Should Ethiopia Recall or Expel Ervin Massinga?
Clearly America needs another person in Addis.
Last edited by Horus on 16 May 2024, 14:48, edited 2 times in total.
Re: Should Ethiopia Recall or Expel Ervin Massinga?
Where is Ervin Massinga any ways?
እርቪን ማሲንጋ ሞንትጎመሪ ሜሪላንድ ካበሾች ጋር ያደገ ሲሆን ስሙ የሞዛምቢክ ስም ነው ። በጥቁር አሜሪካኖች ይዘር ግ ን ድ ውስጥ ብዙ ማሲንጋ የሚባሉ ቤተሰቦች ሲኖሩ ማሲንጋ አሁን ላይ ሁሉ ያለ የሞዛምቢክ ዲስትሪክት ነው ። ማሲንጋ የሚባሉም ብዙ ሰዎች ሞዛምቢኮች አሉ ። ይህ ሰው ግን ከኢትዮጵያዊያን ጋር የሳይኮሎጂ ችግር ያለው ይመስለኛል