ሌላው የጉራጌ ብልጽ ኛ የስልጤ ብልጽኛ ዶለቱም አልዶለቱ ጉራጌ የራሱ ክልል ይፈልጋል ። በቃ! ይህ ከዎያነ ወይ ከብልጽግ ና ጋር ተያይዞ ጉራጌ ለሚፈርሰው ደቡብ ማጣፈቻ ሊሆን አይችልም ።
ሌላው ትልቁ እጅግ ትልቁ ጉዳይ ጉራጌ ራሱን መከላከል አለበት፣ ስለሆነ መታጠቅ አለበት ። ኢቶ360 ከጉራጌ ሕዝብ መልካም ምኞትና ሃሳብ ፍቅር እንዳላቸው አቃለሁ፣ ግ ን ፕራክቲካል አይደሉም። ጉራጌ እንዴት ራሱን ይጠብቅ፣ እንዴትና መች ክልሉን ያቁም በሚለው ላይ ሃሳብ እስከሌላችሁ ድረስ ሰሚ አታገኙም ።
ጉራጌ ራሱን ለመከላከልና መብቱን ለማስጠበቅ ማድረግ ያለበትን ሁሉ ማድረግ አለበት ! በቃ !

