.............
አባ ቦትርፍ ወይም የአራት ኪሎው ስውዬ ጊዜ እየጠበቀ የሚያስቀባጥረው መንፈስ አለበት:: ድምፅም ይስማል ....ያረገዋል ብለን አልነበር?
እንደምታስታውሱት አንድ ስሞን በዶሮይቱ ላይ ተነስቶ “ሽንኩርት"ብቻ ነች አለ:: እንግዲህ እርሱ ፊ-ቼዲ አለኝ ይል የለ? አው የተስረቀም ቢሆን
ስለዚ የመጨረሻ ደረጃ ትምህርት ስለገባኝ ደህሮ ምንም የላትም ሽንኩርትና ቅቤ ትጨርሳለች በሳንዱች ብሉዋት አለን----የእንትን ስልጣኔ አንድ በሉ
ከዚያ ደግሞ እግሩን ይስበረውና ጉራጌ አገር እንዴት እንደሄዳ አላወቅንም ! እዚያ ጀፎር የሚባል በመንደር መሃል ያለ ሜዳ አይቶ አቮካዶ ይተከልባት አለ!..በቃ አቦካዶ በአቦካዶ ልንሆንላችሁ:: እርሷንም በቆጮ ሳንዱች...በል እንግድህ! ይሁን ጥሩ ተባለ::
---------------------
ኧረ የባስ ዜና መጣ!
የ PhD ተማሪዎች የሚበሉት አጥተው ፒችዲ የተመዘገቡበት ቀን እየረገሙ ነው ተባለኮ!
ምን እርሱ ብቻ:- የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሮፌስር ካስተማረች በሁዋላ ሳህኑዋን ይዛ ሾርባ ለምሳ በነፃ እዲዶጎማት ከፍረሽ ማን ጋር መስለፍ ጀምራለች አሉ!
አይ ተጋነነ ብትሉ ምግብ ድጎማው እውነት ነው አሉ!
ብርሃኑ ት/ሚ ሆኖ የተሻለ ይምጣ? ግን እርሱኮ አሜሪካ የኖረም አይመስልም! ሆዱን አያችሁልኝ? wheelbarrow ሊያስፈልገው ነው
-------------
ታድያ ምሩቅ ሁላ ምነው ቲክቶከር ምነው ዩ-ቱበር በሆንኩ እያለች እያለቀስች ነው አሉ!!
ነገሩ የኢድየት ዘመን እኮ ነው:: ገንዘብ ስብሳቢው ያው እነሱ idiot አገር መሪና only-fan club ሆኖ የለም?
-........................
ወደ ፊ-ችዲ ስውየው እንመለስና:-
ስማቸው "አያልቅበት" አይደል?
እንዳየነው "አበባዮሽ ሆይ እንጨት ስብሬ ቤት እስክስራ.." አትበሉ ሲል ተደምጧል
እንግድህ ስውየው መስልጠናቸው ነው!---ስልጣኔ ሁለት
አለም አላውቅ ያላቸው environmentalist አይደሉ?
በርሳቸው ቤት እንጨት ተስብሮ ቤት ነው የሚስራው!
የሚስራው ቤት የሚታያቸው አዲስ አበባ በኮሪደር ጥፋት የሚያፈርሱት ጭቃ የእንጨት ቤት!
ስለዚህ አበባየሽ ሆይ እንጨት ስብሬ ወይ መጥፋት አለበት ወይ መቀየር አለበት ብሎ ቁጭ...ከኮርደር ልማት ጋር ይፃረራላ!
ግን ግን የስውየው ቂልነት ብዛት!
ህፃናት እንጨት ስብሬ ቤት ልስራ ማለታቸው እኮ የጫወታ (toy house) ቤት መሆኑንም ያገኙት አይመስለንም...
ይሄ ነው እንትን ሲሰለጥን በጨረቃ ጃንጥላ ይይዛል moment የሚሆነው::
"ጋኖች አለቁና ፊንጃሎች ጋን ሆኑ" ሆነን ቀርተናል!