Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሸንዳ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 22 Aug 2026, 13:05

Meleket wrote:
22 Aug 2026, 04:57
ሳንዳ = ስንዱ = አሸንዳ :mrgreen:
ሳንዳ ፣ ስንዱ ፣ አሸንዳ ፣ ስንደዶ ፣ ጸአዳ ፣ ንጹ ፣ ብራ ፣ ጽደይ ፣ መስክረም!

Meleket
Member+
Posts: 5305
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸንዳ ምን ማለት ነው?

Post by Meleket » Today, 03:19

ለጨዋታ ያህል ነው!

የቀድሞው የኢትዮጵያ በኬንያ አምባሳደር፡ ዳንሰኛው ምርኮኛ ጀነራል፡ ባጫ ደበሌ ስለ አሸንዳ እንዲህ የሚሉ ይመስለናል።
“አሸንዳ ሳንዳ ከሚለው የትግርኛ ቃል ነው የመጣው። እኔ እንደ አንድ በሻዕብያ የተማረከ ኢትዮጵያዊ ምርኾኛ መጠን፡ እንደ አረቦች አነባበቤ ከቀኝ ወደ ግራ ነው። በመሆኑም “ሳንዳ” የሚለውን የሻዕብያዎቹን ቃል ከቀኝ ወደ ግራ አንብቤ ነውዳንሰኛ የሆንኩት

እኛም አልነው፡ ዘመነ ጽምዶና ዘመነ አሸንዳ ነው፤ ያኔ በሱስንዮስ ዘመንም ከይልማናዴንሳ ወደ ጎጃም የገቡትን የወረሞ ወታደሮች በአሸንዳ እንዳስጨፈርናቸውና እንዳስደነስናቸው ሁሉ፡ በትግራዩ በራስ ስሑል ሚካኤል ዘመንም ይህን ታሪክ እንደደገምነው ሁሉ፡፡ በዘመነ ሳሕልና በዘመነ ናቕፋም ያን ታሪኽ በነ ባጫ ላይ እንደደገምነው ሁሉ፡ አሁን ደግሞ በዘመነ ካሴና በዘመነ ደብረጼንም አስፈላጊ ሆኖ ከተገኜ ስትጨፍሩ እንደምናይ ስንገልጽላችሁ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ለጨዋታ ያህል ነው! :mrgreen:


ሳንዳ = ስንዱ= አሸንዳ

Post Reply