Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6031
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » Today, 08:52
Like father like son
የኢትዮዽያ ጠላቶች እንደፀጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን-offensive talk
አንድ ማስረሻ ወዳዲስ ስለተመለስ?
መንጌ ከዝምባዚምቤ መጣ?
የኢትይዽያ ጠላቶች እነማን ናቸው?
እስ በርስህ ስትስርቅ ትቧቀስና የኢትኡዮዽያ ጠላት እንዴት ትላለህ
First minute
-
Odie
- Member+
- Posts: 6031
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » Today, 09:45
አሁን ይሄ ስውዬ ዼንጤ ነውአላችሁን? Go figure! አጭበርባሪ ሁላ! ነጋዴ ሁላ እንዴት መሪ ይሆናል?
የፋጢማ የጉዲፈቻ ልጅ!
war monger
-
Odie
- Member+
- Posts: 6031
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » Today, 10:59
የቤር ቤርስቦች ዱለት ሲያከብር ነው የሚባልገው
ይቺ አገር አሳሯን በላች!
የዘር ሽንፍላ ታጥቦ የማይጠራ!
ፖሊሲ ኢንስቲቲዩሽን የሚባል አያውቅ ዘረፋ እስኪያልቅ:lol:
ያለ አቅም ሃላፊነት
ኢትዮዽያዬ እያልክ አገር ሳታረጋጋ ትዋጋ ትዋጋና
በመጨረሻም የስረቅከውን ብር ይዘህ ወደ እማማ ፋጡማ ትበራለህ

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14759
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » Today, 11:10
በእውነት ፋኖ ባይኖር አማራ ይህን ጊዜ ምን ይሆን ነበር? ደንፍቶ፤ ጉርሮ የማይበቃው ግልብ ኦሮሙማ ያልታጠቀ፤ ባዶ እጅ፤ የማያንገራግር (sitting duck) ዐማራ ቢያገኝ ሊደርስ የሚችለው ማሰብ ይዘገንናል። የPretoria ራዕይ ያ ነበር - ፋኖ ህልም ዕልም አደረገባቸው እንጅ።
