ለምን ይመስልሃል?! እርሷም (Fiyarmata) በዚህ ጉዳይ ላይ እጇ አለባታ!
ለዘመናት ሻዕያ ይፎክርበት የነበረው እኮ ለኢትዮጵያ የ100 ዓመት የቤት ሥራ ሰጥቻለሁ እኔ ሲንጋፓር እሆናለሁ ነበር። ምን ያደርጋል እግዜር ቀድሞ ደረሰና ይኸው 51 አመታት ተቆጠሩ ኤርትራ ግን 51 አመታት ሙሉ ሰው አልባ ሲዖል ምድር ሁናለች።
አንድት ዕድሏ እምቢ ብሎ አልቀናላት ያለች ልጃ ገረድ የወፍጮ ላይ እንጉርጉሮ ያስታውሳል የሻዕብያዋ ኤርትራ ጉዳይ
ዕድሌን አየኋት - አመድ ስትነፋ፤
እኔ ምንቸገረኝ -አብረን ልንለፋ።የሚለውን።
ገና 41 አመታት ቀርተዋል የሲዖል መለኪያ ከ 1- 5 ስኬል ካለ ኤርትራ 100% የነደደች ሲዖል ትሆናለች። በአጭሩ የጎሳ ፓለቲካ ፈረሰ ማለት ሻዕብያ ሞተ ማለት ነው። ሳይጠሯት ብቅ ጥልቅ የምትለው ካርቶኒስት ሻዕብያ (ፊያአርማታ) ይህ ጉዳይ አስጨንቋት ለምን ኢትዮጵያኖች በሰከን መንፈስ ይወያያሉ በማለት ነው። 24/7 ከዚህ ፎረም ሱብዔ የገቡት ሻዕብያዎች ዋነኛው ምክንያት ኢትዮጵያዊያን የተሳለጠ የሃሳብ ፍትጊያ እንዳያደርጉ ማስተጓጎል ነው። ለዚህ ደግሞ የወረደ የመጠጥ ቤት አንታራም ስድብ መሳደብ፤ ቂላቂል ካርቶን መለጠፍ፤ የነቀዘ የነጭ ቀኝ ገዥዎች ፕሮፓጋንዳ እንደ ሳይንሳዊ ቲዎሪ እና ጥናት መንዛት፤ በተለይም ኢትዮጵያ የነጭ ቀኝ ገዥዎችን ትዕቢት ያስተነፈሰች በመሆኑ በዚያ ውርደት ቁጭት የውሸት ወሬ መንዛት። ቀኝ ገዥዎች በአውደ ውጊያ ያጡትን የበላይነት በሀሰት ፈጠራ ወሬ ለማግኜት የሚያደርጉትን የማያውቅ ካለ እርሱ አንጎሉ ላይ የቀኝ ገዝዎች ፕሮፓጋንዳ ሶፍትዌር የተጫነበት ነው።
ምሳሌ 1፤ ፊያዐርማታ እንድህ ይላል። ዶናልድ ሊቪን ኢትዮጵያዊ ተማሪ የሰጠውን አስተያየት ይተቻል - ከሩስያ ጋር እያነጻጻረ። ግን የጥያቄውን መንስዔ አልገለጸውም። ጉዳዩ መስዋዕትነት የሚጠይቀው ጉዳይ ፍትሃዊ ብልጫ አለዎይ? ኢፍትሃዊ ግፍ ካለ የመጨረሻው የሚጠይቀው ከፍተኛ መስዋዕት ከሆነ ሰዋዊ እና ክቡር ነው። የአድዋ ጦርነት እንመልከት። ጦርነቱ ለኢትዮጵያዊያን ፍትሃዊ ነበር ፤ አሜን ብሎ ጣልያን መቀብለ ውርደት ስለሆነ ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው እነርሱ ሙተው ይኸው የማይሞት ታሪክ እና ክብር ለእኛ እና ለቀጣዩ ትውልድ ሰጥተዋል። ሞት አይቀርም -የእነርሱ ሞት ግን የማይሞት የታሪክ ዕርስት አውርሷል ።
This situation will certainly repeat on recovering the Assab. Definitely when Ethiopia gets a true leader, either in peace or in War the fraudulently stolen Assab will be recovered. Truth and justice worth more than millions of lives. As rational human being worth of living in dignity, martyrdom is priceless. In our time, we watched Ethiopian Orthodox Christian Martyrs who gave their neck to terrorist sword instead of changing their faith.
ምሳሌ 2፤ ፊያዐርማታ ከፍተኛ የአእምሮ ብልሽት ወይም የቀኝግዛት ህመም ሰለባ ነው። አንድ ነገረ በፈረንጅ (በነጭ) አፍ ካልተነገረ ወይም ካልተጻፈ እውነት አይደለም። ለምሳሌ ዘረኛ እና የዘረኞች የፕሮፓጋንዳ ቲንክታንኮች IQ የሰው ዝርያ የተለያየ አንደኛው ከአንደኛው ይበልጣል ሲላት አዎ ጌቶች ብላ የምትሰግድ ናት። ለምሳሌ የሴኔጋል ወይም ማድጋ ስካር ከኤርትራዊያን በዘረኞቹ መለኪያ 10 % በላይ ይበልጣል። ይህ ለፊያዐርማታ ቅቡል ነው - በጦርነት የተሸነፉት ዘረኞች በወረቀት ላይ በፈጠራ ለማሸነፍ ሲሉ በማይገጥም ጉዳይ ኢትዮጵያ ያንሳል ብለው እስከ ጻፉ ድረስ። ጉዳዩ ግን የቀኝ ገዥ IQ ከቀኝተገዥ ይበልጣል ከተባለ እንደት ነው ኤርትራን ቀኝ የገዛችው ኢትዮጵያ ቀኝ ከተገዛቸው ኤርትራ የማይበልጠው? ( ቀኝ ተገዝተናል አይደል የሚሉት)