Finfinne Press
2h
በ2008 አለም አቀፍ የአንድ ድፍድፍ በርሜል የነዳጅ ዋጋ 177 የአሜሪካን ዶላር ነበር። በኢትዮጵያ ነዳጅ በሊትር 8 ብር ነበር። በ2025 የአንድ በርሜል ድፍድፍ የነዳጅ ዋጋ 58 የአሜሪካን ዶላር ነው። በኢትዮጵያ አንድ ሊትር ነዳጅ 129 ብር ገብቷል።
በአለምአቀፉ ገበያ የነዳጅ ዋጋ እየወረደ ነው የመጣው ... በኢትዮጵያ ደግሞ እየጨመረ ነው የመጣው። #በአብይ ዘመን ነዳጅ ከ16 ብር ወደ 129 ብር የገባው ዋጋው በሌሎች ሀገራት እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ነው።
ጉዳዩ ግልፅ ነው ... #አብይና ጋሻግሬዎቹ በጦርነትና ፣ በዲምላይት ያወደመውን የሀገሪቱን ሀብት እዳ ህዝቡን በማሸከም ፣ ለIMF ሀገር በመሸጥ ለማካካስ ነው እየተሞከረ ነው ያለው። ህዝቡ የሰጡትን እስከተሸከመ ድረስ ከዚህም የከፋ ጊዜ እንደሚመጣ ግልፅ ነው !!
