Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17696
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 Jan 2024, 01:29
ምን ትቀባጥራለህ ፣ አንተ ተንኮለኛ
አውቆ የተኛ ፣ አልምጥ ልግመኛ
ሰውን የምትሰድብ ፣ ስትሄድ ስትተኛ
አማራን የምትከስ ፣ እንደ ወንጀለኛ
ጉራጌን የምትረግም ፣ እንደ ኃጥያተኛ
ልቦና ግዛና ፣ ከስተትህ ተማር
ይቅርታ ጠይቀህ ፣ ህዝቤን በሙሉ አክብር
ካልሆነም በል ቻለው ፣ የምላሴን በትር
Axumezana wrote: ↑22 Jan 2024, 00:40
Axumezana!
የፈረሰውን፥ ቅጥር፥ አዳሽ፥ አስተማሪ
ጠላቶቹን፥ ሁሉ፥ አፍቃሪ፥መሀሪ፥
ጠቡ፥ ከሰው፥ ሳይሆን፥ ከጨለማው፥ ሃይላት
ከግብፅ፥ከናቅፋ፥ ከስንክሳር፥ አጭበርባሪ፥ አጋንንት
ከሊሱፌር፥ አእላፍ፥ የሰይጣን፥ ሰራዊት፥
የተሸነፉ፥ በጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞት፥ ትንሳኤ፥ አለቅነት