Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14793
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሁሬሳ (aka Horus) የሚገርም ዕብድ ባንዳ ነው። መቼ ነው ፋኖ ከግራዝያኒ ጋር እርቅ አድርጎ የመልካም ዜና ብስራት ለኢትዮጵያ ህዝብ የነበረው?

Post by Abere » 08 Dec 2025, 16:08

ሁሬሳ (aka Horus) የሚገርም ዕብድ ባንዳ ነው። መቼ ነው ፋኖ ከግራዝያኒ ጋር እርቅ አድርጎ የመልካም ዜና ብስራት ለኢትዮጵያ ህዝብ የነበረው?

እኛ ፋኖ ድል አድርጎ የደስታ ተኩስ እየተኮሰ ሲገባ እንጅ ተማርኮ - የከሰረ ዐረብ መስሎ ሲገባ አልሰማንም። ግራዝያኒ (ኦሮሙማ አብይ) ጋር መስሎን የፋኖ ትግል? Huresa, Fano will certainly depose the already fallen Abiy Ahmed and expect Addis Ababa to be rocked with celebratory
gun fires - hope your Sodo-Gordena arse will put enough diapers :mrgreen: