Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

POPULATION EXPLOSION! WHY IS DIASPORA SQUARE NEXT TO FOREST PALACE????

Post by Horus » 13 Feb 2025, 17:19

አዲስ አበባ በሕዝብ ብዛት ሙሉ በሙሉ ሊትፈነዳ ደርሳለች!!


Odie
Member
Posts: 2922
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: POPULATION EXPLOSION! WHY IS DIASPORA SQUARE NEXT TO FOREST PALACE????

Post by Odie » 13 Feb 2025, 18:09

ምን አለ ብትተወን ሆረስ!

ስለየትኛው ዲያስፖራ ነው የምታወራው? የትኛው ፖፑሌሽን explosion ነው የምታወራን? አብይ አህመድ ወደ ከተማ ስላፈለስው ቄሮ ስታወራን መሬት ተስጥቷቸው አአ መጥተው ፎቅ የሚገነቡትን ተረኛ ዲያስፖራ ጋሎችና አራጋቢ ተጠቃሚዎቻቸው ስትነግረን አይመቸንም:: ስለ ጋላ መንግስት አዳንቀህ በዚህ ፎረም የምታወራ ብቻህ ነህ!

ጋላ በጠገበ ጉራጌ ለምን ያግሳ?

Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: POPULATION EXPLOSION! WHY IS DIASPORA SQUARE NEXT TO FOREST PALACE????

Post by Horus » 13 Feb 2025, 20:29

ኦዴ፣
ለምን የመናገር መብቴን አታከብርም? አንተ ከኔ በላይ ምን እውነት ይዘህ ነው ይህን በል ይህን አትበል የማለት ድፍረት ያገኘሃው ። አንተ ባንጎልህ ውስጥ የሳልከው የአለም ፎርሙላ እውን ስለአልሆነ ብቻ አለም ያንተን ምሬት የማዳመጥ ግዴታ የለበትም ። ያንተ ሃላፊነት የምታስበውና የምትናገረውን ነገር ምን እንደ አውቀህ ለሕዝብ ማቅረብ እንጂ የእኔ አንጎላ ምን ማለትና ምን ማሰብ እንዳለበት መምረጥም ሆነ መቆጣጠር አትችልም ። ሃሳቤ ካልተስማማህ አታንብበው ። ኬር!

Post Reply