አሳምነው....አሳምነው ፅጌ!!
-
Union
ጉራጌ "አሳምነው...አሳምነው ፅጌ" እያለ የኦሮሙማውን ደም ሲያፈላ ዋለ! ቂቂቂ
በመላው ኢትዮጵያ ፋኖ ሲከበር እና ሲወደስ ዋለ። ትርክት ተገፍትራ ገደል ገባች። ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም ታሪክ ሰራች፣ ዳግም ፀናች።
አሳምነው....አሳምነው ፅጌ!!
አሳምነው....አሳምነው ፅጌ!!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ጉራጌ "አሳምነው...አሳምነው ፅጌ" እያለ የኦሮሙማውን ደም ሲያፈላ ዋለ! ቂቂቂ
ያኔ በ2019 ... ጠቅላይ ሚንስትሩ ፓርላማውን ሰብስበው የእድር አስለቃሽ ብቻ ሳይሆን ሙት-ወቃሽም ሆነው በብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ላይ (ነፍስ ይማር) የእርግማን መዓት ሲያወርዱ፤ ቆመው በማይሞግቷቸው፣ በህይወት በሌሉት ጄነራል ላይ "ፋሺስት" እያሉ የስድብ ዶፍ ሲያዘንቡ ... ይህቺ የዛሬዋ ቀን እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ። ለዛም ነው ልብስህን ሳይሆን ልብህን ቅደድ (June 26, 2019) በሚል ርዕስ በፃፍኩት አጭር መጣጥፍ ላይ ይህን ያልኩት፦
የእርስዎ ስህተት የእኛም ሀዘን ከባድ ነው። ለእይታ ካልሆነ በስተቀር፥ የዓይን እንባ አይደለም የባህርም ውሃ ይህንን ህመም አያስውጠንም፤ ዘላለም አንቆ ከሚቆረቁረን ጉሮሮኣችን ላይ ጥቂት አይገፋውም። ደግሞም፦ ቆሞ የማይሟገቶትን – ነፍሱ ከስጋው የተለየችን ሰው በከንቱ አይክሰሱ። መቼም ቢሆን አይረቱትምና! ምክያቱም፦ ለፍርዱ ጠበቃ የሚያቆመው ከነፍሱ ማደሪያ ከሰማይ እንጂ ከስጋው መቀበሪያ ከምድር ስለማይሆን።
የሰው ልጅ ታሪክን የሚፅፍበት እርሳስ እንጂ የሚሰርዝበት ላጲስ አልተሰጠውም። ከንቱ መድከም ነው። ይመኑኝ ሀቅ ነው! የሰው ልጆች ታሪክ የሚሰራ ጥበብ እንጂ፥ ታሪክ የሚፍቅ አቅም ከአምላክ አልታደልንም። መቼም ቢሆን የልቦለድ ቃላት ጐርፍ በእውነት ካፊያ ላይ ሰልጥኖ የሀቅን ዘር ጠርጎ ወስዶ ከመብቀል ከልክሎ አያውቅም። የእርሶ “fascist” ለእኔና ለብዙዎች የነፃነት fashion እንደነበሩ የሚያውቁበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!