.
.
.
Re: Donald Trump ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን አለ - የብልጽግና ወንጌል ጴንጤዎች እነ Axumezana ምን ይሉን ይሆን
ወንጌሉን ማንበብና አምኖ መቀበል፥ነው። የሚጠብቅህ ፈጣሪህ ነው። እርሱን ደግሞ፥ የምታውቀው፥ በልጁ፥ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በማመን፥ ነው።
Re: Donald Trump ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን አለ - የብልጽግና ወንጌል ጴንጤዎች እነ Axumezana ምን ይሉን ይሆን
ከልሳን በፊት ፤ ወንጌሉን ማንበብና አምኖ መቀበል፥ነው። የሚጠብቅህ ፈጣሪህ ነው። እርሱን ደግሞ፥ የምታውቀው፥ በልጁ፥ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በማመን፥ ነው።
Re: Donald Trump ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን አለ - የብልጽግና ወንጌል ጴንጤዎች እነ Axumezana ምን ይሉን ይሆን
ዛር በያዛቸው እናቶቻችን፥ ቃልቻ ቤትና በሂንዱ ጉሩዎች ቤት የሚሰራው የሰይጣን መንፈስ ነው። በጌታችን እየሱስ አምነውና ተቀብተው የሚያገለግሉ አገልጋዮች ውስጥ የሚሰራው የእግዚአብሄር መንፈስ ነው። ነገር ግን ሰይጣን ራሱን እንደ ብርሃን መልአክ መስሎ ስለሚያጭበረብር መጽሃፍ ቅዱስ መንፈስን ሁሉ እንዳናምን፥ ነገር ግን በእግዚአብሄር ቃል መሰረት እንድንመረምር፥ ያስጠነቅቀናል።
ቀዳሚው ነገር፥ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ፥ ለአንተ ሃጥያት እንደሞተልህ፥ ብታምንና፥ በስሙ ሃጥያትህን ተናዘህ፥ ከእግዚአብሄር፥ ይቅርታን ብትጠይቅ፥ የእግዚአብሄር ልጅ ትሆናለህ። ከዚያ በኻላ፥ ስለመንፈስ ቅዱስ፥ ማወቅ፥ ስጦታዎችን፥ ስለ፥ መቀበል( ልሳን ጭምር) ፥ ማውራት ይቻላል። ከፈረሱ በፊት ጋሪውን ብታደርግ እንደማይሆን ሁሉ፥ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሳታምን፥ ስለልሳን ማውራቱ፥ በጨለማ ውስጥ፥ ያለብርሃን፥ለመሮጥ፥ እንደመሞከር ስለሆነ፥ ወድቆ ገደል( ስህተት) ውስጥ መግባት ያጋጥምሃል።

Last edited by Axumezana on 30 Sep 2024, 17:15, edited 2 times in total.
Re: Donald Trump ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን አለ - የብልጽግና ወንጌል ጴንጤዎች እነ Axumezana ምን ይሉን ይሆን
.
.
.
What is your take on Pastor Zerfe kebede and Paster Tariku and their tongue. Is it Kundalini spirit or not?
She keeps saying shiiitag, shiiitag shiitag. what does it mean?
Re: Donald Trump ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ጠብቀን አለ - የብልጽግና ወንጌል ጴንጤዎች እነ Axumezana ምን ይሉን ይሆን
Zerfe is a great woman of God, perhaps the most anointed singer in Ethiopia , who touched millions of people both in the Orthodox Church and in the ongoing revival of the various churches in Ethiopia & out of Ethiopia.