Re: Djibouti, welcomes FM Osman.
They would chase wedi mebellet with torches, screaming: kill the monkey!

Re: Djibouti, welcomes FM Osman.
ዘሜ Zmeselo 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ፡
እነዚህ የራሻ ወታደሮች ከቤተክርስትያንና ከመስቀል ጐን ፎቶ ስለተነሱ የክርስቶስ ወታደሮች አድርገሃቸዋል መሰል። የመስቀሉና የቤተክርስትያኑ ባለቤት " አትግደል፡ የሰው ገንዘብ አትመኝ፡ የሰው ሃገር አትመኝ፡ ኣባቶችህ ያበጁትን ደንበር አትለፍ፡ ካለኔ ሌላ አታምልክ . . . ወዘተ" እያለ ነው ያስተማረው። እነዚህ ደግሞ ዩክሬን የተባለች ልዑላዊት ሃገር የወረሩ ናቸው።
እታች አንዳንድ ምስሎችን አጋርተንሃል፡ ገዳዩንና ጨፍጫፊውን ስታሊንን 'ቤተክርስትያን' ውስጥ፡ አረመኔውንና ወራሪውን ፑቲንንም 'ቤተክርስትያን' ውስጥ እንደ ቅዱሳን ለመሳል ዬተደረገውን የራሻ ካድሬዎችና ቤተክህነት ዝቕጠት ለማሳዬት ያህል ነው።
ቄሱ ደግሞ በግድ እንዲዘምቱ የተደረጉ የራሻ ሚሊሻዎችን "ባርከው" ወደ ዩክሬን ለወረራ ሲያሰማሩ ነው። መቼም ይህንን ባይናችን በብሌኑ ያየነውን ታሪክ መካድ ኣይቻልም።

የራሻው ቄስ ተገዶ ዘማቾችን "ሂዱ ውረሩ" በማለት ሲባርኩ

ጨፍጫፊውና ወፈፌው ወራሪው ፑቲን 'ቅዱስ' ሆኖ 'በቤተክርስትያን' ቅጥርግቢ ውስጥ ስእሉ ተስሎ

የራሻው አረመኔ መሪ ስታሊን 'ቅዱስ' ሆኖ 'በቤተክርስትያን' ቅጥርግቢ ውስጥ ስእሉ ተስሎ

https://www.thetimes.co.uk/article/put ... -sb5ptswhq
https://www.themoscowtimes.com/2020/05/ ... rch-a70168
የዋህ ህዝብን እንዳያደናግሩና በህዝብ ንቃተ ኅሊና እንዳይጫወቱ፡ ተራ ካድሬዎችን ጭምብላቸውን በመግፈፍ በእውነት ለማንቃት እንተጋለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

Last edited by Meleket on 15 Jun 2023, 03:40, edited 2 times in total.
Re: Djibouti, welcomes FM Osman.
Biden's used underwear, your master is fighting everybody!
Re: Djibouti, welcomes FM Osman.
ዘሜ Zmeselo 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ፡
ማስተር ጐይታይ እምበይተይ ምናምን በዚህ ክፍለዘመን ቦታ ዬለውም።
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምናመልከውን ዬምናውቅ፡ ለሰው ክብር እንጂ ኣምልኮ የማንሰጥ መሆናችንን ለተራ ካድሬዎቻችን ኣበክረን ስንገልጥ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
ማወዳደርና ማነጻጸር ከተፈለገ ግን፡ ከፑቲን 1000% ግዜ ባይደንን እንመርጣለን።
ምክንያቱም ፑቲን የወረሩትን ያህል ባይደን ሲወሩ ኣላዬንም
ምክንያቱም ፑቲን የተኮሱትን ሚሳይል ያህል ባይደን ሲያስተኩሱ ኣላዬነም
ምክንያቱም ፑቲን የገደሉትን ያህል ባይደን ሲገድሉ ኣላየንም
ምክንያቱም ፑቲን ያፈናቀሉትን ሰላማዊ ሰው ያህል ባይደን ሲያፈናቅሉ ኣላየንም
ምክንያቱም ፑቲን በግድ ጦርነት ውስጥ የማገዱትን ሰላማዊ ዜጋ ያህል ባይደን በግድ ጦርነት ውስጥ ሰላማዊ ዜጎችን ሲማግዱ ኣላየንም
ምክንያቱም ፑቲን ቤተክርስትያን ውስጥ ሳሉኝና ኣምልኩኝ ያሉትን ያህል ባይደን ቤተክርስትያን ውስጥ ሳሉኝና ኣምልኩኝ ሲሉ ኣላየናቸውምና
ወዘተ
በነገራችን ላይ ዘሜ Zmeselo 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ፡ አምልኮ-ሰብ ዘሎካ ማለት “ማስተር” ዘለካ ኢካ ትመስል!
ተራ ካድሬዎች፡ በህብተረሰብ ንቃተ ኅሊና እንዳይሳለቁ፡ ለማንቃት እንተጋለን፤ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!