የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር ስሑል ሚካኤል አዲስ መጥሀፍ ምረቃ ላይ አንድ የእንደርታ ተወላጅ ስለ እንደርታዎች በትግርኛ ወኔ ቀስቃሽ ንግግር አድርገዋል። ከንግግሩ በግርፉ ሲተረጎም፤
ትግራይ ውስጥ የእንድርታ ልጆች በጣም ተገፍተናል፣ ታሪካችን ጀግንነታችን ከትግራይ አልፎ ለኢትዮጵያ እንዳልሆነ አሁን ትግራይ ውስጥ የእንደርታ ማንነት ለማጥፋት የሚሰራ ሀይል አለ ብለዋል። እስካሁን ለአብሮነት ስንል ብዙ ችለን ኑረናል ካሁን በኋላ ግን እንናገራለን ሲሉ ይደመጣሉ። ብንግግራቸው መሀል የታዳሚው ጭብጨባና ፉጨት በትክክል የእንድርታ ህዝብን መገፋት እንደሚገልጽ ያሳብቃል።
ለማንኛውም ትግርኛ የምትችሉ ወገኖች ሙሉ ንግግሩ ከቪዲዮው ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Please wait, video is loading...