋን እንደምያዉቅ ዘገባህ ያመለክታል።
ተደናበረ ያልከዉ ዘገምተኛ ዬትኛዉን ያረጋግጣል?

Selam/ wrote: ↑15 Dec 2025, 14:33ናጋ የሃሬ መንጋ!
ጡንቻ ራስ ካድሬ!
Naga Tuma wrote: ↑15 Dec 2025, 14:18What an illiterate skunk. የእንግዴ ልጅ፣ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ተኛ፣ እኩያህ ስለሆነ።
Selam/ wrote: ↑15 Dec 2025, 08:04ነጋው መንጋው
ምንድነው የሞነጫጨርከው? ህፃን ልጅ የፃፈው የተወለጋገደ ግጥ ይመስላል።
ለጭልፊቱ የደንቆሮ የባልጩት ዕሪሪሪታ ግን ተመጣጣኝ ይመስለኛል።
Naga Tuma wrote: ↑15 Dec 2025, 01:12አስርት ስምንት ዓመታት በፊት
ኣዳምን ኣፋልጉኝ ብዬ ሰዉ ፊት
በክብር፣ በትህትና ብወተዉት
ሰሚ ኣጥቼ ኣፈርኩኝ ሰዉ ፊት
ሰንብቼ ሰምቼ ኣዳም ሲባል ሰዉ ፊት
ዘና ማለትን ብመኝ እንደ ቀዳማዊት
ኣይቼዉ፣ ኣይቼዉ፣ ደክሞኝ ያለፍኩት
እንደ ቃልኪዳን ዕቃ ጠበቀኝ እንደ በፊት
ታግሼዉ፣ ታዝቤዉ፣ ትቼዉ በሄድኩበት
Last edited by Naga Tuma on 15 Dec 2025, 15:05, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌ ከምን ተፈጠረ?
ያ ገዳም ያልረገጠ፣ ኣንተ ከገዳም የወጣህ
እግዝኣብሔር ብትሉ የትኛዉ ጋ ይምጣ?
እግዝኣብሔር ብትሉ የትኛዉ ጋ ይምጣ?
Abere wrote: ↑15 Dec 2025, 14:47ገባየ ወጥታ አስራ ስምንት ዶሮ፤
በአሥርት ስምንት ዕድሜዋ- አስቸግሯት ኑሮ፤
አልገፋት ብሎ የዓለም ቋጠሮ፤
አእምሮዋ ዝሎ እጅግ ተደናግሮ፤
መለየት አትችልም - አምና እና ዘንድሮ።
ዘመኗን በዶሮ ለካስ መንዝራው፤
የአሥርት ስምንት ዶሮ አልመጣላት ብሎ - የሂሳብ ስራው፤
ከብብቷ ያለው ብር - የጠገራው፤
አስራ ስምንት ብቻ የሸጠችው ነው
እንደ ውጫሌ ውል ሁኖባት ለአናቷ - የታወከችው።
መላው የጠፋበት - መላ የሌለውን ቢጠይቀው መላ፤
የቂላቂል ስራ፤ ነገረ ተላላ፤
ሁሬሳ ለቱማ መች ሲሆን ከለላ።