"..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV

Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
ከአፉ በደንብ አልነጥቀው አለኮ። ተሽኮረመመ እንጅ ወያኔ እና ኦነግ ባይኖሩ አሰብ ቀጥታ ኢትዮጵያ በእጇ ማስገባት ያለባት ጉዳይ ነው ለማለት ነው። ኢትዮጵያ አሰብን ለማስመለስ ከፈለገች ኦነግ/ወያኔ መጀመሪያ ነቅላ መጣል አለባት። ሻዕብያ የሚፎከረው እኮ የ100 አመት በኦነግ እና በወያኔ እንደራሴነት የቤት ስራ ሰጥቻለሁ ነው። ያ የቤት ስራ የሚያበቃው ኦነግ/ወያኔ ዕድሜያቸው ሲያበቃ ነው። ይህ እኮ ሮኬት ሳይንስ አይደለም። ሩስያ ክሪሚያን ለማስመለስ ሳይንስ አልተመራመረችም ወይም የምግባረ-እኩይ የተባበሩ ፈቃደኛ መንግስታት አልጠየቀችም ። በቀጥታ የእኔ ነው አለች ተቆጣጠረች። በቃ መፍትሄ ይህ ብቻ ነው። የማኪያቶ እና የቡና ወሬ ወይም የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ኦነግ/ወያኔ መጠበቅ የጅላጅል ስራ ነው። አዎ! አሰብ የኢትዮጵያ ነው። በእራሷ ጊዜ ታስመልሰዋለች።

ከብቲAbere wrote: ↑07 Jul 2024, 10:47

እንደ ቄራ ከብት ነው የገባነው። ተጨፈጨፍን!!

Last edited by Fiyameta on 07 Jul 2024, 13:51, edited 1 time in total.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2809
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
Aregit adgi Abere, you talk too much, like your coward donkey ancestors.
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
ብዙ ጩኸት አታብዛ - የማይቀር ጉዳይ ነው። በጩኸት እና የውሸት ፎቶ ቆራርጦ ማሽላ ማማ ላይ እንደ ወፍ መጠበቂያ የሚሰቀል ትቢያ ጨርቅ ምደረ ሻዕብያ ብታውለበልቢ -ቂጥሽ ተገልጦ ትግረፊያለሽ የሰረቅሽውን ትመልሻለሽ።
የጣልያን ፉርኖ እና የጥይት በርሜል ተሸካሚ አስካሪ አህያ ባዶ ማናፋት ዋጋ የለውም።
Dark Energy wrote: ↑07 Jul 2024, 13:24Aregit adgi Abere, you talk too much, like your coward donkey ancestors.![]()
![]()
![]()
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
ዘራፌዋውAbere wrote: ↑07 Jul 2024, 13:41ብዙ ጩኸት አታብዛ - የማይቀር ጉዳይ ነው። በጩኸት እና የውሸት ፎቶ ቆራርጦ ማሽላ ማማ ላይ እንደ ወፍ መጠበቂያ የሚሰቀል ትቢያ ጨርቅ ምደረ ሻዕብያ ብታውለበልቢ -ቂጥሽ ተገልጦ ትግረፊያለሽ የሰረቅሽውን ትመልሻለሽ።የጣልያን ፉርኖ እና የጥይት በርሜል ተሸካሚ አስካሪ አህያ ባዶ ማናፋት ዋጋ የለውም።
Dark Energy wrote: ↑07 Jul 2024, 13:24Aregit adgi Abere, you talk too much, like your coward donkey ancestors.![]()
![]()
![]()
ፈስ
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV

Last edited by Fiyameta on 07 Jul 2024, 14:20, edited 1 time in total.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2809
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
Aregit wurunchila Abere,

ላም ኣለቺን በሰማይ ወተትዋም ኣላይ
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
Dark-አህያ
ግመሎቹ ጠጥተው እንደጨረሱ ባለቤቶቹ መጥተው ይጠጡበታል።
አንተ የአሰብ ውሃ - አረንጓዴ(Algae) አትልበስ፤
ትጠጣለህ እንጅ እኛ ስንመለስ።
ግመሎቹ ጠጥተው እንደጨረሱ ባለቤቶቹ መጥተው ይጠጡበታል።
አንተ የአሰብ ውሃ - አረንጓዴ(Algae) አትልበስ፤
ትጠጣለህ እንጅ እኛ ስንመለስ።
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2809
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: "..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው። ፊታችን ወደ አሰብ መለስ እናድርግ" እየተባለ ነው - ዋልታ TV
Dummy Aregit Abere,
አህያ Is you, stupid.

አህያ Is you, stupid.