Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Right
Member
Posts: 4878
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 16 Jun 2022, 14:08

አቶ ክቡር ገና ኢዜማ የብልጽግና ተለጣፊ ሆኖ መስመሩን ስለሳት እና የህዝብን አደራ ስለበላ የታሪክ ተወቃሽ ላለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ከኢዜማ አባልነቴ ራሴን ሰረዣለሁ አለ!!

Post Reply