Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13388
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይህ ሁሉ የአዉሮፕያን ፅምዶ፣ ለአንዲት ራሺያ ፍራቻ

Post by DefendTheTruth » 09 Jul 2026, 14:58

ይህ ራሱ ዉርደት አይደለም፣ ማንን ፈርታችዉ ነዉ እዚህ ስብስብ ዉስጥ የገባችዉት? ከራሺያ ዉጪ ስም መጥራት ትችላለችዉ? ለአንዲት ራሺያ? ይህ ማለት ራሺያ አምበሳ፣ ብቻዉን ቆሞ ይህን ሁሉ ማንቀጥቀጥ የምችል፣ ቦቅቧቃዎች!

ልክ እንድ የአፍሪካ ፅምዶ፣ አንድን አካል ፈርቶ ተጠመድን ይላል፣ ሌላ የቦቅቧቃዎች ስብስብ!