አሁን ይሻላል ወይ ለማልቀስ እንነሳ
ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
ሰይጣን ይግዛን ብለው ባመጡት አበሳ
አሁን ይሻላል ወይ ለማልቀስ እንነሳ
አሁን ይሻላል ወይ ለማልቀስ እንነሳ
Last edited by Axumezana on 12 Dec 2025, 05:16, edited 2 times in total.
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው ምች ይሆን ንስሃ የሚገቡትቤት!
የወንድ ልጅ ብልት ላይ ኮዳ በውሃ አንጠልጥላችሁ ታሰቃዪ እንደነቀበር አይረሳ። እነ ታጋይ ምህረቱን የትግሬው ደህንነት ጌታቸው አሰፋ በወንድ እንዳድስደፈሩት ባይረሳ። ጋታቸው አሰፋ ለፍርድ ይቅረብ በየሚል እንቅስቃሴ ሲጀመር ሙሉ የመቀሌ ስቴድያም ታዳሚ "አነ ጌታቸው አሰፋ ኢዩ" የሚል ቲሸርት ልብሶ አናስነካም ማለቱ አይረሳ። ትርጉሙም "እኔም ጌታቸው አሰፋ ነኝ" ማለት ነው።
በሕዝባችን ላይ ያደረሳችሁት ሰቆቃ እና ግፍ ቅንጣትም አንረሳትም። ኦህዴድ/ኦነግ/ስልጤ የከፋና የባሰ ቢያደርሱብንም ወያኔ ያደረሰብን ግፍ እንዲሁም ሃገሪቱ ላይ ተክሎብን ያለፈው ፀረ አማራ ትርክት የአኖሌ ሃውልትን ጨምሮ የሚረሳ አይደለም።
በአጭሩ እኛ ላይ ለፈጠርከው ጉድጓድ አንተ ራስህ ገብተህበት እኛኑ መውቀስ የትም አያደርስህም።

Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡትቤት!
Misraq አልቧልታና እውነት መለዬት መልካም ነው!
ወይን ማረኝ በሉ ተመልሶ ይምጣ
ፋኑዬ ለብቻው ቁም ነገር አያመጣ
ወይን ማረኝ በሉ ተመልሶ ይምጣ
ፋኑዬ ለብቻው ቁም ነገር አያመጣ
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
ጀኖሳይድ የፈፀመብህ ፡ ዓብይ እያለልህ
አማሮችን መክሰስ ፡ ተንከሲስ ልማድህ
ለምን እንደሆነ ፡ በደንብ ይገባናል
በአማራ ጥላቻ ፡ አይህ ታውሯል።
አማሮችን መክሰስ ፡ ተንከሲስ ልማድህ
ለምን እንደሆነ ፡ በደንብ ይገባናል
በአማራ ጥላቻ ፡ አይህ ታውሯል።
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
የአማራ ህዝብ የተከበረ ነው!
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
Axumezana, Genocide? Here is one for you.
12 innocent, unarmed civilian Amaras gunned down somewhere near Lake Tana by a lone Tigrey Fed police. It was around 2018. Widely reported.
Waste your time seeking retribution instead of taking the golden chance to be free.
12 innocent, unarmed civilian Amaras gunned down somewhere near Lake Tana by a lone Tigrey Fed police. It was around 2018. Widely reported.
Waste your time seeking retribution instead of taking the golden chance to be free.
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
Dama Tigray did not have a Federal Force that was Ethiopian Federal Force.ትግረዋይ አራት ኪሎ እንዲይመጣ ነው ተገንጠሉ የምትለው? ሃላ የመጣ አይን አውጣ የሚባለው ለዚህ ነው። ትግራይ ትገንጠል አትገንጠል የሚለውን ለትግራይ ህዝብ መተው ነው!
ውጣሉኝ ይሉኛል ከሰራሁት ቤቴ
እነርሱው ይልቀቁ እኔ አለሁ በርስቴ
ውጣሉኝ ይሉኛል ከሰራሁት ቤቴ
እነርሱው ይልቀቁ እኔ አለሁ በርስቴ
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
Axumezana ሳይሆን በእርሱ ላይ ያደረው እርኩስ ወያኔ ነው። አብይ አህመድ አክሱምዒዛናን በጥርሱ ድንጋይ አስነክሶ ጀርባው እስኪላጥ ቢገርፈው ስለ ኦነግ/pp አንዳች ጥላቻ አይናገርም ስለ አማራ ግን አማራ ፈትፍቶ ቢያጎርሰውም ከሀሞት የኮመጠጠ ጥላቻውን አያቆምም - የወያኔ እርኩስ መንፈስ የአማራ ዕርስት እና ህዝብ ሰርቆ እንደ እሪያ ባህር መግባት ከንቱ ቅዠት ስለተጣባው።
He thinks people are that stupid not to understand TPLF is the one that planted the seed of hate, division, genocide. The Dedebit- manual of genocide/con-constitution/ was put in place for no other purpose than cleansing Amhara.
Re: ለመሆኑ አቡነ ቤጥሮስ በትግራይ ጆኖሳይድ ለመሳተፋቸው መች ይሆን ንስሃ የሚገቡት!
Abere ተጋሩና አምሃራ ስራቸው አንድ፥ አብረውም ወንጌልም ሲሰብኩ፥ አገር ሲጠብቁ ኖረዋል፤ ለወደፊትም ይኸው ይቀጥላል!
ኦሮማራ ወዶ ወንድሜ ከዳኝ
ዘረፈኝ፥ ገረፈኝ እንዲሁ ገደለኝ
ልቅሶውን ሰሞቸ አይዞህ ብለው
ምዕራብ ትግራይ እኮ አለኝ የአብይ ነው
ወደ ልብህ ተመለስ ያለህ ይበቃሃል
አሻፈረኝ ካልክም ወሎንም ይነጥቁሃል
የኦሮማራ ፍቅር ገና ያጎድለሃል
ወንድምህን ከድተህ በፍቅር ሰክረሃል
ራሳቸው ገድለው ወይን ነው ይሉሃል
አጉል ፍቅር ይዞህ ያንገዋልልሃል
አዲስ አበባ ኬኛ አትግባ ተብለሃል
የምእራብ ትግራይ ብቻ ያንገበግብሃል
ኦሮማራ ወዶ ወንድሜ ከዳኝ
ዘረፈኝ፥ ገረፈኝ እንዲሁ ገደለኝ
ልቅሶውን ሰሞቸ አይዞህ ብለው
ምዕራብ ትግራይ እኮ አለኝ የአብይ ነው
ወደ ልብህ ተመለስ ያለህ ይበቃሃል
አሻፈረኝ ካልክም ወሎንም ይነጥቁሃል
የኦሮማራ ፍቅር ገና ያጎድለሃል
ወንድምህን ከድተህ በፍቅር ሰክረሃል
ራሳቸው ገድለው ወይን ነው ይሉሃል
አጉል ፍቅር ይዞህ ያንገዋልልሃል
አዲስ አበባ ኬኛ አትግባ ተብለሃል
የምእራብ ትግራይ ብቻ ያንገበግብሃል