Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43913
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!

Post by Horus » 11 Jul 2026, 17:49

አቶ መለከት፣
ለምን ያላልኩትን ቃል አፌ ውስጥ ትወረውራለህ?
ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ በሚለው ግዙፍ ፍልስፍና ውስጥ ስራ ካጣን የሚል የደካሞች ቃል የለበትም ። ጉራጌ ስራ ማጣት የሚለውን ቃል አያውቀውም! ጉራጌ ስራ ሌላ ሰው እንዲሰጠው የሚጠብቅ ባህል አይደለም እያልኩህ ምነው ሆነ ብለው ትዋሻለህ! መርካቶ ስትወጣ አንድ የሆነ ሰው ስራ እንዲሰጥህ አይደለም! መርካቶ የምትወጣው ባቅምህ ልክ የራስክን ስራ ለመፍጠር ነው ። ከዚያም ጋዜጣ በመሸጥ ፎቅ መስራት ነው የጉራጌ ልጅ ማደጊያ ጨዋታ ። ይህን ለማረጋገጥ የዛሬ 23 አመት ባላገር የተቀዳ የልጆች ዘፈን ፈልጌ አሳይሃለሁ!

ጉራጌ የመግስት ስልጣን ላይ ተጣብቆ በጉቦና ስርቆት እዚህ የደረ ሕዝብ አይደለም ። ያን አይነት መጥፎ ልማዳ ያላችሁ ናችሁ ሰላም የምትነሱን!

ልብ በል የኤርትራው ሳይሆን አንድ ብቁና እውነተኛ መንግስት ማህበራዊ ስራዎች አሉበት ። የጋራ ጥቅሞችን የሚያሟሉ ብዙ ብዙ ስራዎች አሉበት! ያ ማለት ግ ን ዜጋዎች የመንግስት እጅ ጠባቂ ጥገኛ ተመጽዋቾች አይደሉም ። አሁን ላይ እንደ ምታየው አገሬ የጉራጌን ፍልስፍና ተቀብላ እንደ ጉድ እየሰራች እንደ አደይ አበባ እየደመቀቸ ነው!

ግዜ ለኩልም ይነንት እንደ ምንለው! (ለሁሉም ግዜ አለው)!

2 min ላይ ስማት ህጻኗ 'ፍቆ እሰራ ነበር አቀበቱ ላይ ' ትልሃለች :idea: :idea: :idea: :idea:

Meleket
Member+
Posts: 5205
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!

Post by Meleket » Yesterday, 02:29

ወዳጃችን ትጉውን የጉራጌ ማኅበረሰብን የማትወክለው ወደሉ የብልጽግና ካድሬ “አንተ ምን የማትለው ነገር አለ?” እነ Selam/ እኮ ትለው የነበረውን ቁልጭ አድርገው እያመጡ አስነብበውናል።

ጭፍን ዘረኝነትህ እኮጉራጌ ሆኖ ሌባና ቀጣፊ አጭበርባሪ የለም” የምትል አስመስሎሃል። መንፈሳዉያን ሰሜንኞች ሲተርቱክንዲ ብጹሕ ውላድካ አይትምሓል” ይላሉ ትርጓሜው “ሌላው ይቅርና የገዛ ልጅህም ቢሆን አይሳሳትም ፍጹም ነው ብለህ አትማል” እንደማለት ነው። ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ለስህተት ሊጋለጥ ስለሚችል አንተ ወደሉ የብልጽግና ካድሬ ደግሞ ከ130 ሚልዬን ኢትዮጵያዉያን ሁሉ ነጥለህ፡ ጥቂቱን ጉራጌ መርጠህ “ጉራጌ ሰራተኛ ነው፡ ንጹህ ነው፡ አይሳሳትም፡ አይሰርቅም፡ አይቀጥፍም፤ መንግስተ ሰማያት ጉራጌን ብቻ ነው የምትቀበለው፡ ስህተትና ስርቆትን ስለማያውቅ። በመሆኑም ነው አምላክ መርጦ ገነት መሃል ላይ ያሰፈረው፡ ዳርዳሩን ደግሞ እሳት እንዲያደርገው እመኛለው።” የምትል መስለሃል:mrgreen:

ወዳጃችን፡ ማንኛውም ማኅበረሰብ ጎበዞች አሉት ጩሉሌዎችና ቀጣፊዎች ሞላጫዎችና ሌቦች ትላንት ያሉትን ቀልብሰው ዛሬ ሌላ የሚሉ፡ ቃላቸውን ለማጠፍ ስቅጥጥ የማይላቸው፡ ወስላቶችና ሌቦችም አሉት።

የጉራጌ ማኅበረሰብ ስራ ወዳድ መሆኑን ጠንቅቀን እንደምናውቅ አስቀድመን ቍልጭ አድርገን ነግረንሃል።
ጉራጌ ሆነው “ካለን እንበላለን ስራ ካጣንና ከሌለን አንለምንም እንሰርቃለን" የሚሉ የጉራጌ ማኅበረሰብን የማይወክሉ ብዙ ጉራጌዎች ሞልተዋል
ማለት መቸም ግልጽ አማርኛ ነው። እስቲ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙት ማረሚያ ቤቶች ይፈተሹ። አንድም ሌባ ኣጭበርባሪ ኪስ አውላቂ ጉራጌ የለም ነው እያልክ ያለሀውን? :mrgreen: ወዳጄ እንደ የቀድሞው ጠቅላይ ምኒስትራችሁ፡ እንደ የካሱ ኢላላ ጓደኛልመናና ስርቆትን እንደ ሙያና ስራ የምትቆጥሩ አንዳንድ ጐረቤቶቻችን እኮ የጉድ ናችሁ!

በግድ ጉራጌን እወክላለው የምትለው የብልጽግናው ወደል ካድሬ፡ “የሰው ባህርና ሃገር ለመስረቅ ከመሞከር በላይ ስርቆት አለ እንዴ?”፡ ወያኔን “ራስ ዳሸንን [ራስ ደጌናን] ሊሰርቅ ሞከረ” እየተባለ ሲወቀስ እንሰማ ነበር፤ ሰራተኛውንና ትጉዉን የጉራጌ ማኅበረሰብ የማትወክል ሞላጫ ሌባና ቀጣፊ ካልሆንክ በስተቀር፡ “ብልጽግናና ወፈፌ ካድሬዎቹ ደግሞ ቀይባህርን ዓሰብንና ምጽዋን ሊሰርቁ የሞከሩ ሌቦችና ቀጣፊዎች ናቸው” ቢባል ለምን ቅር ይልሃል?

በቀላል አማርኛ እያልንህ ያለነው፡ አንተ ሌባውንና ቀጣፊውን፡ አምላክ በቸረው ተፈጥሯዊ ጸጋ ረክቶ ተመስገን ማለት የማያውቀውን፡ የጐረቤት ሃገርን ሃብት የሚመኘውን፡ ባህርና ወደብ እሰርቃለው እያለ የሚጎረርረውን የወፈፌ ምርኮኞች ስብስብ የሆነውን ብልጽግናን እንጂ ሰራተኛውንና ትጉውን የጉራጌ ማኅበረሰብ አትወክልም ነው፡ ምክንያቱም እዉነቱና ያፈጠጠው እውነታ እሱ ስለሆነ፡ ብለናል እኛ ተመጽዋጭነትን የምንጠዬፈው ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኬር ለወዳጆቻችን ለትጉ ጉራጌዎች ለነ ሸምሱና ለነ ጠንክር! :mrgreen:

Horus wrote:
11 Jul 2026, 17:49
አቶ መለከት፣
ለምን ያላልኩትን ቃል አፌ ውስጥ ትወረውራለህ?
ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ በሚለው ግዙፍ ፍልስፍና ውስጥ ስራ ካጣን የሚል የደካሞች ቃል የለበትም ። ጉራጌ ስራ ማጣት የሚለውን ቃል አያውቀውም! ጉራጌ ስራ ሌላ ሰው እንዲሰጠው የሚጠብቅ ባህል አይደለም እያልኩህ ምነው ሆነ ብለው ትዋሻለህ! መርካቶ ስትወጣ አንድ የሆነ ሰው ስራ እንዲሰጥህ አይደለም! መርካቶ የምትወጣው ባቅምህ ልክ የራስክን ስራ ለመፍጠር ነው ። ከዚያም ጋዜጣ በመሸጥ ፎቅ መስራት ነው የጉራጌ ልጅ ማደጊያ ጨዋታ ። ይህን ለማረጋገጥ የዛሬ 23 አመት ባላገር የተቀዳ የልጆች ዘፈን ፈልጌ አሳይሃለሁ!

ጉራጌ የመግስት ስልጣን ላይ ተጣብቆ በጉቦና ስርቆት እዚህ የደረ ሕዝብ አይደለም ። ያን አይነት መጥፎ ልማዳ ያላችሁ ናችሁ ሰላም የምትነሱን!

ልብ በል የኤርትራው ሳይሆን አንድ ብቁና እውነተኛ መንግስት ማህበራዊ ስራዎች አሉበት ። የጋራ ጥቅሞችን የሚያሟሉ ብዙ ብዙ ስራዎች አሉበት! ያ ማለት ግ ን ዜጋዎች የመንግስት እጅ ጠባቂ ጥገኛ ተመጽዋቾች አይደሉም ። አሁን ላይ እንደ ምታየው አገሬ የጉራጌን ፍልስፍና ተቀብላ እንደ ጉድ እየሰራች እንደ አደይ አበባ እየደመቀቸ ነው!

ግዜ ለኩልም ይነንት እንደ ምንለው! (ለሁሉም ግዜ አለው)!

2 min ላይ ስማት ህጻኗ 'ፍቆ እሰራ ነበር አቀበቱ ላይ ' ትልሃለች :idea: :idea: :idea: :idea:

Selam/
Senior Member
Posts: 18419
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!

Post by Selam/ » Yesterday, 21:25

ክርክም ካድሬ
የቴዲን “የዳስ ጣል” መልዕክት በአፍ ጢሙ ደፋኸው:

በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከ ዳር
መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር

እሳት ቆዳህን ይለብልበው፣ ማህሉም ዳሩም እኮ ኢትዮጵያ ነው!

Horus wrote:
05 Jul 2026, 20:17

Horus
Senior Member+
Posts: 43913
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!

Post by Horus » Yesterday, 21:32

አቶ መለከት የድምበር ዳኛው
ኤርትራ በምትባለው የጣሊያን ሰሪት ውስጥ በትልቅነቱ 2ኛ ሆኖ ካስመራ ቀጥሎ ያለው ጎስት ታውን ከረን ውስጥ ከሚኖረው ኤርታርዊ ዩጋንዳ በሚባል እሩቅ ያፍሪካ አገር የሚኖረው ኤርትራዊ በቁጥር ይበልጣል ። በኤርትራ በይነመረብ የለም ። የኤርትራ ጂ ዲ ፒ ከ3ቱ ትላልቅ ጉራጌ ዲታዎች ሃብት ያነሰ ነው። LET THE FACTS ALONE, THEY SPEAK FOR THEMSELVES. ለማንኛውም አገሬን ለቀቅ :lol: :lol: :lol: :lol: ኢትዮጵያን የነካኩት ዳር ዳሮች እነሱማሌ እነሱዳን እነኤርትራ ፍርስርሳቸው ወጥቶ እየነደዱ ነው!

ኢትዮጵያ መሃሏ ገነት ድምበሯ እሳት! አሚን!

Last edited by Horus on 13 Jul 2026, 21:43, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 18419
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!

Post by Selam/ » Yesterday, 21:42

የአጭበርባሪን ጀርባ ለመመርመር ብዙ ርቀት መሄድ አያስፈልግም። መረጃ ፎረም በሃክታው ሙሉ በሙሉ ተለውሷል።

ቀጣፊ ሰው ደግሞ ለአምሳሉ ካልሆነ በስተቀር ለማንም ተያዥ፣ ዋስ ወይንም ምስክር ሊሆን አይችልም።

- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም!
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ!
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ!
- የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ከሆረስ የተቀዳ ነው!
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት!
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ!
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ!
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል!
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች!
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል!
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም!
- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የዘመናችህን ጣይቱ!
- ዓብይ የአፍሪካ አታቱርክ ነው!
- ዓብይ የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው!
- ዓብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል!
- ዓብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል!
- ዓብይ ዮሐንስ ቧ ያለውን እንዳያስገድለው የአማራ ህዝብ መጠበቅ አለበት!
- ዓብይ ሺመልስን ያባርረዋል!
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ!
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው!
- የጎጃም አባት ጋፋት ነው!
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው!
- ዓብይ ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው!
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው!
- ኦሮሞ ተረኛ ሌባ ነው!
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ!
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም!
- ኦሮሞን ኢትዮጵያን የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለች: አቢይ አህመድ፣ አበበ ቦጋለ፣ ኤርሚያስ ለገሰ፣ ታየ ቦጋለ
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ!
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል!
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ!
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
- ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ!
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው!
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ!
- ታማኝ በየነ ታላቅ ሰው ነው!
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው!
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል!
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው!
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን!
- ጉራጌ እስያዊና 50% አውሮፓዊ ነው!
- ብርሃኑ ነጋ – የዘመናችን ሙሴ!
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ!
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው!
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው!
- ዓብይ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው!
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ!
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት!
- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ምንም የወደብ ስምምነት ማድረግ የለባትም፤ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ!
- የሶማሊያ ፕሬዘዳንት ለህዳሴ ምረቃ መጣልን፣ ዕልልልል!
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል!
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- የኢትዮጵያ መንግስትን ለማፍረስ ከኤርትራ መሳሪያ ማግኘት አለብን፣ ከመንግሳተቸው ጋ አገናኙኝ!
- ኤርትራ ጠላታችን ናት!
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …!
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ!
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!
- ሞዲ ጆርዳንን 1 ቀን ብቻ ጎብኝቶ፣ እኛን ለ2 ቀን ጎበኘን!
- GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE” viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

Meleket wrote:
Yesterday, 02:29

Post Reply