Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10260
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በሻዕቢያ ሳንባ የምትተነፍሰው ግብፅ እህት አገር አውስትራሊያን በማሸነፍ ታሪካዊ ድል አስመዘገበች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 03 Jul 2026, 21:01

እህት አገር አውስትራሊያ በዓባይ ወንዝ ላይ ሶስት ትላልቅ ግድቦችን ልትገነባልን ነው። :roll: :roll:


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 24022
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በሻዕቢያ ሳንባ የምትተነፍሰው ግብፅ እህት አገር አውስትራሊያን በማሸነፍ ታሪካዊ ድል አስመዘገበች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Fed_Up » 04 Jul 2026, 03:14

ከውጭም ውሰጥም 130 ሚሊዬን የተሸከመችው ማማ ዘርጣጤ ለአፍሪካ ዋንጫም .....
እረ ይቅር!
እሷ በባዶ ሜዳ ታቅራራ ሌላው ሲራመድ ...በተረት ተረት ሆዳችንን ከወጠረችው መች አነሳት

Post Reply