ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
ወገራም (ምድረ ገነት) !
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10253
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
ሀብታሟና ወደብ አልባዋ ስዊዘርላንድ በታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ብዙ ቴክኖሎጂዎችን ከኢትዮጵያ ኮርጃለች።
በተለይም የኮሪደር ልማቶችን ለመገንባት የኢትዮጵያን ሀሳቦችን በመስረቅ የራሷን ሀሳብ በማስመሰል ቡዙዎችን አታልላለች።
ብልፅግና ፓርቲ የሚመራት ኢትዮጵያን ያላየ ወደብ አልባዋ ስዊዘርላንድን ያመሰግናል።
በተለይም የኮሪደር ልማቶችን ለመገንባት የኢትዮጵያን ሀሳቦችን በመስረቅ የራሷን ሀሳብ በማስመሰል ቡዙዎችን አታልላለች።
ብልፅግና ፓርቲ የሚመራት ኢትዮጵያን ያላየ ወደብ አልባዋ ስዊዘርላንድን ያመሰግናል።
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
You Kistanes came to our land loved it more than we do. Very good; we have nothing to complain about it. But, this hides the biggest problem. Iron of ironies is that you are not loyal to Gurage. You love our land as any foreign settlers loves their new possession.
Think about the predatory value you live by if you have Christ in your heart.
Think about the predatory value you live by if you have Christ in your heart.
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
የተባረከ ሕዝብ! የተባረከ ምድር !
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
The Real doddering Ethiopia. Minute by Minute account
Finfinne Press
Finfinne Press
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
THIS IS MY LAND, STAY AWAY. ችጋራም!sesame wrote: ↑15 Jun 2026, 14:14The Real doddering Ethiopia. Minute by Minute account![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
Finfinne Press
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
HorseAss,
Your place is the only place in the world where left-over food is sold by gursha! Your delusions may help you to ease the pain but Ethiopia is a dying hell-hole to its unfotunate residents!

እ አ አ በ1896 ኣፄ ምኒልክ አደዋ ዋሉ።Dama wrote: ↑15 Jun 2026, 07:59You Kistanes came to our land loved it more than we do. Very good; we have nothing to complain about it. But, this hides the biggest problem. Iron of ironies is that you are not loyal to Gurage. You love our land as any foreign settlers loves their new possession.
Think about the predatory value you live by if you have Christ in your heart.
በአደዋ ማግስት በትለር የተባለ ኣዲስ እንግዳ ደምቢ ዶሎ ድረስ ሄዶ ለኦቦ ለታ ክርስቶስን እንደ ኣዲስ ሰበከ።
ከመቶ ዓመታት በኋላ የኦቦ ለታ ልጅ ዮሓንስ ቅድመ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እግዜር የምያዉቃት ሃገር ኢትዮጵያን ስለ ክርስቶስ እንደ ኣዲስ ካላስተማርኳችሁ ሞቼ እገኛለሁ ይላል።
በኣፄ ምኒልክ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ የተማሩ እንደ እና ሆረስ እና ስሰሜ ስለ ክርስቶስ ከኣዲሱ ኣስተማሪ እንድንማር እናምሳችሁ ይሉናል።
ለመሆኑ ከአፋር እስከ አኙዋ የሰዉ ዘር መገኛ የተባለች ኢትዮጵያ ዉስጥ ኦቦ ለታ ስንት ጋሻዎች መሬት ስለነበሩት ነዉ ልጃቸዉ የሰዉ ዘር መገኛ የተባለች ሃገርን ሃገሬ የሚለዉ?
Re: ይህን የሚመስል የባላገር መንደር ያለው በስዊዘርላንድ ውስጥ ብቻ ነው!
A BLESSED PEOPLE, A BLESSED LAND!