Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 18:52

Naga Tuma wrote:
09 Jul 2024, 18:29
Odie wrote:
09 Jul 2024, 12:16
ነጋ ቱማ!
ስላም
are you faithful ማለትህ ምን ማለትህ ነው? ጥያቄው በክርስቶስ ታምናለህ? ከሆነ አው ነው መልሱ::
ስለስለሞንና ሳባ ስምታችሁ ኦሮሞዎች ተራችሁ አፈ ታሪክ ጀመራችሁ? ይሄ ለሌሎችም አልጠቀመውም::
በነገራችን ላይ ዋቀ ትክክለኛው አምላክ አይደለም:: የፖጋን አምላክ/ጠብደል እጋንንት እንጂ to be honest. ትክክለኛውና living God የእብራውያን አምላክ በኛ እግዚአብሄር የምንለው ያህዌ ብቻ ነው:: ያህዌ በዚህ ስም ብቻ እንዲጠራ ብሉይ ኪዳን የሚያዘው ግን ሌሎች ተጨማሪ የሚታወቅባቸው መጠርያዎች እሉት ለምሳሌ ኤልሻዳይ ኤሎሂም አዶናይ ጆሆቫ ንሲ ጃራ ወዘተ:: ከነዚህ ውጪ የሚጠሩ አማልክት ህያው እ/ርን አይወክሉም:: ኦሮሞዎች supermacist ለመሆን ሲፈልጉ ክርስትና የክርስቶስ ሞቶ መነሳትን የመንፈስ ቅዱስን ስራና እምነት ጥለው የአጋንንት ስም ዋቀን ከእ/ር ጋር በማስተካከል የፖጋን አምልኮ በመተግበር ከፖለቲካ ጋር ይደባልቃሉ:: ትልቅ ስተት ነው::
አፍሪካዊያንም ኢየሱሰን ወይም ክርስትናን ከኮለናይዘርስ ጋር አያይዘው የነጭ ሃይማኖት ነው ብለው እንደሚስቱት ማለት ነው:: ክርስትና ብነገስታት በቅኝ ገዥዎች ለጥቅማቸው abuse አድርገውታል:: በዚህም በክርስትና ላይ negative sentiment ተፈጥሯል መስመር አስተውታል:: ክርስትና በስውና በእግዚአብሄር መካከል relationship restore ለማድረግ ከህያው አምላክ የተስጠ መንገድ እንጂ political tool አይደለም::
cheers
በኣጭሩ ስለ መለኮት ስራ እና አሰራር ኣዲስ ግላጼ ስለኣለ እኔ እኔ ነኝ ወይም እኔ እኔ ባዩ ነኝ የተባለዉን የተበላ ዕቁብ ዉስጥ ስሙኒዎችህን ከምትወረዉር ኣዲሱን ግላጼ ሰምተህ፣ ዘጭ ብለህ፣ መርምር ተብለህ እንድትመከር ነዉ።

ኣዲሱ ግላጼ እጆችዋን ትዘረጋለች ከሚለዉ ትንቢት ይጀምራል።
ከዛም ትንቢቱ ተፈጽሟል ተብሎ ይደመደማል።

ስለዚህ የቅርብ ግዜ ኣዲስ ግላጼ በቅርቡም ጽፌ ነበር።

እዚህ ልጨምርበት።

የተፈጸመዉ እ ኣ ኣ ከሚከተሉት ዓመተ ምህረቶች ዉስጥ ኣንዱ ነበር ተብሎ ይደመደማል።

1896፣ 1931፣ 1963፣ 1969 (ሰዎች ዋቀ ዉስጥ ኣልፈዉ ጨረቃ ላይ ስያርፉ ዋቀ ኢትዮጵያዊያን መስለዉት ስለኣያቸዉ)፣ 1991።

ኣስበህ ትክክለኛዉን መልስ ምረጥ እና ዘጭ በል።

ትንቢቱ ኣልተጻፈም የሚል በዚህ ዓለም ኣታገኝም።
ትንቢቱ ኣልተፈጸመም የሚልም በዚህ ዓለም ኣታገኝም።

ዘጭ ካልክበት ስትነቃ ምናልባትም የዚህ ዘመን መልዓኮች የሚሉትን እየሰማህ ዝንታለማዊ ራዕይ ወይም ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ይታይህ ይሆናል።

የኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ብሎ የረጅም ግዜ ትግል የትንቢቱ እና መፈጸሙ መለኮታዊ አሰራርነቱም ለዘላለም የሚጻፍ የሚሆን ነዉ።

I say this not as someone who has been hostile to Eritrea’s longtime struggle for independence from Ethiopia. I fully understood their cause during a lecture about Adwa and its aftermath in my freshman Ethiopian history course.

Yes, I still wished that they remained within Ethiopia. I thought or was made to think through the local government news that the EPLF was the more stubborn party in the negotiations with Ethiopia to settle their case within Ethiopia.

I didn’t know the name Isaias Afewerki when I took my freshman Ethiopian history course. It was a long time after Eritrea’s independence that I saw his photo for the first time. One day, I read some news related to Eritrea and wondered about the man who led a rebel army that defeated Ethiopia’s much stronger national army.

The first image in Google that jumped out to me disarmed me. It made me sink in my chair and look at the image for a while. It is that young man’s photo with his ኩታ። It is the first image of his that I ever saw. It remains most memorable to me.

ጥጋበኛ ይመስለኝ ነበር። ብሶት የነበረዉ ሆኖ ታየኝ።

Now, when I think about the idea of providence and try hard to understand it, I ask a question that only he can answer more fully. My guess has been his personal decision to join Eritrea’s struggle for independence from Ethiopia was innate and meditated. The litmus question that I have now is if he has ever second guessed his innate decision to join the struggle must have been guided from without, or that it must have been providential.

በሌላ አነጋገር መለኮታዊ ሊሆን ይችላል ብሎ ያሰበበት ግዜ ኣለ?

ይህ ጥያቄ ጋር ተያይዘዉ የሚመጡ ጥያቄዎች ኣሉ።

ኣንድ ግዜ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳይ ለይ ከሕማንቴስ ጋር ብከራከርም የመከራከር ችሎታዉን እጅግ ያደነኩኝ ምሁር ነዉ።

ለዚህም ነዉ ትንቢቱ ተፈጽሟል ሲባል የኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ትግል እንዴት ይገለጻል ወይም ዲፋይንድ ይሆናል ብዬ ልጠይቀዉ የምፈልገዉ።

ኤርትራ ብለህ እዚህ ፎረም ላይ ስትሳተፍ የነበረዉ፥

ስለትንቢት ግንዛቤ ኣለኝ ብለህ ስትጽፍ ነበር። የኢሳያስ አፍወርቂ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነት ብሎ መወሰን መለኮታዊ ስምሪት ሊሆን ይችላል?

አበረ ወይም ሆረስ፥

ስለ መለኮት ግንዛቤ ኣለኝ ብለህ ነበር።

ኣምላክነት ወይም መለኮታዊ ስምሪት መቼ ነዉ የሚገለጸዉ? ሳይጀመር በፊት ነዉ? በሂደት ዉስጥ ነዉ? ወይስ ስምሪቱ ከተፈጸመ በኋላ ነዉ?

የተጻፈዉ ትንቢት ተፈጽሟል ተብሎ ከተደመደመ ኤርትራ ዉስጥ ከኣንድ ሰዉ ዉጪ ነፃነት ብሎ የታገለም ሆነ ድምጽ የሰጠ ከመለኮታዊ ታሪክ ትዝብት የሚተርፍ ሰዉ ኣለ? እጅግ ኣሳዛኝ ነዉ።

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Dama » 09 Jul 2024, 18:56

Your ethnic prejudice against Gurage in response to Odie's post in which he did not show any bigotry against your tribe is uncalled for. Seltin!!

Odie
Member+
Posts: 6277
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Odie » 09 Jul 2024, 20:00

Horus wrote:
09 Jul 2024, 14:41
ኦዴ፣
ጉራጌ አይደለህም ያልኩት በሁለት ምክኛት ነው ፤ አንዱ ቋንቋውን ባታውቅም በቂ ምልክቶች ስላላየሁብህ ነው፤ ሌላው እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ሰዎች ጉራጌ መስለው ጸረ ዘመቻ ስለሚያራግቡ ለነሱ እድል ላለመስጠት ነው ። እኔ ክስታኔኛ ተናጋሪ ብሆንም መስቃንኛ ሙሉ በሙሉ እሰማለሁ፤ ወለኔኛ እንዲሁ፣ ምሁር አክሊል በጣም ይገባኛል ። እሩቅ ምራብ ሰባት ቤትም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ስለምን እንደ ሚያወሩ ማወቅ እችላለሁ ። ስለዚህ በአንተ ዲያሌክት አንድ ሁለት አረፍተ ነገሮች ጻፍልኝ! ኧጀና ባፈር! የብሳቢ! ኦሄም ነረ በቂ አይደለም ማለቴ ነው።

ስለ እመነትህ በሚመለክት በፍጹም መብትህ ስለሆነ ያን ማክበር እንጂ በሰው ኃይማኖት ላይ መግባት በባህላችን ክልክል ነው ። እኔ በካልቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ። በምሁራዊ አቋሜ ማሰብ ማወቅ አይደለም፤ እምነት እውቀት አይደለም ብዬ የምቆም ሰው ነኝ ። እምነትና ቢሊፊ አንድ ሰው በፍላጎቱ የሚይዛቸው ቫልዩዎች ናቸው ። ማወቅና እውቀት ግን በፋክትና ምርምር የሚረጋገጡ እውነቶች ናቸው ። ሁለቱ የሰማይና የምድር ልዩነት አላቸው ። አንድን ሰው እምነትህ ትክክል አይደለም ብሎ መከራከር ጂልነት ነው። ትክክል መሆኑም ሆነ አለመሆኑ ማረጋገጫ ዘዴ ስለሌላው ማለት ነው።

ኬር ኩን
አይስሃር ሆረስ
ከህብረተስቡ በትምህርትና ስራ ከወጣ የቆየ ስው ይቀየራል:: እራሱ የጉራጌ ዞን በብዙ ተቀይሯል:: አማርኛ ከጉራጊኛ ጋር 50:50 የሚነግርበት ሁኔታ ላይ ነው ወይም አልፏል:: ምን ያህል እንደተለወጠ ለማሳየት ነው::
ጉራጌ ይሄ በዲያሌክት የተከፋፈለ east-west የተከፋፈለ ማንነቱን አንድ አድርጎ ጠቃሚ ባህሎቹን ቢያደራጅ ይጠቅመዋል::
ለማንኛውም ትንሽ የማስታውሳቸው የክብር የስም ጮማሮዎችን ልበልልህ:: የክስታኔ አቻቸውን ባላውቀውም::
ሽነን
ዳመስ
ቡርደፐረ ( ባለው ርስት ለጨመረ)
አይስሃር
ባላምባራስ
እነ ቀኛዝማችን ትቼ::

እንም ቃር ወሄው:: ጉዌታ ሽኩር ኧስራን( ሁሉም ጥሩ ነው እ/ር ይመስገን ማለት ነው)::
ገነንራ ሙጥት ቃር አይህር( አገራችን ውስጥ ክፉ አይሁን)
ኧኁዋ መሽም እንጎድ ቃር ኧቾቴም:: ቦሄ ቃር::
----------
እንግዲህ ከላይ ያለው በቸሃ በለው ወይ በጌቶ ዳይሌክት ይመስለኛል:: ኢኖርና እንደጋኝ ይቀራረባሉ ግን ትንሽ ለጥ ይላሉ::

ኬር!

Horus
Senior Member+
Posts: 40300
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Semitic God - El is The Egyptian Sky God Re (Ra) በግዕዝ ራዕይ !

Post by Horus » 09 Jul 2024, 22:56

Odie wrote:
09 Jul 2024, 20:00
Horus wrote:
09 Jul 2024, 14:41
ኦዴ፣
ጉራጌ አይደለህም ያልኩት በሁለት ምክኛት ነው ፤ አንዱ ቋንቋውን ባታውቅም በቂ ምልክቶች ስላላየሁብህ ነው፤ ሌላው እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ሰዎች ጉራጌ መስለው ጸረ ዘመቻ ስለሚያራግቡ ለነሱ እድል ላለመስጠት ነው ። እኔ ክስታኔኛ ተናጋሪ ብሆንም መስቃንኛ ሙሉ በሙሉ እሰማለሁ፤ ወለኔኛ እንዲሁ፣ ምሁር አክሊል በጣም ይገባኛል ። እሩቅ ምራብ ሰባት ቤትም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም ስለምን እንደ ሚያወሩ ማወቅ እችላለሁ ። ስለዚህ በአንተ ዲያሌክት አንድ ሁለት አረፍተ ነገሮች ጻፍልኝ! ኧጀና ባፈር! የብሳቢ! ኦሄም ነረ በቂ አይደለም ማለቴ ነው።

ስለ እመነትህ በሚመለክት በፍጹም መብትህ ስለሆነ ያን ማክበር እንጂ በሰው ኃይማኖት ላይ መግባት በባህላችን ክልክል ነው ። እኔ በካልቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ። በምሁራዊ አቋሜ ማሰብ ማወቅ አይደለም፤ እምነት እውቀት አይደለም ብዬ የምቆም ሰው ነኝ ። እምነትና ቢሊፊ አንድ ሰው በፍላጎቱ የሚይዛቸው ቫልዩዎች ናቸው ። ማወቅና እውቀት ግን በፋክትና ምርምር የሚረጋገጡ እውነቶች ናቸው ። ሁለቱ የሰማይና የምድር ልዩነት አላቸው ። አንድን ሰው እምነትህ ትክክል አይደለም ብሎ መከራከር ጂልነት ነው። ትክክል መሆኑም ሆነ አለመሆኑ ማረጋገጫ ዘዴ ስለሌላው ማለት ነው።

ኬር ኩን
አይስሃር ሆረስ
ከህብረተስቡ በትምህርትና ስራ ከወጣ የቆየ ስው ይቀየራል:: እራሱ የጉራጌ ዞን በብዙ ተቀይሯል:: አማርኛ ከጉራጊኛ ጋር 50:50 የሚነግርበት ሁኔታ ላይ ነው ወይም አልፏል:: ምን ያህል እንደተለወጠ ለማሳየት ነው::
ጉራጌ ይሄ በዲያሌክት የተከፋፈለ east-west የተከፋፈለ ማንነቱን አንድ አድርጎ ጠቃሚ ባህሎቹን ቢያደራጅ ይጠቅመዋል::
ለማንኛውም ትንሽ የማስታውሳቸው የክብር የስም ጮማሮዎችን ልበልልህ:: የክስታኔ አቻቸውን ባላውቀውም::
ሽነን
ዳመስ
ቡርደፐረ ( ባለው ርስት ለጨመረ)
አይስሃር
ባላምባራስ
እነ ቀኛዝማችን ትቼ::

እንም ቃር ወሄው:: ጉዌታ ሽኩር ኧስራን( ሁሉም ጥሩ ነው እ/ር ይመስገን ማለት ነው)::
ገነንራ ሙጥት ቃር አይህር( አገራችን ውስጥ ክፉ አይሁን)
ኧኁዋ መሽም እንጎድ ቃር ኧቾቴም:: ቦሄ ቃር::
----------
እንግዲህ ከላይ ያለው በቸሃ በለው ወይ በጌቶ ዳይሌክት ይመስለኛል:: ኢኖርና እንደጋኝ ይቀራረባሉ ግን ትንሽ ለጥ ይላሉ::

ኬር!
በይ ዘማሌ ኦዴ ተቂበልኩከም (እሺ ወንድሜ ኦዴ ተቀብያለሁ)
ገነንራ ሙጥት ቃር አይህር፤ ባገርኛ ጥፎ ቃይ አይንበር እንለዋለን በክስታኔኛ ። ምን ያክል እንደ ሚቀራረቡ ተመልከት ። እናንተ ቃር እኛ ቃይ የምንለው ነገር ማለት ነው ። አት ቃይ አንድ ነገር ነው ።

ከፍ ብለህ ቡርደፐረ ያልከው እኛ ደበለ የምንለው ነው ። ደፐረ ደበለ ግዕዝ ሲሆን ጨመረ ፣ ደገመ ፣ ማለት ነው ። እንደ ምታውቀው ሶዶዎች ሁሉ ስማቸው ደበላ ነው! ለብዙ አላዋቂ የኦሮሞ ቃል ይመስላቸዋል ። ቃሉ ግን የናንተ ደፐረ ፣ ተጨምሮ የተሰጠው ፣ ብሌስድ እንደ ማለት ሲሆን ቱባ ግዕዝ ነው። የዜማ መድብል፣ የግጥም መድብል ሲባል እንደ ምታውቀው ማለት ነው ።

ጉራጌኛ ቋንቋዎች በአማርኛ መተካታቸው ያው ጉራጌ ያዲሳባ ሕዝብ ከመሆኑ ጋር የመጣ ነው ። አሁን ግን በሁሉም የጉራጌ መህበረሰብ ውስጥ በንቃት ሕዝቡ የጉራጌኛ የአማርኛው ፍሉወት ተናጋሪ እንዲሆን እየተሰራ ነው ። ለምሳሌ በክሳታኔ ሕጻናትን በክስታኔኛ ማስተማር ተጀምሯል። ሁሉም ነገር በጥቂት አምታት ውስጥ ይስተካከላል ።

አይምሰልህ ! ጉራጌ በጣም በባህሉ የሚኮራና የሚቆረቆር ሕዝብ ነው ። ጉራጌ በጣም ሰፊ በጣም ዳይናሚክ ሕዝብ ነው ! አሁን ወደ እራሱ መመልከት ጀምሯል !!!

Post Reply