Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2025, 15:16

Naga Tuma wrote:
09 Oct 2025, 13:59

ገተተ በትለር፥

ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዝቷል ብለህ ስትቀባጥር ተነስቼ ያስተማርኩህ ኣሁን ድሮ ሆኗል።

የወሬ ስራህ እንጂ የተግባር ስራ ከእኔ በላይ ሰርተሃል? ሁለተኛ ብትወለድ መስራት የማትችል ነዉ።

ዛሬ ደግሞ ለነገ ሲባል ሌላ ትምህርት እያስተማርኩህ ነዉ። ይህን ታዉቅ ነበር? ታዉቅ የነበረ ከሆነ እንዲታረም የሰራሀዉ ስራ ኣለ? ሀራሙ። በክት።

The Hebrew etymology in the Biblical story may reflect an attempt to cancel out traces of Moses' Egyptian origins.The Egyptian character of his name was recognized as such by ancient Jewish writers like Philo and Josephus. Philo linked Moses' name (Ancient Greek: Μωϋσῆς, romanized: Mōysēs, lit. 'Mōusês') to the Egyptian (Coptic) word for 'water' (môu, μῶυ), in reference to his finding in the Nile and the biblical folk etymology.
አዎ፣ አካፋና ዶማ ይዘህ ተግባር ስትፈፅም አይቼአለሁ። አንድ የኢንተርኔት ፖስት ለጥፎ ከእኔ በላይ የሰራ የለም ማለት ከማንም በላይ የምያደርግ ተግባር ነዉ። ሌላስ?

በተግባር ላይ ስለነበርክ፣ በትለር መሆኔን ፈልፍለህ አወጣህ፣ ትልቅ ግኝት!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19741
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by Fiyameta » 09 Oct 2025, 15:19

Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2025, 15:31

Fiyameta,

your faandoo is being whipped from behind in Wollo, you should give up on your Photoshop ops and rush to her rescue. The mission is in a critical situation, where your endless photo shopping will help nothing on the ground!
Just my little advise!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6754
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by Naga Tuma » 09 Oct 2025, 15:47

DefendTheTruth wrote:
09 Oct 2025, 15:16
Naga Tuma wrote:
09 Oct 2025, 13:59

ገተተ በትለር፥

ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዝቷል ብለህ ስትቀባጥር ተነስቼ ያስተማርኩህ ኣሁን ድሮ ሆኗል።

የወሬ ስራህ እንጂ የተግባር ስራ ከእኔ በላይ ሰርተሃል? ሁለተኛ ብትወለድ መስራት የማትችል ነዉ። እስከኣሁን ያልገባህ ሀራሙ ብትሆንም ላስተምርህ እሞክራለሁ።

ዛሬ ደግሞ ለነገ ሲባል ሌላ ትምህርት እያስተማርኩህ ነዉ። ይህን ታዉቅ ነበር? ታዉቅ የነበረ ከሆነ እንዲታረም የሰራሀዉ ስራ ኣለ? ሀራሙ። በክት።

The Hebrew etymology in the Biblical story may reflect an attempt to cancel out traces of Moses' Egyptian origins.The Egyptian character of his name was recognized as such by ancient Jewish writers like Philo and Josephus. Philo linked Moses' name (Ancient Greek: Μωϋσῆς, romanized: Mōysēs, lit. 'Mōusês') to the Egyptian (Coptic) word for 'water' (môu, μῶυ), in reference to his finding in the Nile and the biblical folk etymology.
አዎ፣ አካፋና ዶማ ይዘህ ተግባር ስትፈፅም አይቼአለሁ። አንድ የኢንተርኔት ፖስት ለጥፎ ከእኔ በላይ የሰራ የለም ማለት ከማንም በላይ የምያደርግ ተግባር ነዉ። ሌላስ?

በተግባር ላይ ስለነበርክ፣ በትለር መሆኔን ፈልፍለህ አወጣህ፣ ትልቅ ግኝት!
በአካፋ እና በዶማ የሰራሁትንም ገና ኣስተምረሃለሁ።

ሁለተኛ ብትወለድ መስራት የማትችለዉን የኣዕምሮ ስራ የእኔ አደዋንም ገና ኣስተምረሃለሁ። እስከኣሁን ያልገባህ ሀራሙ ብትሆንም ኣንተንም ጨምሬ ለታሪክ ላስተምርህ እሞክራለሁ።

በትለር ስር ቁጭ ብለህ እየሱስ ኮ እያልክ ስትኖር ፈልጌ ስለኣገኘሁት ቃሉም ገና ኣስተምረሃለሁ።

ስለዚህ ቃሉ ኣንተን ማስተማሩን ዛሬ፣ መስከረም 29፣ 2018፣ ዐመት ምህረት ጀምሬኣለሁ። እንደ ሰነፍ ተማሪ ማንበቡን እና ኩዊዙን መመለሱን ኣትርሳ።

Dama
Member+
Posts: 6217
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by Dama » 09 Oct 2025, 16:33

Last edited by Dama on 09 Oct 2025, 23:22, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 6217
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by Dama » 09 Oct 2025, 17:12

Last edited by Dama on 09 Oct 2025, 23:23, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 6217
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!

Post by Dama » 09 Oct 2025, 17:35

Last edited by Dama on 09 Oct 2025, 23:23, edited 1 time in total.

Post Reply