Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 22:43

ባሬንቱ - እኔም ወያኔዎች የካናዳ ገረዶችን እያስጋገሩ እነሱ ስራ ፈት መሆናቸው ያናድደኛል። እናንተ ግን ምነው እስከ አሁን፣ በቅጠልና በጋዜጣ የምትጋግሩት የጤና ነው?

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 22:32
አዎ እራሳአቸው አብኩተው ነው የሚጋግሩት እንደናቶችሽ ካናዳ ተጋግሮ የመጣ የእርዳታ ኮሮሾ አይስማማቸውም :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 22:27
ባሬንቱ - እናቶቻችሁ በዚህ ዘመን እስከ አሁን ድረስ በቅጠል እንደሚቀቅሉ ስለነገርከኝ በጣም ከልቤ አዝኛለሁ።

አቶ ዓብዮት ከግድባችን 0.25% ኮረንቲ እንዲሸጥላችሁ በሰሜን ኮርያ በኩል አማላጅ እልክበታለሁኝ።

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 22:19
አጋሜዋ
አታቂም ማለት ነው ያንቺ ብር እናቶቻችን ለማገዶ እንደሚጠቀሙበት?
በመቶ ናቅፋ አንድ እስር ማገዶ ከመግዛት በአንድ መቶ ናቅፋ ጆንያ ሙሉ ብር ገዝተው አንባሻ ይጋግራሉ :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 19:46
ቀበና - የወንዛችንን ስም መዋስህ ምንም ባልከፋ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ብር በቅናሽ ካልከፈልን ማለት ሻቦዎች በሽተኛ መሆናችሁን አንዱ ማረጋገጫ ነው። የቱርክ አየር መንገድ ቲኬትንም በብር ሽጡልን እንዳትሉ ብቻ?

You remember, you’re cut off 30 years ago. Stand on your own freaking foot! ልቃሚ!

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 19:33
:lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
02 Sep 2024, 19:29
Airlines that fly to Eritrea ✈️✈️✈️✈️

Turkish Airlines (TK) ✅

EgyptAir (MS) ✅

Eritrean Airlines (B8) ✅

flydubai (FZ) ✅

Flynas (XY) ✅

Tarco Air (3T) ✅

Euroairlines (Q4) ✅

Italian Airways (ITA) ✅

Ethiopian Airlines (ET) ❌ Excessive luggage theft and horrible service

Post Reply