Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

Re: ወደ አገር እንዳይገቡ የታገዱ 38 ሸቀጣ ሸቀጦች

Post by Union » 15 Oct 2022, 20:34

Anbeta

Who are you referring to by "we"? :lol: :lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
15 Oct 2022, 12:03
That’s bullsh!t, even supporters of the government don’t use the bank either. We don’t have a culture of living by example. Period! We are only good at complaining, pointing fingers & blaming others.
union wrote:
15 Oct 2022, 10:27
What you are saying does not make sense. The diaspora avoids the banks mainly because they dont believe they have a government. They actually fight the government by any means. So that is not a corruption by the diaspora, lady!

Selam/ wrote:
15 Oct 2022, 00:09
Not only politicians but also everyone has now become a thief. While accusing the government of corruption, the diaspora avoids the national bank when sending remittances, which itself is a corruption. When a driver bribes a policeman to avoid prosecution, he or she commits a petty crime. A farmer or retailer that inflates the price of goods is participating in a financial crime, which in turn results in frequent thefts and murder. A tenant that subdivides & sublets a Kebele house at exorbitant price is committing a criminal offense. When a private or public institution treasurer submits fake or forged proformas and invoices, the theft isn’t any different from that of politicians. A parent that bribes a teacher to be easy on his child is part of the problem. The greedy medical doctors that prescribe medication with no or without adequate diagnosis & result in a disability or death of their patients are criminals. All these things are happening in Ethiopia as we speak and if you are one of the diasporas that sends remittances illegally as noted above, you better shut the fvck up.
Horus wrote:
14 Oct 2022, 19:53
አበረ&ዛኢልማኩን፣
ኢኮኖሚው በብዙ መልኩ የተበላሸ ስለሆነ ቀላል መልስ ያለ አይመስለኝም። አንድ ምሳሌ ብቻ ልጥቀስ። አሁን ያለው ኦሮሞ መር መንግስት በፖሊሲ ደረጃ የከተማው ሕዝብ በገሬው እንዲመዘበር ፖሊሲ ያለው ይመስለኛል። ይህ የሆነብት ክንኛት በኔ ግምት በዲያስፖራና ሬሚታንስ ገንዘብ ነው። ብዙ ሰው ይህ ሁሉ የከተማ ስራ አልባና ድሃ እንዴት ነው የሚኖረው በዚህ እጅግ ሰማይ በነካ ኢንፍሌሽና የኑሮ መወደድ እያለ ይጠይቃል መልሱ የዲያስፖራ ሬሚታንስ ነው ።

ይህ የሬሚታንስ ኢኮኖሚ አሁን ላይ ከ6 ቢሊዮን ዶላር ባመት በላይ ነው ይባላል። ልብ በሉ ዲያስፖራው በእቃና ቁሳቁስ መልክ የሚያስገባው መድሃኒት፣ ልብስ፣ ኮስሜኢክስ፣ ቾምፑተር ምናምን ሳይጨምር ለቤት ለዘመድ ምኖሪያ የሚልከውና ቤት ለማሰራት፣ ቢዝነስ ለመጀር የሚያስገባውን ደማምረን ነው ።

የዚህ ነጻ ዌልፌር ሬሚታንስ ፍሰት የገባው ንጋዴና ገበሬ የሁሉም ነገር ዋጋ ካገሪቱ ሕዝብ ፐር ካፒታ ሺ ግዜ እጥፍ ሰቅሎታል። ለዚህ ነው አለምንም የደሞዝና ግቢ እድገት የምግብና እቃዎች ዋጋ ዝም ብሎ የሚያድገው ። ይህን የሬሚታንስ ዶላር ፈሰስ የሚቋምጠው ካድሬና ቢሮ ከበርቴ ከገበሬ ጋር በመሻረክ አይደለም በሬ፣ በግ፣ ፍየልና ዶሮ ፤ አይደለም ቴፍ፣ ስንዴና ገብስ ፣ ቲማቲም ቃሪያ፣ ሽንኩርት ጎመን ሁሉ ሰማይ ጠቀስ ዋጋ ይጠይቃሉ ። ለምን ከተባለ ከተሜ ረብጣ ዶላር ከየዲያስፖርው ስለሚላክለት አሁን ሃብት እየተዘዋወረ ያለው ከከተማ ወደ ገጠር ነው ።

አንድ በሬ ለማስባት ስንት ስለወሰደ ነው በ200 ሺ ብር ማለት በሩብ ሚሊዮን ብር የሚሸጠው? ይህ እብደት አይደለም፣ ስህተት አይደለም፣ አይን ያወጣ መንግስት የሚደግፈው ዝርፊያ ነው ። ያው ከተሜ የፖለቲካ ንቃቱን ከፍ ያለ ለፒፒ ፓርቲም የሶሻል መሰረቱ ሳላልሆነ ልክ እንደ ወያኔ ዘመን አሁን እየተቀጣ ነው።

ስለዚህ ከላይ ያነሳችሁት ማክሮ ፊስካልና ሞኒትርይ ችግሮች እንዳሉ ሆነው ይህ በሬሚታንስ እስትንፋስ የሚነቃነቀው ኮንሲዩመር ሴክተር አጭር መፍሄ አይኖረውም ። እንኳንስ ሰው ሬሚታንስ መላክ ሊቆም ህጋዊ በሆነ በባንክ አማካይነት እንኳ መላክ አይፈልግም። አሁን የምንዛሪው ልዩነት በእጥፍ ስለሚለያይ ማለት ነው። ችግሩ ፌክ ኢኮኖሚ ስለሆነ ነው ። የእቃ ዋጋ ያን እቃ ለማምረት ከሚፈጀው ወጪ ጋር ግንኙነት የለውም ። የሰዉ የመግዛት አቅም ከዚያ ገዥ ገቢ ጋር ግንኙነት የለውም። ስለዚህ የነ አደም እስሚዝ ፍላጎትና አቅርቦት በኢትዮጵያ የለም አይሰራም!!

አንድ ቦታ አበረ እንዳለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ኢመደበኛ፣ ኢንፎርማል፣ ኢሎጂካል ኢኮኖሚ ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወደ አገር እንዳይገቡ የታገዱ 38 ሸቀጣ ሸቀጦች

Post by Selam/ » 15 Oct 2022, 20:45

Specifically you ጉንዳን!
union wrote:
15 Oct 2022, 20:34

Post by Selam/ » 16 Oct 2022, 07:18

What’s the alternative skin & hair care when the foreign cosmetic supplies dry up?

The Omo valley tribes have figured out thousands of years ago that the mud under their feet enriches their immune system and beautifies their skins. Whereas the ferenji slaves in Addis & other big cities spend tons of money on imported mud spa and clay mask.

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወደ አገር እንዳይገቡ የታገዱ 38 ሸቀጣ ሸቀጦች

Post by Selam/ » 16 Oct 2022, 07:41

Fake hair from a dead person: To try to look like some body else vs ‘To thine own self be true’

Post Reply