https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 085&type=3"ታክሲ ውስጥ ነበርኩ። ከኋላ ወንበር። ስልኬ ጠራ። አየሁት። ወንድሜ ነው ከግንቢ ከተማ። አነሣሁትና
'ሄሎ?' ብየ በኦሮምኛ እንዴት ናችሁ?ከተማው እንዴት ነው? ስል ሙሉ የታክሲው ተሳፋሪ ዞሮ አየኝ። አንዳንዶቹ ፊቴ ላይ እቃ የሚፈልጉ ያክል አልመዝምዘው አዩኝ። ደነገጥኩና ስልኩን አቆርጨ አንገቴን ደፋሁ። የምር ለካ ህዝብ ሁሉ እየጠላን ነውህዝብ ሁሉ ሰው እንዳላይደለን በሌላ አይን ነው ሚያየን
የምር አመመኝ! ድሮ ምንም አውራ ምንም የማይመስለው የአዲስ አበባ ህዝብ ዛሬ ቋንቋየን የገዳዮች ፣ ያፈናቃዮች ፣ ያሣዳጆች ቋንቋ አድረገው ስለውታል። ከዚህ በኋላ ኦሮምኛ ላለማውራት ወስኛለሁ። ቤተሰቤ ጋ ስሆን ብቻ ጠቀማለሁ። ማንም ሰው እንዲጠላኝ አልፈልግም። ምክንያቱም ከሰወች ጋር የምኖር ሰው ነኝ። እባካችሁ ፖለቲካ አውርታችሁ እኛን የምታጋድሉ ሆዳሞች ተውን?
" አሁን ያዋራኝ የቀድሞ ባልደረባየ ነው። ቄሮ አውሬያዊ ባህሪዋ እዚህ ያለውን ብቻ ሳይሆን አለም እየመሠከረላት ነው።
By Wonde Berhanu Kabaw
speaking afan oromo in finfine is becoming dangerous
where are all the oromos in finfine? they should come out and condemn this kind of behaviour.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12895
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: speaking afan oromo in finfine is becoming dangerous
Bekele Gerba ga hid na isu yasmeleselih belaw!or1 wrote: ↑26 Oct 2019, 16:16where are all the oromos in finfine? they should come out and condemn this kind of behaviour.
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 085&type=3"ታክሲ ውስጥ ነበርኩ። ከኋላ ወንበር። ስልኬ ጠራ። አየሁት። ወንድሜ ነው ከግንቢ ከተማ። አነሣሁትና
'ሄሎ?' ብየ በኦሮምኛ እንዴት ናችሁ?ከተማው እንዴት ነው? ስል ሙሉ የታክሲው ተሳፋሪ ዞሮ አየኝ። አንዳንዶቹ ፊቴ ላይ እቃ የሚፈልጉ ያክል አልመዝምዘው አዩኝ። ደነገጥኩና ስልኩን አቆርጨ አንገቴን ደፋሁ። የምር ለካ ህዝብ ሁሉ እየጠላን ነውህዝብ ሁሉ ሰው እንዳላይደለን በሌላ አይን ነው ሚያየን
የምር አመመኝ! ድሮ ምንም አውራ ምንም የማይመስለው የአዲስ አበባ ህዝብ ዛሬ ቋንቋየን የገዳዮች ፣ ያፈናቃዮች ፣ ያሣዳጆች ቋንቋ አድረገው ስለውታል። ከዚህ በኋላ ኦሮምኛ ላለማውራት ወስኛለሁ። ቤተሰቤ ጋ ስሆን ብቻ ጠቀማለሁ። ማንም ሰው እንዲጠላኝ አልፈልግም። ምክንያቱም ከሰወች ጋር የምኖር ሰው ነኝ። እባካችሁ ፖለቲካ አውርታችሁ እኛን የምታጋድሉ ሆዳሞች ተውን?
" አሁን ያዋራኝ የቀድሞ ባልደረባየ ነው። ቄሮ አውሬያዊ ባህሪዋ እዚህ ያለውን ብቻ ሳይሆን አለም እየመሠከረላት ነው።
By Wonde Berhanu Kabaw
Isu gin men lesera meta ke ginbi Addis Ababa deres?