Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 22:49

Tiago wrote:
20 Dec 2022, 21:34
Adanech abaybe is not a mayor by popular vote.
Political appointment of a mayor in Addis Ababa is unacceptable and outdated practice in most countries.
Why can't we have someone with at least town planning and administration experience instead?

Only corrupt politicians want a mayor be appointed by PM in order to facilitate their dirty deeds.
If not why deny the resdents to vote for their preferred mayor??
Abiy Ahmed is dishonest ,low life person that should be tortured and thrown in a cesspool.He is worst than woyane rats.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Horus » 20 Dec 2022, 22:50

አንተ sun የምትባል ዪልማ ሃሬ! ያን የመቶ አመት እድፍህና ያርማ ቡቶቶህን ቀኑ ሳይመሽ አወረድሽኮ !! ደሞ የድፍረት ድፍረት ባዲስ ከተማ በጉራጌዎቹ ሰፈር በልዑል መኮንን ት/ቤት ያን ዝባዝንኬ የኢፊሪዮሪቲ ኮፕሌክስ ባለ እድፍ እሮሮሽን በተከበሩት ኢትዮጵያዊ ልጆቻችን ለማዘፈን መከጀልሽ ራሱ ያስገርማል! ማፈሪያዎች!

ይህ ነው ባንዲራው ! ይህ ነው! ይህ ነው! ይህ ነው ባንዲራው !!!!
Last edited by Horus on 20 Dec 2022, 23:22, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 22:54

Za-Ilmaknun wrote:
20 Dec 2022, 11:51
The chaos and confusion is spread by design. The end game is what we all haven't been able to grasp with certainty. However, it is coming and it is leading to what one may not wildly imagine to face. A town fully emptied of its residents and their hard earned properties, a town made a ghost town by design...and most of all it is the Gov't doing the looting.

Feel like vomiting when listening to these hateful extremists.

Last edited by sun on 21 Dec 2022, 00:01, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 23:03

Horus wrote:
20 Dec 2022, 22:50
አንተ sun የምትባል ዪልማ ሃሬ! ያን የመቶ አመት እድፍህና ያርማ ቡቶቶህን ቀኑ ሳይመሽ አወረድሽኮ !! ደሞ የድፍረት ድፍረት ባዲስ ከተማ በጉራጌዎቹ ሰፈር በልዑል መኮንን ት/ቤት ያን ዝባዝንኬ የኢፊሪዮሪቲ ኮፕሌክስ ባለ እድፍ እሮሮሽን በተከበሩት ኢትዮጵያዊ ልጆቻችን ለማዘፈን መከጀልሽ ራሱ ያስገርማል! ማፈሪያዎች!

ይህ ነው ባንዲራው ! ይህ ነው ይህ ነው ባንዲራው !!!!

Hurry up wajo horus so that you may not be late.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 23:09

Wedi wrote:
20 Dec 2022, 08:14
Do not run around the BUSH. Adanche Abebe is doing what Abiy Ahmed/Shemeles Abdisa told her to do..
In short Abiy = Shimeles = Adanche = Oromumma

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 23:15

union wrote:
20 Dec 2022, 11:50
Exactly brother Right,

Wahabi abiy has less than 20 cadres who came out to show support in DC while massive diasporas protested aggressively. In other words Ethiopians basically are fighting PP and abiy. He has no support at all! But you still have people like horus trying to cover for him against all Ethiopians!. :lol: :lol: :lol:

If this is not being on the wrong side of history, what is!?

Right wrote:
20 Dec 2022, 07:55
As if Adanech & Abiye differ in ideology.
They are one and the same. She was appointed and given instructions by Abiye.
Stop trying to differentiate Adanech from Abiye.
Dishonest.

Liar, liar, liar...
Your dirty stinking tattered pants are on hot fire
While your narcissist cultist extremist dirty lips are like the rusty old barbed wire!

You are talking utter bullsh!t and it makes people to vomit!!

Last edited by sun on 20 Dec 2022, 23:30, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 20 Dec 2022, 23:23

Baboon, cow, donkey, chicken, etc - Whether you pull them out of your arse or backyard, the selection of your glossaries & graphics tells a lot about the depth of your perception & passion.
sun wrote:
20 Dec 2022, 23:15
union wrote:
20 Dec 2022, 11:50
Exactly brother Right,

Wahabi abiy has less than 20 cadres who came out to show support in DC while massive diasporas protested aggressively. In other words Ethiopians basically are fighting PP and abiy. He has no support at all! But you still have people like horus trying to cover for him against all Ethiopians!. :lol: :lol: :lol:

If this is not being on the wrong side of history, what is!?

Right wrote:
20 Dec 2022, 07:55
As if Adanech & Abiye differ in ideology.
They are one and the same. She was appointed and given instructions by Abiye.
Stop trying to differentiate Adanech from Abiye.
Dishonest.
[/image]

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 20 Dec 2022, 23:57

Selam/ wrote:
20 Dec 2022, 23:23

Ok then let me give you two bananas so that you may use them to close your whistling chimp ar$$ holes and stop blaming the innocents. How can you moralize even when you protect terrorist bandits like Tog Wujale of this forum and his types who constantly call for the assassination of public officials and government leaders when Ethiopians need peace more than any thing else? :mrgreen:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by TGAA » 21 Dec 2022, 00:17

The stubborn moggassa expansionist politics is going to buckle in the face of the Ethiopian people's resistance. The Ethiopian people gave Abiy and his Oromo henchman the to lead Ethiopia democratically, it didn't take a year for this clueless tribalist to conspire to swallow 60% of the Ethiopian economical engine into their tribal column. What happened to weyanes is going to happen to the moggassist in short order.

stubborn tribalists never learn that Ethiopia is more than the sum of its parts, till it is too late.

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 21 Dec 2022, 00:26

Buddy, keep that in your household. The fact that savagery & animism are casual daily rituals in your home doesn’t mean everyone else is like you.

sun wrote:
20 Dec 2022, 23:57
Selam/ wrote:
20 Dec 2022, 23:23
Baboon, cow, donkey, chicken, etc - Whether you pull them out of your arse or backyard, the selection of your glossaries & graphics tells a lot about the depth of your perception & passion.
sun wrote:
20 Dec 2022, 23:15
union wrote:
20 Dec 2022, 11:50
Exactly brother Right,

Wahabi abiy has less than 20 cadres who came out to show support in DC while massive diasporas protested aggressively. In other words Ethiopians basically are fighting PP and abiy. He has no support at all! But you still have people like horus trying to cover for him against all Ethiopians!. :lol: :lol: :lol:

If this is not being on the wrong side of history, what is!?

Right wrote:
20 Dec 2022, 07:55
As if Adanech & Abiye differ in ideology.
They are one and the same. She was appointed and given instructions by Abiye.
Stop trying to differentiate Adanech from Abiye.
Dishonest.
[/image]
Ok then let me give you two bananas so that you may use them to close your whistling chimp ar$$ holes and stop blaming the innocents. How can you moralize even when you protect terrorist bandits like Tog Wujale of this forum and his types who constantly call for the assassination of public officials and government leaders when Ethiopians need peace more than any thing else? :mrgreen:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by TGAA » 21 Dec 2022, 00:39

Selam/ wrote:
20 Dec 2022, 09:30
ምን ጥያቄ አለው - የኦሮሚያን ውሃ እየጠጣችሁ ስለሆነ፣ መዝሙሩን ብትዘምሩ ምናለበት ብሏል እኮ ጠ/ሚር አብይ። እኔ አፍሬያለሁ በዚህ አባብሉ። ሆኖም በህዝብ ጫና እንዲቃና ካልሆነም በምርጫ እንዲነቀል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ አልቀበልም። ሁሉንም የኦሮሞን ህዝብም ከብልጽግና ካድሬዎች ጋር አንድ አይነት ማድረግ እና እነሱ የለኮሱትን ጥላጫ ማራገብ ማንንም አይጠቅምም። በተለይ ውጭ ሆነው ፍለጠው ቁረጠው የሚሉት ፈሳሞች እራሳቸው በረሃ ወርደው የሚያወሩትን በተግባር እስካላሳዩ ድረስ፣ ጭራቸውን ቆልምመው ዝም ነው ማለት ያለባቸው።

ሀብታሙ ስሙን ለውጦ ደረጀ ፕሮግራም ላይ መደወሉ ያሳፍራል። ምን ዓይነት ሽንፍላና ወሸላ ሰው እንደሆነ ነው የሚያሳየው።
ሰላም ፤ የኢትዮጵያ 120 ሚሊየን ህዝብ በውጭ ፍለጥው ቁረጠው ስለተባለ ተነስቶ የሚለውጠው ወይም የማይለውጠው ነገር የለም፤ የኢትዮጵያ ረያሌቲ ህዝቡ እራሱ መፍትሄ እንዲፈልግ ያስገድደዋል ፤ አንቺ እንዳልሸው በሰላማዊ መንገድ የሚቀይርበት መንገድ ካለ ሁልግዜም ሰላማዊ ለውጥ ነው ምርጫው ሊሆን የሚችለው ፤ ነገር ግን ሰው በጅምላ በየሳምንቱ እየተጨፈጨፈ፤ ህዝብ ላይ ከአዲስ አበባ ጀምሮ በየከተሞች ላይ ህግ ወጥ በሆነ ምክንያቶች ኢትዮጵያዊያን መብታቸው እየተጣሰ ፤ አንቺ የምትይው ሰላማዊ መንገድ አማራጭ ሊሆን የማችልበት ደረጃ ላይ እየደረሰነው ፤ ተነሳ የሚለውም ይሁን ፤ አንደ አንቺ አይንቱ በምርጫ ብቻ ለውጥ ይምጣ የምትይውም መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ህዝብ ከሚወስነውና ከሚወስደው እርምጃ ጋር ምንም ግንኙነት ሊኖረው አይችልም ፤ ሀገር ቤትም በጦርነት መቀየር አለበት የሚል አለ ፤ በሰላም መቀየር አለበትም የሚል አለ ፤ እነርሱ ናቸው የመጨረሻውን ውሳኔ የሚሰጡት ፡፡ ውሳኔው ደግሞ መሬት ላይ ባለው ሪያሊቲ ብቻ ነው የሚውሰነው ፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 21 Dec 2022, 00:46

ፍልሚያው ውስጥ ካልሆንኩኝ ፣ የማንንም ልጅ ተፋለም ብዬ አለመክርም። አንተ እንዴት አድርገህ ቆርጠህ ፈልጠህ ለውጥ እንደምታመጣ አስረዳኛ።
TGAA wrote:
21 Dec 2022, 00:39
Selam/ wrote:
20 Dec 2022, 09:30
ምን ጥያቄ አለው - የኦሮሚያን ውሃ እየጠጣችሁ ስለሆነ፣ መዝሙሩን ብትዘምሩ ምናለበት ብሏል እኮ ጠ/ሚር አብይ። እኔ አፍሬያለሁ በዚህ አባብሉ። ሆኖም በህዝብ ጫና እንዲቃና ካልሆነም በምርጫ እንዲነቀል ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ አልቀበልም። ሁሉንም የኦሮሞን ህዝብም ከብልጽግና ካድሬዎች ጋር አንድ አይነት ማድረግ እና እነሱ የለኮሱትን ጥላጫ ማራገብ ማንንም አይጠቅምም። በተለይ ውጭ ሆነው ፍለጠው ቁረጠው የሚሉት ፈሳሞች እራሳቸው በረሃ ወርደው የሚያወሩትን በተግባር እስካላሳዩ ድረስ፣ ጭራቸውን ቆልምመው ዝም ነው ማለት ያለባቸው።

ሀብታሙ ስሙን ለውጦ ደረጀ ፕሮግራም ላይ መደወሉ ያሳፍራል። ምን ዓይነት ሽንፍላና ወሸላ ሰው እንደሆነ ነው የሚያሳየው።
ሰላም ፤ የኢትዮጵያ 120 ሚሊየን ህዝብ በውጭ ፍለጥው ቁረጠው ስለተባለ ተነስቶ የሚለውጠው ወይም የማይለውጠው ነገር የለም፤ የኢትዮጵያ ረያሌቲ ህዝቡ እራሱ መፍትሄ እንዲፈልግ ያስገድደዋል ፤ አንቺ እንዳልሸው በሰላማዊ መንገድ የሚቀይርበት መንገድ ካለ ሁልግዜም ሰላማዊ ለውጥ ነው ምርጫው ሊሆን የሚችለው ፤ ነገር ግን ሰው በጅምላ በየሳምንቱ እየተጨፈጨፈ፤ ህዝብ ላይ ከአዲስ አበባ ጀምሮ በየከተሞች ላይ ህግ ወጥ በሆነ ምክንያቶች ኢትዮጵያዊያን መብታቸው እየተጣሰ ፤ አንቺ የምትይው ሰላማዊ መንገድ አማራጭ ሊሆን የማችልበት ደረጃ ላይ እየደረሰነው ፤ ተነሳ የሚለውም ይሁን ፤ አንደ አንቺ አይንቱ በምርጫ ብቻ ለውጥ ይምጣ የምትይውም መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ህዝብ ከሚወስነውና ከሚወስደው እርምጃ ጋር ምንም ግንኙነት ሊኖረው አይችልም ፤ ሀገር ቤትም በጦርነት መቀየር አለበት የሚል አለ ፤ በሰላም መቀየር አለበትም የሚል አለ ፤ እነርሱ ናቸው የመጨረሻውን ውሳኔ የሚሰጡት ፡፡ ውሳኔው ደግሞ መሬት ላይ ባለው ሪያሊቲ ብቻ ነው የሚውሰነው ፤

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by TGAA » 21 Dec 2022, 01:04

አንቺ መከርሽም አልመከርሽም ወይም እኔም ፍለጠው ቁረጠው አልኩኝ አላልኩም የመጨረሻውን ውሳኔ ከኑሮውና ከምሬቱ ተነስቶ መፍትሄ የሚዘይደው በኑሮው የሚሰቃየውና መተንፈሻ ያጥው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ፤ አንዳንድ ግዜ የኛን ተጽእኖ በጣም በተጋነነ መልክ ሰለምናየው ነው እንጂ ህዝቡ እራሱ ነው ሀገር ቤት ላለው በሺታ መድሀኒት የሚያገኝለት ፤ እኛ በትክክለኝው መንገድ ትግሉን መደገፍ ብቻ ነው ማንኝውንም ህዝቡ ያዋጣኛል ብሎ የመረጠውን፡ እኔ ህዝቡ መደራጀት ፤ መታጠቅ እንዳለበት አምናለሁ ፤ እራሱን የመከላከል መብቱ መጠበቅ አለበት ፤ ቁጭ ብለህ ታረድ የሚባል ነገር የለም ፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 21 Dec 2022, 01:13

ህዝቡ እንዲታጠቅ ምን አስተዋፆ ማድረግ እንዳለብኝ እስኪ ከልምድህ ንገረኝ።

TGAA wrote:
21 Dec 2022, 01:04
አንቺ መከርሽም አልመከርሽም ወይም እኔም ፍለጠው ቁረጠው አልኩኝ አላልኩም የመጨረሻውን ውሳኔ ከኑሮውና ከምሬቱ ተነስቶ መፍትሄ የሚዘይደው በኑሮው የሚሰቃየውና መተንፈሻ ያጥው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ፤ አንዳንድ ግዜ የኛን ተጽእኖ በጣም በተጋነነ መልክ ሰለምናየው ነው እንጂ ህዝቡ እራሱ ነው ሀገር ቤት ላለው በሺታ መድሀኒት የሚያገኝለት ፤ እኛ በትክክለኝው መንገድ ትግሉን መደገፍ ብቻ ነው ማንኝውንም ህዝቡ ያዋጣኛል ብሎ የመረጠውን፡ እኔ ህዝቡ መደራጀት ፤ መታጠቅ እንዳለበት አምናለሁ ፤ እራሱን የመከላከል መብቱ መጠበቅ አለበት ፤ ቁጭ ብለህ ታረድ የሚባል ነገር የለም ፤

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by TGAA » 21 Dec 2022, 01:35

ሚስቱንና ልጆቹን መከላከል ያለበት ገበሬ ያንቺንና የኔን አስተዋጾ አይጠብቅም ያለውን ከበት ሸጦ እየታጠቀ ነው ፤ በሚችለው አቅሙ፤ ከጽሁፍሽ እንደተረዳሁት ህዝቡ እራሱን መከላከሉን እንደ ጠብ ጫሪነት የምታየው ነው የሚመስለኝ ስለዚህ " ምን አስተዋጾ ማድረግ እንዳለብኝ " የሚለው ጥያቄሽ ከልብሽ አይመስለኝም ፡፡ ህዝቡ በደሉ አንገፍግፎት በአመጽ የአብይን መንግስት ካላሰወገድ ካንቺ ጋር 5 አመት ጠብቀን በምርጫ የአብይን መንግስት እናሰወግደዋለን ማለት ነው፤ አብይ እስካሁን እያከታተለ የኢትዮጵያን ህዝብ ከድቷል ምርጫውንም 99 አሸንፍያለሁ ብሎ እንዳይከዳን ተስፋ ማድረግ ነው፡፡
Last edited by TGAA on 21 Dec 2022, 01:44, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Horus » 21 Dec 2022, 01:38

selam,
የዲያስፖራ ሃይልና አስተዋጾ በጣም ማቃለል ሳይሆን ጥቅም አልባ አድርገህ ስለምታይ አንድ ሁለት ነገር ስለ ፊሎሶፊ ኦፍ አክሽን (የተግባር ፍልስፍና/ቲኦሪ) ልንገርህ ። አንድ ተግባር (ለምሳሌ መንግስት የመለወጥ ተግባር) 8 ፓራሚትሮች ወይም ክፍሎች አሉት ። ልብ በል ይህ የእኔ ምናባዊ ፈጠራ ሳይሆን በስይስተም ቲኦሪ ተረጋግጦ ዛሬ አይሮፕላን የሚነዳ ፕሮግርም የሚጻፍበት ሳይንስ ነው ።

እነዚያ የተግባር ፓራሚትሮች (1) የተግባሩ አድራጊ አክተር አለ፣ (2) የተግባሪ ፍላጎት/አላማ/ግብ አለ፣ (3) የተግባሩ እውቀት አለ (ማለትም አንድ ነገር ከሌላ ነገር መለየት ለምሳሌ በደብዳቤ አቤት ማለትና ቤት መቀመጥ አንድ አይነት ተግባሮች አይደሉም ግን ሁለቱም ሰላማዊ ናቸው ።(4) መተግበሪያ ክህሎት/ እስኪል/ግብዓት የምንለው ሪሶርሶች ለምሳሌ ሰዎችን ሰብስቦ በንግግር መቀስቀስ ክህሎት አንድን ሪያሊቲ በምስል ቀርጾ ሰዎች ከመቀስቀስ እስኪል ይለያል፣ (5) ትግበራ/ፐርፎርማንስ ለምሳሌ ያምሃ ደስታ ሰልፍ አክቿል ፐርፎርማንስ ነው፣ (6) ስኬት/አቺቭመንት፣ (7) የተግባሪው ስብዕና/ፐርሰናል ካራክተሮች፣ እና በመጨረሻ (8) የዚያ ተግባር ፋይዳ/ ሰግኒፊካንስ ናቸው።

አሁን በጥልቀት እነዚህን ፓራሜትሮች ስትመረምር መሬት ላይ የሌሉ የተግባሩ አካላ ብዙ የሚሰሩዋቸው ነገሮ አሉ ። ለምሳሌ በቁጥር 2፣ 3፣ 4 እና 8 ዙሪያ ። በተለይ በቁጥር 2 እና ቁጥር 4 ዙሪያ። ባንድ ቃል ዝም ብለው በደፈናው የዲያስፖራ አስተዋጾ ማጣጣል አትችልም ። ይህ አንድ ሙሉ መጻህፍ የሚፈልግ ነገር ስለሆነ ከዚህ በላይ ዝርዝር ይቸግረኛል እንጂ ብዙ ብዙ ትርዝር የተግባር ግብዓቶች መጥቀስ እችል ነበር።

Tiago
Member
Posts: 3336
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Tiago » 21 Dec 2022, 02:30

idiotic 'sun' .
get a grip, man. you never forward your argument other than posting childish graphics,I bet you spent your life molesting farm animals.
besti_al Galla!!

https://borkena.com/wp-content/uploads/ ... os.mp4?_=1

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Horus » 21 Dec 2022, 02:34

TGAA wrote:
21 Dec 2022, 00:17
The stubborn moggassa expansionist politics is going to buckle in the face of the Ethiopian people's resistance. The Ethiopian people gave Abiy and his Oromo henchman the to lead Ethiopia democratically, it didn't take a year for this clueless tribalist to conspire to swallow 60% of the Ethiopian economical engine into their tribal column. What happened to weyanes is going to happen to the moggassist in short order.

stubborn tribalists never learn that Ethiopia is more than the sum of its parts, till it is too late.
ግብዙ ሃሬ :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 21 Dec 2022, 04:03

ዲያስፖራማ ወያኔም፣ በቀለ ገርባም፣ ሸኔም፣ ኦነግም፣ የአማራ ፅንፈኛም፣ አደናጋሪም፣ ፍርፋሪ ለቃሚም፣ ፀጉረ ልውጥም፣ ተሳዳቢ ቱሪናፋም አለ። መሬት ላይ ካለው ሃይል ጋር በትክክል የሚሰራው ግን ፣ ጸጥ ለጥ ብሎ ስራውን ያኪያሂዳል።

Horus wrote:
21 Dec 2022, 01:38
selam,
የዲያስፖራ ሃይልና አስተዋጾ በጣም ማቃለል ሳይሆን ጥቅም አልባ አድርገህ ስለምታይ አንድ ሁለት ነገር ስለ ፊሎሶፊ ኦፍ አክሽን (የተግባር ፍልስፍና/ቲኦሪ) ልንገርህ ። አንድ ተግባር (ለምሳሌ መንግስት የመለወጥ ተግባር) 8 ፓራሚትሮች ወይም ክፍሎች አሉት ። ልብ በል ይህ የእኔ ምናባዊ ፈጠራ ሳይሆን በስይስተም ቲኦሪ ተረጋግጦ ዛሬ አይሮፕላን የሚነዳ ፕሮግርም የሚጻፍበት ሳይንስ ነው ።

እነዚያ የተግባር ፓራሚትሮች (1) የተግባሩ አድራጊ አክተር አለ፣ (2) የተግባሪ ፍላጎት/አላማ/ግብ አለ፣ (3) የተግባሩ እውቀት አለ (ማለትም አንድ ነገር ከሌላ ነገር መለየት ለምሳሌ በደብዳቤ አቤት ማለትና ቤት መቀመጥ አንድ አይነት ተግባሮች አይደሉም ግን ሁለቱም ሰላማዊ ናቸው ።(4) መተግበሪያ ክህሎት/ እስኪል/ግብዓት የምንለው ሪሶርሶች ለምሳሌ ሰዎችን ሰብስቦ በንግግር መቀስቀስ ክህሎት አንድን ሪያሊቲ በምስል ቀርጾ ሰዎች ከመቀስቀስ እስኪል ይለያል፣ (5) ትግበራ/ፐርፎርማንስ ለምሳሌ ያምሃ ደስታ ሰልፍ አክቿል ፐርፎርማንስ ነው፣ (6) ስኬት/አቺቭመንት፣ (7) የተግባሪው ስብዕና/ፐርሰናል ካራክተሮች፣ እና በመጨረሻ (8) የዚያ ተግባር ፋይዳ/ ሰግኒፊካንስ ናቸው።

አሁን በጥልቀት እነዚህን ፓራሜትሮች ስትመረምር መሬት ላይ የሌሉ የተግባሩ አካላ ብዙ የሚሰሩዋቸው ነገሮ አሉ ። ለምሳሌ በቁጥር 2፣ 3፣ 4 እና 8 ዙሪያ ። በተለይ በቁጥር 2 እና ቁጥር 4 ዙሪያ። ባንድ ቃል ዝም ብለው በደፈናው የዲያስፖራ አስተዋጾ ማጣጣል አትችልም ። ይህ አንድ ሙሉ መጻህፍ የሚፈልግ ነገር ስለሆነ ከዚህ በላይ ዝርዝር ይቸግረኛል እንጂ ብዙ ብዙ ትርዝር የተግባር ግብዓቶች መጥቀስ እችል ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊነት ጋር እልህ ውስጥ የገባቸው አዳነች አቤቤ ነች! ትባረር! ያ ካልሆነ እልከኛው አቢይ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 21 Dec 2022, 17:35

Ambachew Mekonnen was the last authentic Amhara leader. He had explained the case of Addis Ababa in a plain language. He must have gotten under the skin of bully Shimelis.

Post Reply