Please wait, video is loading...
. Re: Video Of:Galla-Abiy Begs & Disses Fanos 4 Peace In Amhara Region.(((HAHAHA))).***WHERE R FANO @?***.!!! WEEY GUUD !!
እየገደሉ ለቅሶ? ለአለም ሰላም ፈላጊ ለመምሰል እንጂ እውነተኛ ሰላም ፈልጎ አይደለም:: ለኢትዮጲያ ሰላም ካሰበ ስልጣኑን ልክ እንደ ሃይለማሪያም ደሳለኝ በሰላም ይልቀቅ:: አይ ካለ ጭንቅላቱን አጥቶ ስልጣኑን ይለቃል::
አላልቅ ያለውን የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፈ ስለ ሰላም ለመስበክ ማሰብ ለተጨፈጨፋት ሚሊዬንአማራ ያለአግባብ በጭካኔ ለተገደለው ጀነራል አሳምነው ጽጌ እና በጂምላ የተረሸኑት የአማራ እውነተኛ አመራሮች ስድብ ነው
አላልቅ ያለውን የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፈ ስለ ሰላም ለመስበክ ማሰብ ለተጨፈጨፋት ሚሊዬንአማራ ያለአግባብ በጭካኔ ለተገደለው ጀነራል አሳምነው ጽጌ እና በጂምላ የተረሸኑት የአማራ እውነተኛ አመራሮች ስድብ ነው