Re: ቱስ ቱስ ካድሬዎች ለማውራት የሚሸማቀቁት - ኢንጂነር ስመኝን ማን ገደለው?
የሚገርመው ያስገደላቸው ስዎች የምርመራ ውጤት በሙሉ ተድበስብሶ ቀርቷል!
እርሱ ደግሞ የግድያ ሙከራ ተደረገብኝ ብሎ ዋሽቶ መሳሪያ አስጩሆ ድጋፉን አብዝቶ 4 ኪሎ ሲገባ ስይጣናዊ ስራውን አንስራፋ!!