Misraq wrote: ↑24 Dec 2023, 18:59ግንቦቴው ሰላም የአማራ ፋኖ inclusive እንዲሆን ይፈልጋል። ትርጉሙም non-amhara ግንቦቴዎች (አንዳርጋቸው ፤ ነዓምን ፤ዬናስ ብሩ ወዘተ) ገብተው ይፈትፍቱ።Selam/ wrote: ↑24 Dec 2023, 14:23Add Eden & Union to the list. This multi-tentacle parasite throws filth & rotten comments consistently to stain Amhara’s honor. He never wants Fano’s struggle to be inclusive & broad based.
Horus wrote: ↑24 Dec 2023, 13:58አበረ፤
ሁለት ነገሮች ብቻ ልንገርህ፤
አዲስ ሚዲያን የሚያንቀሳቅሰው መላኩ ይልማ የተባለ ጥሩ ኦርቶዶክስ የሸዋ ኦሮሞ ነው ። የአቢይ አህመድ መውደቅ ከማይፈልጉት ከነተሾመ ስዩም የሚመደብ ነው ። የሚያቀርባቸው ቀጠናዊና አለም አቀፍ ትንተናዎች በኔ እምነት በሙሉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጠው ነው የሚመስለኝ ። ስለ አፍሪካ ቀን መንግስት እራሱ ማውራት የማይፈልገውን (የሚፈራውን) በትንተና መልክ መላኩ ያቀርበዋል ። ይህ ቪዲዮም እነአቢይ ለአሜሪካ የሰጡት መልስ ነው ። የእኔን የቅኔ ጥያቄ ልብ ካልከው፣ የአሜሪካና አስራኤል ጠብ የባልና ሚስጥ ጠብ ነው ። በዚህ ስሌትም እነአቢይ ተሸውደው የወጣሉ ካሜሪካ ተጣልተው ከእስራኤል መወገን ከፈለጉ !
ሁለተኛው እንድታውቀው፡ misraq, almaze, Axumezana, sun, DenedTheTruth አንድ ሰው ነው!!! ለ5 አመት ኦሮሞ መስሎ DDT ነው ። አሁን አማራ መስሎ misraq ነው ። ወያኔ ነው ።
Re: በባልና ሚስት ጠብ ወገን የሚይዝ ሞኝ ነው! እስቲ ቅኔውን ፍቱት?
ቱስ ቱስ ወያኔ - አንቺ ዶሮዋ ገብተሽ ከምትጭሪው ፣ እነሱ አስር ጊዜ ቢፈተፍቱት ይሻላል የሚያስፈተፍታቸው ካለ። ጥላ ቢስ!