Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16601
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጂዜአ - ንፅፅሩን ሕዝቡ Viral አድርጎታል

Post by Misraq » Yesterday, 10:52

የኦሮምያዋ ዱባ ቲክቶከር በሰይፉ ሾው ተደግፋም ቢሆን 8ኛው ንጉስ የዘመኑ ዓፄ ቴውድሮስ (አዶናይ) ላይ መድረስ አልቻለችም። ሕዝቡ በጋላ ጥጋብ ተሰላችቷልና።

አዶናይ ይህችን ዱባ እና የበሻሻውን ሰገጤ በአንድ ድንጋይ መትቶ ስለጣለ ወደ ወህኒ አወረዱት። ያሳዝናል።

ጦብያናስቱ ከጨዋታ ውጭ የሆነበት መድረክ እየተበራከተ ምጥቷል። አንዲት የአማራ ሴት ወጥታ ስለ አማራ ብትዘፍን የስድብ መዓትና እና "ዘረኛ አትሁኚ" ወይንም " ዘፈን ሃጥያት ነው" ምክር ናዳ የሚያወርደው ደነዝ ሆዳም ጦብያናስት ይህንን ግን በጥሞና እየተመለከተ ነው።