Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Horus » 19 Aug 2024, 21:48

ፋክት በጣም ገገማ ስለሆነ በሽወዳ አይሸሽም !!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Fed_Up » 19 Aug 2024, 22:20

እያልክ ያለኸው ሶማሊያ ደካማ ጦር ስላላት መሬት እንቀማለን ነው? ሌላው ግብጽና ቱርክ እዚህ ግምገማህ ላይ ያስገባሃቸው አይመስልም:: ለዚህስ ማብራሪያ አለህ? ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ ... በመቀጠልም በነካ እጂህ MOU ይላል እንደተባለው ኢትዮጵያ ሶማሊላንድን እበ30 ቀን እውቅና ንደምትስጥ ነው ሆኖም ከ 6 ወር በላይ አለፈ... ኢትዮጵያም ጸጥ መጽሃፋም ጸጥ ... እየተንጫጫ ያለው ዪቲበሩ ነው:: እስኪ አብራራልን

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Horus » 19 Aug 2024, 22:40

Fed_Up wrote:
19 Aug 2024, 22:20
እያልክ ያለኸው ሶማሊያ ደካማ ጦር ስላላት መሬት እንቀማለን ነው? ሌላው ግብጽና ቱርክ እዚህ ግምገማህ ላይ ያስገባሃቸው አይመስልም:: ለዚህስ ማብራሪያ አለህ? ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ ... በመቀጠልም በነካ እጂህ MOU ይላል እንደተባለው ኢትዮጵያ ሶማሊላንድን እበ30 ቀን እውቅና ንደምትስጥ ነው ሆኖም ከ 6 ወር በላይ አለፈ... ኢትዮጵያም ጸጥ መጽሃፋም ጸጥ ... እየተንጫጫ ያለው ዪቲበሩ ነው:: እስኪ አብራራልን
አቶ ፌድ አፕ እኔን የፖለቲካ ደንቆሮ ነህ እያልክ ቱርክ ወይም ግብጽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊትና የጦር መሳሪያ ሱማሌ ድረስ አምጥተው የኢትዮጵያና ሱማሌን ጥምር ጦር ወግተው ሱማሌላንድ በግድ አምበርክከው ነጻ እየሆኑ ያሉትን እነ ፑንትላንን ፣ እነጁባላንድን እነ ሄርንን ሁሉ በጦር ኅያል ደምሠው ሃሰን ሼን የሱማሌ ኢምፓየር ኢምር ወይም ፓሻ ያደርጋሉ ። ጦራቸውም ለዘመናት ሱማሌን ሲጠብቅ ይኖራል ከሚለው ተረት የላቀ የፕለቲካ ፌዝ ባለም አለ ለማለት አይቻልም ።

ሃቁን ልንገርህ! ግብጽ የያዘችው የሳይኮሎጂ ጦርነት ነው! ቡፋ ማለት ነው! ይህን ፖስት አትርሳ! ቱርክ የሱማሌን አሳና ዘይት እንጂ ሌላ ጥቅም የላትም ። ለገበያ ለገበያ 150 ሚሊዮን ሸማች ያላት ኢትዮጵያ እንጂ በ1001 ችግር የተወጠረችው ሱማሌ ወጪ እንጂ ገቢ የላትም ። Somalia is a problem and a liability, period.

አትርሳ የዚህ ሁሉ ድራማ ቁልፉ ሶማሌላንድ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ። ሱማሌላንድ ነገር አንድ አገር ቢያውቃት ከነገ ወዲያ ኢትዮጵያ ክሉ አላዊት ሃርጌሳ ጋር ትፈራረማለች! አንተ አህያውን ፈርተህ ዳውላውን ትመታለህ!!!! እስቲ አፍህን አውጥተው የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን መብት በራሱ የመወሰን መብት የለውም በል!!! እናሳ ማነው የፖለቲካ አላዋቂ? እኔ ወይስ አንተ? እመነኝ ሱማሌላንድ አገር ከመሆን የሚያስቆማት የለም! ኢትዮጵያ እየተፈራረመች ያልቸው ከነጻ አገር ጋር ነው ! የሃሰን ሼክ ሏላዊነት ልበወለድ ተረት ማንበቡን መቀጠል ትችላለህ !

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Union » 19 Aug 2024, 22:57

:lol:

አንተ ደደብ ፖለቲካ አታውራ አላልኩህም :lol:

ቱርክ እና ግብፅ ሱማሌን አስተባብረው ኢትዮጵያን ለመውጋት አይፈልጉም አይችሉምም ያልክ የ2ኛ ክፍል ተማሪ ደደብ።

ቱርክ እና ግብፅ ተባብረው ወግተውናል። አፄ ቴውድሮስ የታወቀበት ጦርነት እሱ ነበር። ኤርትራንም በባርነት እየተፈራረቁ የዳማ ሲነጯት ወደ እኛም ለመምጣት ሞክረው በተደጋጋሚ አሸንፈናቸዋል።

በአሁን ዘመን ደግሞ ከወታደራዊ ጦርነት በፊት የፖለቲካ ጦርነት ይቀድማል። እሱን ጦርነት ከጀመሩ ቆዩ እኮ። የሚያስለፈልፍህም እነሱ እኮ ናቸው አንተ ጅል።

ሁለተኛ። ዋናው አላማ ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን መገነጣጠል እና መቀራመት ነው እንጂ አንተ እንዳልከው ሱማሌ ላንድ አይደለም። አንተ ደደብ። 13 billion dollar በዚህ ወር ብቻ ሊሰጡ የወሰኑት ለሱማሌ ላንድ አይደለም። ዋናው ቺዝ ኢትዮጵያ ነች። ሁሉም ተባብረው ከመውጋት ወደዃላ አይሉም። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ በመቶ ትርልየን የሚቆጠር ያልተነካ ሀብት አለ። ብሎም ኢትዮጵያ ከፈረሰች ጥቁር አፍሪካ ለዘላለም ፈረሰች ማለት እንደሆነ እኔ አንተን አሁን ይህን ፖለቲካ ላስተምርህ በዚህ እድሜህ :lol:

Wr are tired of teaching these stupid people, over and over again :lol: :lol:
Horus wrote:
19 Aug 2024, 22:40
Fed_Up wrote:
19 Aug 2024, 22:20
እያልክ ያለኸው ሶማሊያ ደካማ ጦር ስላላት መሬት እንቀማለን ነው? ሌላው ግብጽና ቱርክ እዚህ ግምገማህ ላይ ያስገባሃቸው አይመስልም:: ለዚህስ ማብራሪያ አለህ? ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ ... በመቀጠልም በነካ እጂህ MOU ይላል እንደተባለው ኢትዮጵያ ሶማሊላንድን እበ30 ቀን እውቅና ንደምትስጥ ነው ሆኖም ከ 6 ወር በላይ አለፈ... ኢትዮጵያም ጸጥ መጽሃፋም ጸጥ ... እየተንጫጫ ያለው ዪቲበሩ ነው:: እስኪ አብራራልን
አቶ ፌድ አፕ እኔን የፖለቲካ ደንቆሮ ነህ እያልክ ቱርክ ወይም ግብጽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊትና የጦር መሳሪያ ሱማሌ ድረስ አምጥተው የኢትዮጵያና ሱማሌን ጥምር ጦር ወግተው ሱማሌላንድ በግድ አምበርክከው ነጻ እየሆኑ ያሉትን እነ ፑንትላንን ፣ እነጁባላንድን እነ ሄርንን ሁሉ በጦር ኅያል ደምሠው ሃሰን ሼን የሱማሌ ኢምፓየር ኢምር ወይም ፓሻ ያደርጋሉ ። ጦራቸውም ለዘመናት ሱማሌን ሲጠብቅ ይኖራል ከሚለው ተረት የላቀ የፕለቲካ ፌዝ ባለም አለ ለማለት አይቻልም ።

ሃቁን ልንገርህ! ግብጽ የያዘችው የሳይኮሎጂ ጦርነት ነው! ቡፋ ማለት ነው! ይህን ፖስት አትርሳ! ቱርክ የሱማሌን አሳና ዘይት እንጂ ሌላ ጥቅም የላትም ። ለገበያ ለገበያ 150 ሚሊዮን ሸማች ያላት ኢትዮጵያ እንጂ በ1001 ችግር የተወጠረችው ሱማሌ ወጪ እንጂ ገቢ የላትም ። Somalia is a problem and a liability, period.

አትርሳ የዚህ ሁሉ ድራማ ቁልፉ ሶማሌላንድ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ። ሱማሌላንድ ነገር አንድ አገር ቢያውቃት ከነገ ወዲያ ኢትዮጵያ ክሉ አላዊት ሃርጌሳ ጋር ትፈራረማለች! አንተ አህያውን ፈርተህ ዳውላውን ትመታለህ!!!! እስቲ አፍህን አውጥተው የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን መብት በራሱ የመወሰን መብት የለውም በል!!! እናሳ ማነው የፖለቲካ አላዋቂ? እኔ ወይስ አንተ? እመነኝ ሱማሌላንድ አገር ከመሆን የሚያስቆማት የለም! ኢትዮጵያ እየተፈራረመች ያልቸው ከነጻ አገር ጋር ነው ! የሃሰን ሼክ ሏላዊነት ልበወለድ ተረት ማንበቡን መቀጠል ትችላለህ !

Last edited by Union on 19 Aug 2024, 23:03, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Fed_Up » 19 Aug 2024, 23:03

አቶ ሆረስ

"ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ዥግራ ናት ይሏታል" የሚል አባባል አለን:: እዚህ ላይ የሶማሌ ላንድ ህዝብ ራስን በራስ የመወሰን መብት እንዲሟላ ፍላጎት ሳይሆን የመሬታቸው የመቀማት ፍላጎት ነው ኢትዮጵያእያሳየች ያለችው:: ባይሆን ኑሮ የአለም ህብረተስብ እና የተባበሩ መንግስታት እውቅና ከሰጧት በሆላ እና አገር ከሆነች በሆላ ስምምነቱን ማድረግ ይቻል ነበር:: በአሁኑ ሰአት ግን ሶማሌላን አለም የሚያቃት የሱማሊያ ግዛት መሆኗ ብቻ እና ብቻ ነው::
ግብጾች እና የቱኮች ሚና በጦር ሜዳ ብቻ ወስንህ መከራከርህ የግንዛቤ እጥረት ሳይሆን ሆን ብለህ ስለተውከው ነው:: እነ ኦጋዴን.. እነ ትግራይ... አገር የመሆን አብሽን ያላቸው ሃሎች እንዳል እና እሱንም ለማስፈጽም የማንኛውም ሃይል እርዳታ የሚፈልጉ ሃይሎች መሆናቸው እንዴት ረሳኸው? አልፋሽጋስ አስበኸው ታውቃለህ? ለምን በሱዳ ስር ሆነ ? የአብይ መንግስትስ ለምን ዝም አለ? አቅም ላላጣ ወይስ ግብጽ ከሆላ ስላለች?
ሌላው ነገ ኦሮምያ የራስን በራስ የመወሰን እና አገር የመሆን ጥያቄ ሲነሳ .. ለሶማሌላንድ የደገፍከውን መብት ለኦሮምያ ትሰጣለህ ወይ? ወይም አገራት ለኦሮምያ እንደ አገርነት እውቅና ቢሰጡ ቅር አልሰኝም ብለህ ትላለህ? ምክንያቱም በኢትዮጵያ በኩል ይሄ ሴናርዬ አርቆ የሚመለከት ሰዎች እጂክ በጣም ጥቂቶች ናቸው::
Last edited by Fed_Up on 19 Aug 2024, 23:11, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Union » 19 Aug 2024, 23:08

ስልጤን ወክለህ ማውራት መብትህ ነው። ኢትዮጵያ እያልክ ግን ይሄ የዘቀጠ አናሳ አስተሳሰብህን በኛ ስም አትዝራ :lol:

ዱሮስ ውታፍ ነቃይ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Selam/ » 19 Aug 2024, 23:45

አንድ የሻዕቢያ ሽኮኮንና የዓብዮት አጨብጫቢ የሆነውን ጠንቋዩ ሆረስን ዕርግማን በጓሮ በኩል ጠርቶ ስለ ሶማሊያ እንዲመክሩ አደረጋቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Horus » 20 Aug 2024, 00:52

ፌድ አፕ፣
ሱማሌላንድ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት የፈለገችም ከኢኮኖሚ ጥቅም ብቻ አይደለም ፣ እንዲያውም ትልቁ ቅድመ ሁኔታቻው የፖለቲካ ጥቅም ነው፤ እንደ አገር ለመታወቅ ነው ። የረሳሃው ትልቅ ነገር አለ። ሱማሌላንድ ለመገንጠል እናንተ ከአረቦችና ክሳይድ ባሬ እንዳገኛችሁት የመሳሪያና ገንዘብ ድጋፍ ፍለጋ አይደለም ከኢትዮጵያ የተጠጉት ። ሱማሌላንድ ጦርነት ተዋግተው ተገንትለው አገር ከሁኑ 32 አመት ልክ ከኤርትራ እኩል ማለት ነው ። ስለዚህ ኤትዮዮጵያ ሱማሌንን ለማስገንጠል ገዘብና መሳሪያ በድብቅ የምትረዳው ነጻ ወጪም ሆነ አውጪ የለም ። 32 አመት ነጻ ከሆነ አገርና መንግስት ጋር ነው ድርድር ያደረገችው ። የሱማሌ ሏላዊነት የሚባለው ህጋዊ ፊክሽን ወይም አርቲፊሻል ጉዳይ ነው አሁን የሚያነታርከን!!

አንተና ሱማሌማን ደጋግማችሁ ኢትትዮጵያ በነጻ ወደብ አታገኝም ቅብጥርሴ ትላላችሁ ። ኢትዮጵያ ምንም ነገር በነጻ እያገኘች አይደለም ፣ የሱማሌላንድ እና ኢትዮጵያ ውል የመጨረሻ ዝርዝር ምን እንደ ሚሆን ባናውቅም ኢትዮጵያ ለዚህ ታሪካዊ ብሄራዊ ጥቅም (ቀይ ባህረኛ) ለመሆን መከፈል ያለበት ነገር ሁሉ ለመክፈል ቁርጠኛ እንደ ሆነች ማወቅ አለብህ ። ያም ማለት ጦርነት ፣ የመሬት ልውውጥ፣ ሌላ አሴት እንደ አየር መንገድ የመሳሰሉትን ጨምሮ ።

ስለዚህ ሱማሌ ባላት አቅም ቀጥታና ተዘዋዋሪ ጦርነት ለማድረግ እንደምትሞክር እኔ ሳልሆን ውሻዬ ያውቀዋል ። እናም ግብጽና ቱርክ በፕሮክሲ ሱማሌዎችን ሺ ግዜ ቦያስታጥቁ አንተ እንዴት ትገረማለህ፣ አንተ ራስህ ግብጽ፣ ኢራቅ እስከ ሳይድ ባሬ አስታጥቆህ አይደል እንዴ ነጻ አገር የውሆነከው ። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን አያውቅም ማለት ስድብ ነው ። ግብጽ አይደለም ዛሬ ለ150 አመት ኢትዮጵያን ከመውጋት መች ቆማ ታውቃለች ። ቱርክስ ብትሆን ግራኝ መሃመድን ብሮክሲ ለ17 አመት ኢትዮጵያ ወግታ 50% ኢትዮጵያ ያሰለመች አንተ ጭምር አይደለችም እንዴ!!! ይህን ሁሉ የኢትዮጵያ መንግስት አያውቅም ማለት ስድብ ነው ።

ነገር ግን የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የ1525ቱ አይደለችም። የ19ኛው ዘመን ኢትዮጵያ አይደለችም ። ቀይ ባሀና፣ የባብ ኤል መንደብ እና ያፍሪካ ቀንድ ውስጥ ያሉት ያገሮችና ኃይሎች ፉክቻና አሰላለፍ እንደ ድ። ሮ ወይ ቱርክ ወይ ይቺ ግብጽ እንዳሻት ጦርነት የምታቀጣጥልበት ቀጠና አይደለም ይህ ዘመን ። አለም ለምን አልሻባብን ለማጥፋት ይህን ሁሉ እንደ ሚለፋ እንዴት ረሳህ?

ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በማወቅ ነው ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር የምትገፋው!!!
ባንተ ምኞት አሁንም ሃሰን ሼክ፣ ወይም አል ሲሲሲ ወይም ሌላ የኢትዮጵያ ጠላት ኦጋዴን፣ አፋርን ፣ ኦሮሞን፣ ትግሬን ወይም አማራን ገንጥሎ አገር ለማድረግ ይሰራል ያልከው ስታስብ የተናገርከው ይመስለኛል ። ያማ ለድፍን 50 አመት ንኡስ ከበርቴ ሞክሮ ሞክሮ ባክኖ ፣ ደምቶ ፣ ተደምስሶ ያቃተው የታሪክ ትቢያ ነውክ! ያንተስ ነጻ አገርነት መች ሰከነና ነው ስለ ወደቁት ተገንጣዮች ህልምህን እንደ ትንቢት የምታቀርበው! ይብቃኝ

Union የምትባል ቆሻሻ ሰካራም የሴተኛ አዳሪ ልጅ ባፍህ መቅዘኑን ለመቀነስ ኪኒንክን መውሰድ አትርሳ ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Fed_Up » 20 Aug 2024, 02:43

Horus wrote:
20 Aug 2024, 00:52

"አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም" ሰለዚህ ለሁሉም ጊዜ ያሳየናል::

ለማንኛውም ለወደፊት ትምህርት እንዲሆንህ: ኢትዮጵያኤርትራን ስትወጋ የመሳሪያ ጋጋታ ከአሜሪካ እንግሊዝ አውሮፖ ቻይና ኮሪያ ይምን ኪዩባ እርዳታ እንደነበር አትርሳ:: ያንን መሳሪያ ተቀብለን ደግሞ ከምድራችን ጠራረግናችሁ:: ታሪኩና ሃቁ ይህ ነው:: ዛሬ ባንኩ .. ታንኩ... አየሩ .. ባህሩ ... ዲፕሎማሲው በእጃችን ነው:: እናም አዎን ካንተ ጋ በአንድ ነገር እስማማለሁ ዛሬ 19ኛው ክፍለዘመን አይደለም... 20ኛው አይደለም.. 21ኛው ነው::

Meleket
Member
Posts: 4808
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Meleket » 20 Aug 2024, 04:53

Fed_Up wrote:
19 Aug 2024, 23:03
. .. .. ..
"ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ዥግራ ናት ይሏታል" የሚል አባባል አለን:: እዚህ ላይ የሶማሌ ላንድ ህዝብ ራስን በራስ የመወሰን መብት እንዲሟላ ፍላጎት ሳይሆን የመሬታቸው የመቀማት ፍላጎት ነው ኢትዮጵያ እያሳየች ያለችው:: ባይሆን ኑሮ የአለም ህብረተስብ እና የተባበሩ መንግስታት እውቅና ከሰጧት በሆላ እና አገር ከሆነች በሆላ ስምምነቱን ማድረግ ይቻል ነበር:: በአሁኑ ሰአት ግን ሶማሌላን አለም የሚያቃት የሱማሊያ ግዛት መሆኗ ብቻ እና ብቻ ነው:: .. .. ..
Fed_Up wrote:
24 Feb 2022, 04:13
This is the God given opportunity to end TPLF and the war once and for all.

All the world's eyes are in Russia/ Ukrainian sagas. While they are at it, the ethos’ army can quietly finish the half-dead terrorists’ organization, TPLF, once and for all without fanfare. Mark my words;

this will happen soon.

God is great!!

ይህንንም ስለምንረዳ ነው በማለዳ አስቀድመን ልዑላዊነት ይከበር ያልነው፡ የዩክሬንም ጭምር

viewtopic.php?f=2&t=302194 “ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” - Crimea Platform

viewtopic.php?f=2&t=291645 “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

ሱማሊያ እንደ ዘለንስኪ ጀግና ኣላትን? ነዉ ቁምነገሩ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Selam/ » 20 Aug 2024, 09:13

የሻዕቢያ ጉንዳኖችን ነስር በነስር ለማድረግ ጉድጓዳቸውን ቆስቆስ ቆስቆስ ማድረግ ነው። እየተንጫጩ ይወጡና ያችንው የሚያውቋትን የመንፈስና የሥጋ ዘመዳቸውን ወያኔን አጋሜን ያብጠለጥሏታል። ስሙ ጉንዳኖች፣ ትህነግና እህግደፍ ከአንድ ውኃ የተቀዱ ዕርጉሞች ናቸው። ፈንዱ!

Meleket
Member
Posts: 4808
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by Meleket » 20 Aug 2024, 09:42

መቼም በጣም ብልህ ነሽ ሻዕብያን ከጉንዳን ጋር ማመሳሰልሽ ድንቅ ነብይት ነሽ በተባልሽ ነበር።

ያገራችን ጀግኖች “ጻጸ ምስ ሓርማዝ” የሚል ዜማን ያዜማሉ። ትርጉሙ ሲፈተሽ እንደ ጉንዳን ሆነን ሰርተን ዝሆን የምታክል ሃገርን መዥርገን መዥርገን፡ እኛን ሊደመስሱና ሊደፈጥጡ ዬመጡ ልጆቿን፡ ቅዘን በቅዘን አድርገን ሕልዉናችንን ኣረጋገጥን ለማለት ነው። እዉነትም ጉንዳን አነዳደፉ ላይማ ገብረጉንዳን ነው እንጂ!

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: አቶ Fed_up ሃሰን ሼክ ስላዘዘው ጦርነት ይቺን ጋብዜሃለሁ!

Post by wubebereha » 20 Aug 2024, 11:00

Fed_Up wrote:
19 Aug 2024, 22:20
እያልክ ያለኸው ሶማሊያ ደካማ ጦር ስላላት መሬት እንቀማለን ነው? ሌላው ግብጽና ቱርክ እዚህ ግምገማህ ላይ ያስገባሃቸው አይመስልም::
what about the land of Askaris ertra :lol:

Post Reply