መልካም አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ከራሥ ካሳር እስከ ሞያለ፤ ከአኮቦ እስከ ኦጋዴን በ4ቱ አቅጣጫ ይሁንላችሁ!በሰማዕትነት ለተሰው ፋኖዎች እግዜር ገነትን ያውርስ፤ በትግል ዱር ቤተ ያሉትንም የድል ዘመን ይሁንላችሁ!
ጠማሞች የሚቀኑበት፤ እብሪተኞች ዕብሪታቸ የሚሻርበት፤ እንባውን ያፈሰሰ ፍትህ የሚካስበት፤ ድሃ ተበደለ ፍትህ ጎደለ የሚል ዕንቁ መሪ የሚወጣበት፤ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከእግሯ ሥር የሚወድቁበት- ፈጥነው የሚገዙላት ይሁን።