ስለማይገባህ ነገር ከመቀባጠር ይህን ስማና ተማር?
Re: ያቢይ መንግስት በውቀት እጦት እየተናጠ ነው
ሰን፣
ስለማይገባህ ነገር ከመቀባጠር ይህን ስማና ተማር?
ስለማይገባህ ነገር ከመቀባጠር ይህን ስማና ተማር?
Re: ያቢይ መንግስት በውቀት እጦት እየተናጠ ነው
የዛሬ 3 አመት ተኩል ምን ብዬ ነበር? ዛሬ ከ4 አመት በኋላ ወያኔ ለምንድን ነው ብልጽግናን ካርታውን ተራ በተራ የምትበላው? መልሱ ኢንተለጀንስ፣ እውቀት፣ ብልሃት ፣ችሎታ ብቃት ይባላል!!1 ብልትግና የክሊፕቶክራት የቢሮ ከበርቴ ሳሆን የቢሮ ሌቦች ፓርቲ ነው ነው እንጂ የፖለቲካ ሊቃውንት ፓርቲ አይደለም!!