Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5575
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 26 Feb 2023, 18:16
TGAA wrote: ↑24 Feb 2023, 02:13
gearhead wrote: ↑24 Feb 2023, 00:39
ዘጠኝ ለአንድ የተዘረረው ደደብ ብልጣብልጥ ተሳዳቢ ባለጌም ቋንቋ በማሸርሞጥ የሌለውን ሀይል ሊያጠራቅም ይዳዳዋል!! የተሰበረው የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነው!!የኢትዮጲያን ህገመንግስት የሚያስከብረው የኢትዮጵያ መንግስትና ድርድሩን ለማጽናት የኳተኑት ሀይሎች ናቸው!! መርህ እና precedence law notwithstanding!
ከበሽተኛ አማራ ጋር ከመነታረክ ዘጠኙ ክልሎች በአስቸኳይ ተሰብስበው መወሰን ይኖርባቸዋል እላለሁ!! ጎጃሜ እንኳን ግድ ለማይለው አካባቢ ለምንድነዎ የኢትዮጲያ ህዝብ በመአቅብ የሚማቅቀው??
TGAA wrote: ↑23 Feb 2023, 22:16
gearhead wrote: ↑23 Feb 2023, 21:53
የወልቃይት ጉዳይ ከጦርነት በፊት ወደነበረበት ከተመለሰ በኋላ በህገመንግስቱ መርሆ ይፈታል የሚለው ህገመንግስታዊ አካሄድና የኢንተርናሽናል ውል <<ሁሉን እገዛለሁ>>ለሚለው፣ግን ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈው አመጸኛና የተገነጠለ የፋሽስት አማራ ሬት ስለሆነበት ብዙ የኩኩሉ ትርምሶች እየፈጠረ ሳለ የቤት ጋሎቹ ከዘጠኙ ክልሎች ከመገናኘት ፋንታ፣ እጅ ማስታጠቢያ የዘው ወደ አማራ ክልል ሄደዋል!!
በነሱ አመጽና በቤት ጋሎቹ መለማመጥ ምክንያት የዘጠኙ ክልሎች ፓለቲካዊ መረጋጋት ጠፍቷል!! እንደ AGOA ያሉ መአቀቦችንም አስተናግዶ የእድገት መርሁን ሁሉ አስቀይረውት ኢኮኖሚው ተሽመድምዷል!!
የእብድ ፓለቲካቸው ሀይ ባይ ሳያገኝ ይቆማል ብላችሁ አትጃጃሉ!!
Do you think Oromos give a hoot about Weyanes crying about the land that doesn't belong to them? When they know no amount of kumbaya with weyaes doesn't change the determined Amharas to keep what is their own, they will drop weyanes like a hot potato. After all, there is no love lost between Oromos and Tigrians. Unless Oromos are utterly inane they don't start skirmishing with Amharas cause Amharas who live in Oromia are threefold the entire Tigrian population. Do they have to listen to your crocodile tears and start fighting -- they have to be as dumb as you were the last two years..
You still think weyanne constitution is Ethiopia's constitution. When Ethiopians have their own constitution the clam it its their own. You don't need to tell them.
በራስህ አማራ exceptionalism ቅዠት ውስጥ ሆነህ; ቋንቋ ታሸረሙጥና ባሸረሞጥከው ቋንቋ ድግግሞሽ እራስህን ታሰክራለህ!! መስከርህ ሳያንስ፣ ሰክረህ ትነዳለህ!! ሰክሮ የራሱን ቀይ ምንጣፍ የሚረሳውን የጎረቤት አገር ህግ ባላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ወንጀል መሆኑን ዘጠኝ ለአንድ በሆነ ድምጽ ተደንግጓል!! እንጨመር የሚሉትም ክልሎች ሲሳካላቸው የተለየ ድምጽ አይኖራቸውም!! defamation ተንተርሰው ከ exceptionalism ወደ eugenics and fascism እየወሰዱት ያሉት አጭበርባሪዎች እራሳቸውን ሞተው ያገኙታል!!