Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 17:33

አምቦነሽ ኪያ የምትለው አላት!

[code][/code]

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 17:49

አሜሪካኖች አውሮጳዎች ስለ ኢትዮጵያ እርዳታ ፣ ምግብ ፣ ምንትሴ ማውራት ቀጥ አድርገው አቁመዋል! አለቀ !

ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ስም ሲነሳ የአለም አየር ንብረት ለውጥ ፣ አረንጓዴ ኢትዮጵያ ፣ ህዳሴ ግድብ፣ ኮፕ 32 ፣ ያለም ንግድ ድርጅት ወዘተ ነው የሚወራው!

ነጮች ሕንድን ይወዳሉ !

የሞዲን ጉብኝት አለም ተከታትሎታል

Odie
Member+
Posts: 6888
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Odie » 17 Dec 2025, 18:03

Gestapo!
የደንቆሮ ለቅሶ መላልሶ!

አይኔን ግምባር ያርገው አልክ እንጂ::

What about this!

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 18:23

Odie wrote:
17 Dec 2025, 18:03
Gestapo!
የደንቆሮ ለቅሶ መላልሶ!

አይኔን ግምባር ያርገው አልክ እንጂ::

What about this!
አንተ የሻቢያ ገረድ የጸጉር ቅማል!

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 18:36

መፍጠር
መፍጠን
ማብዛት
ማጥራት

This is called quality!

Odie
Member+
Posts: 6888
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Odie » 17 Dec 2025, 19:04

Gestapo!

Use your brain than being a parrot!

Because of you and seifu, I swear, I will never trust a Sodo!

Very opportunist and bottomline personality

ደግሞ ብልግናህ!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37343
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Zmeselo » 17 Dec 2025, 19:32

Something in common with the Indians:


sesame
Member+
Posts: 8364
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by sesame » 17 Dec 2025, 22:53

Horse,

There is worse to come. Your country is now 4th in a watchlist of 20 of the most endangered nations! I repeat 4th, after Sudan, Palestine and South Sudan.

https://www.rescue.org/watchlist

The International Rescue Committee’s (IRC) annual Emergency Watchlist highlights the 20 countries most at risk of new or worsened humanitarian emergencies. For more than a decade, this report has helped the IRC prepare for emergencies and deliver lifesaving services, accurately predicting 85-95 percent of the worst humanitarian deteriorations annually.

The 2026 Watchlist sounds the alarm on a dangerous divergence: as humanitarian crises surge, global support is collapsing. The 20 countries on the Watchlist are home to just 12 percent of the world's population but account for 89 percent of people in humanitarian need, and nearly 50 percent of those in extreme poverty.

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 23:15

Sesame,
Let me give you Thinking Skill 101.

First, learn how to tell the difference between fact and fiction, then between fact and opinion.

Fact is a claim that can be confirmed to be true.

Opinion is a claim that cannot be confirmed to be true. Your opinion is your feeling and your personal belief.

With words, you can create anything you want including a fiction.

You can create fake news to support your feelings, beliefs, and lies.

We know you are here on ER 24/7 365 telling us what you feel about Ethiopia, your troubled and baseless beliefs as well as your futile fictions and lies.

How you spend your life is not my concern. You must know that what you feel will not and does not change facts in our world.

The dogs bark all night and the camel paces on its journey.


HERE IS ONE CLAIM THAT CAN BE CONFIRMED TO BE TRUE! IT IS NOT ONLY A FACT, BUT A BEAUTIFUL FACT! THE BLAMELESS MOTHER ETHIOPIA!


Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 17 Dec 2025, 23:30

MOTHER ETHIOPIA - A FACT! NOT OPINION, NOT A FICTION!


Affable
Member
Posts: 742
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Affable » 17 Dec 2025, 23:34

Horus ከ ኢሳያስ ካድሬዎች ጋር ሙግትህን አቁም። ሰዎቹ ተምታቶባቸዋል። ህሊና ያለው ሰው እንዴት ቀን ከለሊት ስለ ጎረቤት አገር ሲያወራ ይኖራል አገር እንደሌለው።
በ ኢሳያስ ካድሬዎች አረዳድ Eritrea ስሟ መነሳት ያለበት ወዳጃችን ከረባቱን አስሮ ወደ ካይሮ ወይ ሳውድ አረቢያ ሲበር ብቻ ነው። Otherwise Eritrea is practically nonexistent.

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 18 Dec 2025, 00:26

Affable wrote:
17 Dec 2025, 23:34
Horus ከ ኢሳያስ ካድሬዎች ጋር ሙግትህን አቁም። ሰዎቹ ተምታቶባቸዋል። ህሊና ያለው ሰው እንዴት ቀን ከለሊት ስለ ጎረቤት አገር ሲያወራ ይኖራል አገር እንደሌለው።
በ ኢሳያስ ካድሬዎች አረዳድ Eritrea ስሟ መነሳት ያለበት ወዳጃችን ከረባቱን አስሮ ወደ ካይሮ ወይ ሳውድ አረቢያ ሲበር ብቻ ነው። Otherwise Eritrea is practically nonexistent.
አፋኤብል
በዘመነ ሾሺያል ሚዲያ እና ፎቶ ሾፕ ሃቅና ልብወለድ ፣ እውነትና ዉሸት መለየት የማይቻልበት ደረጃ ደርሰናል ! ስለዚ ለአያንዳንዱ የጠላት ዉሸትና አጀንዳ ማፍረሻ መወርወር ባያስፈልግም ዉሸት ተደጋግሞ እውነት እንዳይመስል ማክሸፍና ማፍረስ ግን ግዴታ ነው ። እኔ በኢትዮጵያ ውስጥ ኖሬ የችሎታና አቅሜን በመስኬ ላገሬ መወርወር የማልችል የውጭ ነዋሪ ነኝ ። አንድ ማድረግ የምችለው በዉሸትና ልብወለድ ትርክት አገር የሚያጠቃውን ጠላት በቃላት መዋጋት ነው የኔ ግዴታ !

የትርክቱን ሜዳ ሁልግዜ ኮንቴስት ማድረግ አለብን!

sesame
Member+
Posts: 8364
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by sesame » 18 Dec 2025, 01:16

Horsey,

While you are feverishly working to convince yourself that everything is fine and dandy, Ethiopia is disintegrating! That is fact! According to your Paki friend, the news today is Gambella is burning. Of course, you are not interested as for you Ethiopia is Addis Ababa. But it isn't. Now, chew on this, dumbo!



Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Horus » 18 Dec 2025, 02:12

ሲሲ
የራስክን ፋክት ማየት የማትችል ሞኝ አንተ ነህ! ሻቢያና ወያኔ አንዱ 30 አመት አንዱ አ7 አመት (ልብ በል 30 ና 17 ድምር 47 አመት የዋግተው ኢትዮጵያን በጎሳና ዘር ፖለቲካ ሊበትኑ ሞከሩ!

ዛሬ ኢትዮጵያ ተመልከታት ። ያለም ገናና አገር ነች ! በ2027 የ195 አገሮች መሪዎችን አዲሳባ ታዝናናለች እስከ 70 000 የሚደርሱ።

በሌላ በኩል አንተን ተመልከት 32 አመት አገር ነኝ ብለህ አገር አይደለም ጨርሶ ልትፈርስ ነው። ለ62 አመት የደበቅከው ጉድ ሲወጣ ገና ፍርስርስህ ይወጣል ።

ትግሬን ተመልከት 17 አመት ኢትዮጵያን ወግተው 30 አመት ኢትዮፕያን ዘርፈው ዛሬም ራሳቸውን አይመግቡም ። ፍርስርሳቸው ወጥቷል

አማራ ባስቸኳይ ፋኖ የተባለ ባንዳ ሽፍታን ከውስጡ ካላጸዳ ሌላ ነገ ሌላው ትግሬ የሚሆነው አማራ ነው!

የጋምቤላ ኑወርና አኑዋክ ለሚቀጥለው መቶ አመት ይዋጋሉ ።

ኢትዮጵያ የሻቢያና ወያኔ ችግር እንደ ፈታች ደቡብ ሱዳንን ቅርጽ ታሲዛለች ። ደቡብ ሱዳን ሌላው አገር መሆን ያቃታቸው የጎሳ ጥርቅሞች ናቸው ።

ደቡብ ሱዳን የሚረባ መንግስት የሚፈጥረው ከኢትዮጵያ ጋር ትልቅ የሆነ እስትራተጂክ ት ስ ስ ር ሲፈጥር ብቻ ነው። አለቀ ፣

በተረፈ የኦሞ ሕዝቦች ጎሳዎች በራሳቸው ግዜ ወደ ኢትዮጵያ ስልጣኔ ይገባሉ ፣ ችግር የለውም

አንተ ግን ኤርትራ የረባ አገር ሳትሆን ትሞታለህ ! የምታሳዝን ሰው ነህ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ... ዛሬ ላይ ያቢይ ፕሮጀክቶች
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት





1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት




Tiago
Member
Posts: 3158
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አገሬ ኢትዮጵያ የአለም መነጋገሪያ ሆነች!

Post by Tiago » 18 Dec 2025, 02:55

The top 10 crises the world can’t ignore in 2026

https://www.rescue.org/article/top-10-c ... gnore-2026

Post Reply