https://youtube.com/shorts/_OcMFlJAcv4? ... kbiMMtoh3J
ጊንዳእ የወለደው የTDF ጦር
ጉንደት የወለደው የትግራይ ቃፊር
አድዋ የወለደው የTDF ምልምል
ሆረስን አሸብሮ አደርገው ሽምልል
የTDFን ጦር ቢያይ ሆረስ ሙርኩዙን ይዞ አንከስ አንከስ!
Last edited by Axumezana on 17 Nov 2025, 16:33, edited 1 time in total.
Re: የTDFን ጦር ቢያይ ሆረስ ሙርኩዙን ይዞ አንከስ አንከስ!
የአድዋው ትግሬAxumezana wrote: ↑17 Nov 2025, 16:18https://youtube.com/shorts/_OcMFlJAcv4? ... kbiMMtoh3J
ጊንዳእ የወለደው የTDF ጦር
ጉንደት የወለደው የትግራይ ቃፊር
አድዋ የወለደው የTDF ምልምል
ሆረስን አሸብሮ አደርገው ሽምልል
በሕግ አምላክ ሰርተህ ብላ!
250 000 ቦዘኔ ኢትዮጵያ እየቀለበች የትግሬ መከላከያ ያልካቸው ስራ ፈቶች ትግሬን ከማን ነው የሚከላከሉት!
መካሪ ያጣችሁ ሞልቃቃ ለማኞች
Re: የTDFን ጦር ቢያይ ሆረስ ሙርኩዙን ይዞ አንከስ አንከስ!
አብይ የሱ ቢሆኑ የሚመኛቸው ናቸው። አፄ ዮሐንስ ንጉስ ምኒልክን ጦር እንዳይኖራቸው ቢያደርጉ ኑሮ ሚኒሊክ ጣልያንን እንዴት ይከላከሉ ነበር? TDF ኢትዮጵያዊ ጦር ነው። አብይ ከTPLF ጋር ተስማምቶ ኢትዮጵያን ከግብፅና ከኤርትራ ሴራ ይከላከል የምንለውም ለዚህ ነው! ካድሬነቱን ትተህ ጭንቅላትህን ብታሰራው አድዋ አድዋ ማለትህን ትተህ ስለ እርቅ ታወራ ነበር!
ካድሬነት ትንሽነት
መደጋገም ውሸት
ነፃ ህሊና የተሸጠበት
ሀሰት መናገር እንደ ፓሮት
ከወደድከው ቀጥልበት
ደብቁኝ ይመጣል ያለቀ እለት
ካድሬነት ትንሽነት
መደጋገም ውሸት
ነፃ ህሊና የተሸጠበት
ሀሰት መናገር እንደ ፓሮት
ከወደድከው ቀጥልበት
ደብቁኝ ይመጣል ያለቀ እለት