Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member+
Posts: 5092
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Meleket » 17 Jun 2022, 11:02

ተራ 'ካድሬዎቻችን' እንበላችሁ ዴስ እንዲላችሁ እንጂ ኣንድ መሆናችሁ ጠፍቶን ኣይደለም! :mrgreen:

የዚህን ጥያቄ ሁነኛ መልስ ኣለመረዳት፡ የተራ ካድሬዎቻችንን የቦለቲካ ዝቅጠት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡ በመሆኑም በነዚህ ተራ ካድሬዎቻችን እፍረተቢስነት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናዝናለን። :lol:

አንድን ህዝብ ካንተ በላይ ኣውቅልኃለሁ ማለት አይቻልም። የትግራይ ጉዳይ የትግራይ ህዝብን ይመለከታል፡ የኤርትራ ጉዳይ ደግሞ የኤርትራ ህዝብን ይመለከታል። የኢትዮጵያ ጉዳይ ደግሞ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ይመለከታል። ከዚያ በተረፈ ግን ወፈፍ የሚያደርጋቸው ተራ ካድሬዎች፡ ስለሁሉም ህዝብ ከኛ ሌላ አዋቂ የለም የሚል ፈሊጥ ማራገባቸው ምንነታቸውንና እራቃቸውን ለህዝብ ይፋ አድርጎ የሚያሳይ በመሆኑም እኛ ኣንቅረን እንደተፋናቸው አስተዋዮችና ብልሆችም ኣንቅረው . . .!
:mrgreen:
Meleket wrote:
15 Jun 2022, 08:02
የዚህን ጥያቄ መልስ ከሚመለከተው ከትግራይ ህዝብ ውጭ፡ ማንም ቦተሊከኛ ነኝ ከሚል ኣካል በትክክል ሊመልሰው ኣይችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ያተረፈችውንም ሆነ የከሰረችውን በትክክል የሚያውቀው የትግራይ ህዝብ ነው።
:mrgreen:
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22
TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?
Weyane.is.dead wrote:
15 Jun 2022, 12:59
Game over le ante new. Leba achberbari weyane vermin.
. . .
Digital Weyane wrote:
15 Jun 2022, 21:14
ጡያቄው መሆን ያለበት፣ ጁንታው ዎንድሜ Meleket በሞፈጠሩ ውድ ኡናታችን ትግራይ ሙን አተረፈች ነው። :roll: :roll:

ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket, yabello የሚለውን ሌላው ኒክኔሙ ተጠቅሞ ይለጥፋቸው የነበሩ ፖስቶች ሲገለጡ ኡጅግ የዘቀጡ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፋቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ሰይጣኑ አሁን በኤርትራዊ ተመስሎ መጣ። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Abdisa » 17 Jun 2022, 13:05

Digital Weyane wrote:
15 Jun 2022, 21:14
ጡያቄው መሆን ያለበት፣ ጁንታው ዎንድሜ Meleket በሞፈጠሩ ውድ ኡናታችን ትግራይ ሙን አተረፈች ነው። :roll: :roll:

ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket, yabello የሚለውን ሌላው ኒክኔሙ ተጠቅሞ ይለጥፋቸው የነበሩ ፖስቶች ሲገለጡ ኡጅግ የዘቀጡ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፋቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ሰይጣኑ አሁን በኤርትራዊ ተመስሎ መጣ። :roll: :roll:
I figured that much! :mrgreen:
yabello = Meleket
Digital Weyane = Stalin
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Post Reply