⛑️ የዚህ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። እስኪ ከራሱ አንደበት እንስማው። ⛑️
🪖.ೃ࿔ ✈︎
*:・🪖 .ೃ࿔ ✈︎
*:
Re: ⛑️ የዚህ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። እስኪ ከራሱ አንደበት እንስማው። ⛑️
ኤርትራውያን, እኛን ለመግደል ሁለቴ መጣ:: የመጀመሪያው ተማርኮ በምህረት ወደ እናት አገሩ በሰላም ላክነው:: ሆኖም ይህ ምስጋና ቢስ አጋስስ ምህረት የቸረውን ህዝብ ዳግም ለመጨፍጨፍ ናፓል እና ሚሳይል የታጠቀ አውሮፕላኑን ይዞ መጣ::: እንደገና ለ2ኛ ጊዜ ተማረከ::
ሶስተኛ እድል መስጠት ግን ሞኝነት ነው:: የቀረው ታሪክ ነው::
አባ ዱላ እነ ባጫ በጭባጫ " የአለሚቱን ጠባሳ ያዬ በእሳት አይጫወትም" እሚለውን አባባል አስታውሱት::
ሶስተኛ እድል መስጠት ግን ሞኝነት ነው:: የቀረው ታሪክ ነው::
አባ ዱላ እነ ባጫ በጭባጫ " የአለሚቱን ጠባሳ ያዬ በእሳት አይጫወትም" እሚለውን አባባል አስታውሱት::
Re: ⛑️ የዚህ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። እስኪ ከራሱ አንደበት እንስማው። ⛑️
There are some intellectually challenged Ethiopians who think that Eritreans humanly treating their tens of thousands of Prisoners of War, and releasing them at the appropriate time, is a sign of weakness that they can take advantage of.
But what is more tragic is that, some of the Prisoners of War themselves entertain such evil thoughts that they force us to teach them life lessons the hard way.

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9831
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ⛑️ የዚህ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። እስኪ ከራሱ አንደበት እንስማው። ⛑️
ሻእቢያ ከኛ የማረካቸውን ሙርኮኞች ባይለቃቸው ኖሮ ዛሬ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ሠራዊት አይኖረንም ነበር። አራት ነጥብ።
Re: ⛑️ የዚህ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። እስኪ ከራሱ አንደበት እንስማው። ⛑️
በአሉ ግርማ አልዋሸም:: ሻእቢያ ነው በሉት እሉችሁ ደሞ