Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የአራሙማው/ብልፅግናው ክራይ ስብሳቢ Horus ዘር ለቀማ ለምን ገባ?

Post by Odie » 30 Aug 2025, 10:28

ገንዘብ ያሳብዳል ወይስ የሚደግፈው ስውዬ የሶዶ ዲቃላነት አለበት?
የትኛው ዘር ንፁህ ነውና ይሄ ውሻ የዘር ለቀማ የገባው?

የዘር ለቀማው አይደል እንዴ አገሪቱን እያነደደ አንዱ ዘራፊ አንዱ ተዘራፊ አንዱ ገዳይ አንዱ ተገዳይ አንዱ በዳይ አንዱ ተበዳይ አንዱ አጋች አንዱ ታጋች ያረገው?

እንዴት ነው ይሄ ደም አፍሳሽ የኢሃፓ ትራፊ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው? 5% የአራሙማ ቅይጥ ስለሆነ ወይስ ሶዶ ከአራሙማ ጋር ስለሚዘርፍ?

አብዮት እስካሁን እገሪቱን ያረጋት ይህን አይደል?
-አራሙማ እንዲዘርፍ በፕሮጀክት ስም ብር በህዝቡ ስም ለምኖም ይሁን ተበድሮ ይበትናል በሌላ እጁ በድሮንና በድሃ ልጆች ህዝብ ይጨፈጭፋል

-ህዝብ እንዳይነሳበት አገር አቀፍ እገታና የሙስና ዝርፍያ በፖሊሲ ያራምዳል

-በጥላቻ ተሞልቶ የአገሪቱን ስም እስከመቀየር የባህል ጥፋት ያካሂዳል

-የስላም ኮሚሽን እያለ በሌለ ነገር ህዝብን ያወናብዳል

-ጥንቆላን በባህል ስም ባእድ አምልኮንዝሙትን ግብረገብ የጎደለው የፆታ ባህርይ አገሪቱ ውስጥ እንዲስራፋ ያደርጋል

-ሃኪሞች ከባህል ባፈነገጠ መልኩ ስው እንዲሞት እንዲፈቅዱ ህግ ያውጣል

የሃገሪቱ ስብራቶች ተቆጥረው አያልቅም::

The poor country is in its most chaotic and anarchic epoch demanding a swift solution-again :shock:

ይህንን ደግፈን እንድንቆም ነው ውሻው ሆረስ ER ውስጥ የሚያቀረሽው!


Selam/
Senior Member
Posts: 16930
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአራሙማው/ብልፅግናው ክራይ ስብሳቢ Horus ዘር ለቀማ ለምን ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2025, 11:18

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ፡ ጭበርባሪ ሌባ ነው!

Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአራሙማው/ብልፅግናው ክራይ ስብሳቢ Horus ዘር ለቀማ ለምን ገባ?

Post by Odie » 30 Aug 2025, 11:21

dementia ተጨምሮበት እየባስበት ያለ ልብ አድርቅ ሌባ :lol:

Post Reply