Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Right
Member
Posts: 4758
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Right » 16 Jan 2024, 13:15

Abere,
That is correct. But the fact is that the Ethiopian population will hit 200 million in 2049. No body can stop Ethiopia.
It is up to this mini countries to figure it out how to work with Ethiopia. It is their problem. Egypt is using the mini countries around Ethiopia to their own destruction. Believe me some of them may not survive long.
I talked to Somalians every day and I am impressed with their attitude.
Again, it is Somali Land who is very much interested to work with Ethiopia. The same is with Djibouti. Ethiopia never invaded Somali Land but Egypt is painting a picture of Ethiopia invading Somalia. BS.

Right now our focus should be in getting rid off Abiye the clown.

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 16 Jan 2024, 14:32

Abere
I remember seeing recently Oromo regional officials inaugurating or presenting rows of new chat supermarkets somewhere in Jimma or Shashemene. I might be wrong about the location but I was saddened to learn that a region rich in cattle, coffee, maize & wheat is reduced to growing & selling chat & collecting tax from it.

As long as it generates money, these people would sell anything & slaughter any animal.

Abere wrote:
16 Jan 2024, 10:27
ሆረስ፤

___በመጀመሪያ ስለ ጫት ያነሳኸው ጉድይ አዎ ጫት የምስራቅ አፍሪካ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ይህ አደገኛ ዕፅ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያበላሸ ጀዝባ፤ የጎዳና ላይ ዕብድ፤ የድሪያ እና የወሲብ ማስፋፊያ ሰይጣን የሸናበት ቅጠል ነው። የሚያሳዝነው በመንግስት የገቢ ምንጭ ( ካሽ ክሮፕ) ተደርጎ እንደ ቆዳ እና ሌጦ ወይም ሰሊጥ ነው የሚታየው። የስንት ሰው ጥርስ በሀረር፤በሸዋ፤በጂማ ወዘተ ተቦድሶ ስታይ ጫታም መሆኑን ይነግርሃል። ተሰፋ የቆረጡ ወጣቶች ወይም ገንዘብ የመዘበሩ ባለስልጣናት እንደ ከብት ተመስገው ሲያመንዥኩ ማየት አሳፋሪ ነው። በእውኑ ማድረግ ያልቻለውን በምርቅና ህልም ያየዋል፤ ሴራ እና ወንጀል የሚወጠንው ከዚህ በርጫ ፍረሻ ላይ ነው። አገር አፍራሽ ፍረሻ።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Abere » 16 Jan 2024, 14:36

Right,

Of course right now the focus should be supporting Amhara Fano. Because all the wars, chaos in the HoA have been meant to paralyze Amhara. Ethiopia means for the colonizers neutralizing Amhara and Orthodox Christianity. That means all wars coming to Ethiopia are against Amhara. So, never take eyes of the fight against Abiy Ahmed Orommuma.

So far for the last 50 years, Amhara closed both of their eyes while enemies of Amhara either closed one of their eyes or opened both of their eyes. Amhara should never closed its eyes. There are those in this forum who are bitterly anti-Amhara with one eye closed yet wanting Amhara to still close both eyes. Amhara is only Amhara's friend, everyone wants to neutralize Amhara.

Right wrote:
16 Jan 2024, 13:15
Abere,
That is correct. But the fact is that the Ethiopian population will hit 200 million in 2049. No body can stop Ethiopia.
It is up to this mini countries to figure it out how to work with Ethiopia. It is their problem. Egypt is using the mini countries around Ethiopia to their own destruction. Believe me some of them may not survive long.
I talked to Somalians every day and I am impressed with their attitude.
Again, it is Somali Land who is very much interested to work with Ethiopia. The same is with Djibouti. Ethiopia never invaded Somali Land but Egypt is painting a picture of Ethiopia invading Somalia. BS.

Right now our focus should be in getting rid off Abiye the clown.

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 14:55

Abere wrote:
16 Jan 2024, 10:27
ሆረስ፤

___በመጀመሪያ ስለ ጫት ያነሳኸው ጉድይ አዎ ጫት የምስራቅ አፍሪካ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ይህ አደገኛ ዕፅ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያበላሸ ጀዝባ፤ የጎዳና ላይ ዕብድ፤ የድሪያ እና የወሲብ ማስፋፊያ ሰይጣን የሸናበት ቅጠል ነው። የሚያሳዝነው በመንግስት የገቢ ምንጭ ( ካሽ ክሮፕ) ተደርጎ እንደ ቆዳ እና ሌጦ ወይም ሰሊጥ ነው የሚታየው። የስንት ሰው ጥርስ በሀረር፤በሸዋ፤በጂማ ወዘተ ተቦድሶ ስታይ ጫታም መሆኑን ይነግርሃል። ተሰፋ የቆረጡ ወጣቶች ወይም ገንዘብ የመዘበሩ ባለስልጣናት እንደ ከብት ተመስገው ሲያመንዥኩ ማየት አሳፋሪ ነው። በእውኑ ማድረግ ያልቻለውን በምርቅና ህልም ያየዋል፤ ሴራ እና ወንጀል የሚወጠንው ከዚህ በርጫ ፍረሻ ላይ ነው። አገር አፍራሽ ፍረሻ።

____ በመቀጠል የጅቡቲ ይሁን የሶማልያ ባለስልጣናት ወይም ህዝብ መንቀሳቀሻ ነዳጁ የኢትዮጵያ ጫት ነው። የሚገርምህ የጅቡቲ ባለስልጣናት ከሰዓት በኋላ ስብሰባ እና ቢሮ አይገቡም ይባላል - የጫት ሰዓታቸው ነው የሚል ሃሜት ሰምቻለሁ። በዚያ በየጀዝባ ሰዓት ማነጋገር አስቸጋሪ ነው ማለት ነው። ሶማሊያም እንድሁ ጫት የደም ስር ማነቃቂያ ነዳጃቸው ነው። እንዳውም ጅቡቲን ለመቅጣት ከተፈለገ ምግብ እና ውሃ ሳይሆን መጀመሪያ በጫት ብቻ ይቻላል ይላሉ ብዙዎች። ጫት የለም ህይወት የለም። ወይም ጫት ላይ ናቸው መንገዶች ጸጥ እረጭ ብለዋል ማለት ነው።
__
_ ሌላው ይህ ሰሞነኛው የኢትዮጵያ የባህር በር መብት ትኩሳት እና አቧራ እያስነሳች ያለችው ግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿን በተመለከተ ለመላት የምችለው አንድ ወይ ሁለት ነገር አለኝ።

(1) አብይ አህመድ የወደብ እና የባህር በር የመብት ጥያቄ ያቀረበው ከእውነተኛው ልቡ ኢትዮጵያን በመውደድ ሳይሆ የእራሱን የኦሮሙማ ዘመነ መንግስት እስትንፋስ ለማስቀጠል መሆኑ 100% ግልጽ ነው። ይህ ደግሞ ጥያቄው የተነሳበት ሰአት እና እንድሁም የአብይ አህመድ የኋላ ታሪኮች ማረጋገጫዎች ናቸው። ይህን ካርድ የሳበበትም ምክንያት ደግሞ ጥያቄው የሁሉም ኢትዮጵያዊ መሰረታዊ ጥያቄ ስለሆነ አዋጭ የመጨረሻ እርምጅ ነው በማለት ነው። አብይ ጥያቄውን ያለጊዜው አነሳው እንጅ ጥያቄው የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ ነው። ይህ

(2) ኢትዮጵያ የባህር ሃይል እና ወደብ አያስፈልጋትም የሚል ጽኑ እምነት ያለው ዜጋ ካለ ምንም እኳን ያለሰዐቱ እና ጽናት በሌለው መሪ ቢነሳም ግንዛቤው የእራሱ ነው። ግን ጥያቄው መሰረታዊ ነው። ይህን የሚቃረን ካለ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥላቶችን በመደገፍ የእነርሱም ኢ-ፍትሃዊ ፍርደ ግምድል መብት ካረጋገጥን ለወድፊቱ ትውልድ ሌላ የመከራከሪያ ዕዳ ለጠላቶቻችን መሳሪያ አቀበልናቸው ማለት ነው። ባሏን ጎዳሁ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች አይነት ነገር።ስለዚህ አብይ አህመድ ያነሳው ጥያቄ ሁላችን የምናውቀውን የኢትዮጵያን የመብት ጥያቄ ነው። ይህ ጥያቄ በወያኔ የተዳፈነ የኢትዮጵያ የእውነት እረመጥ እንጅ አሁን የተወለደ አይደለም። ይህ ማለት አብይ አህመድን መደገፍ አይደለም። የኢትዮጵያን ዘላቂ መብት እና ጥቅም መደገፍ የዜግነት ግደታ ነው። ይህን ጉዳይ አብይ ቢወገድ ሌላው ሊያስቀጥለው የሚችል ግደታ ነው። ከዚህ ፎረም እኔ በበኩሌ አስተያተት ለመስጠት የምሳተፈው የኢትዮጵያን ታሪካዊ ነጻነት እና ዘላቂ ጥቅም ለማስከበር እንጅ ከኢትዮጵያ ጥቅም በተጻራሪ የሚቆሙትን ለማስደሰት አይደለም - የብዙዎቻችን አቋምም ይህ ይመስለኛል። ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንጅ በብልጣብልጥነት ኢትዮጵያን እጆቿን አስሮ ለመዝረፍ መዘጋጀት ደግሞ ወንጀል ነው።

____በመጨረሻ ፋኖን በተመለከት ያነሳኸው 100% ትክክል ነው። ፋኖ ግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿን ደግፎ የቆመ ዕለት አዳም እና ሄዋን እግዜር አትብሉ ያላቸውን የዛፍ ፍሬ በልተው የሞቱትን ሞት ይሞታሉ - በህዝብ ይተፋሉ ታሪካቸውም ይቆሽሻል። የፋኖ ትግል አላማ አንድ ብቻ ኦሮሙማን (እራሱ ጸረ-ኢትዮጵያዊ ስለሆነ) ታግሎ መጣል። ግብጽ እና ግብረአብሮቿ አማራን ሊያንፈላሡ ሳይሆን ሊገድሉ ሊዘርፉ ነው። የደገፍከው ጥላት ካሸነፈ በኋላ ኢትዮጵያን አሸነፍኩ እንጅ ተደግፌ አይልህም። ደርግን ለ6 እርግር እራሱ፤ ሆድ ጀርባውን ተብትበው ጥለው እኔ ነኝ ኢትዮጵያን ያሸንፍኩት ይልሃል። ስለዚህ የታሪክ ጠባሳ እንዳይመጣ መጠብቀቅ ግድ ይላል። ፋኖ መጠንቀቅ ያለበት በግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿ ከቀጠሯቸው ዩቲዩበሮች ነው። የሶማልያ እና የግብጽ አቋም የያዙ ዩቲዩበሮች ስለ እነዚህ እያቀነቀኑ አንዳንድ የዋህ ፋኖዎችን ደግሞ ከትግል ሜዳ እያሉ ያቀርባሉ። ይህ ለፋኖዎች ጥሩ የህዝብ እይታ አይሰጥም። ግብጽ እና ባሪያዎቿን የሚያፈቅር ልብ ለኢትዮጵያዊው ፋኖ አይሰራም - ለተንኮል ነው። ስለዚህ ፋኖ በእንደዚህ አይነት ቀውጢ ሰአት የእራሱ ሚድያ ያስፈልገዋል። የሀሰት ፋኖ በመሆንም ጥላሸት ሊቀቡት ይችላሉ።

በተረፈ ግን ይህ ፈረንጆች ከቅኝ ግዛት በኋላ የአፍሪካ ቀንድ እያሉ የሚጠሩት በዕድሜ ልክ አምባገነኖች እና ምድር ጦር አምጭ በሚሉ ከሚገባ በላይ ስለተበሳበሰ ይህ ቀጠና ጎማው ተንፍሷል መቀየር አለበት። አሁን የምናየው የደመ-ነፍስ ላይ እታች የወጣ የግድ መውደቅ ስላለብት የተፈጥሮ ማህበራዊ ህግ በመሆኑ ነው -ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለም። መልካም አድስ የታሪክ እና የነጻነት ምዕራፍ ለኢትዮጵያ!
Abere,

Thank you. ግሩም ትንተና ። እንዲያው ከቻልክ በጫት ላይ ያልከውን ለብቻው አዲስ ሃረግ አድርገህ ፖስት ብታደርግው ብዙ ወጣት ያስ ያስተምራል ።

አንድ ታሪክ ልንገርህ፤ የኢራኑ ንጉስ ሻህ ሊወድቅ ሰሞን የኢራን ወጣት የመጨረሻ ውድመት ላይ ነበር ። ቴህራን ከተማ የአለም አንደኛ የሄሮዊን አደንዛዥ ዱቄት ካፒታል ተብሎ ወጣቱ ሁሉ እንደ ቆሻሻ በየግምቡ ስር ወድቆ የሚታይበት አሳዣኝ አገር ነበር ። ከዚያም ሻህ ተገለበጠና ፈረንሳይ የነበረው አያቶላ ኢራንን ያዘ ። መጀምሪያ ካወጀው ነገር አንዱ የሄሮዊን አዲክቶችን (ሱሰኞችን) በግድያ መቅጣት ነበር ። በዚህ ሳቢያ ስንት ሱሰኛ እንደረሸኑ ማንም አያውቅም፣ ብዙም አይወራም ። ነገር ግን ከዚን ያያቶላ ዘመን ጀምሮ ኢራን ውስጥ ስለ ሄርዊን ሱስኘት ተነስቶ አያውቅም ።

አንድ ቀን በኢትዮጵያም ጫት መቃምን የሚቀጣ መንግስት ይመጣ ይሆናል!

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Abere » 16 Jan 2024, 15:06

Selam,

I can say with certainty you watched them inaugurating Khat supermarkets. Both Shashemene and Jimma are hubs of Khat addicts. In fact recently, in Jimma, Khat might have over taken coffee in terms of being cash revenue. In many parts of Ethiopia, especially where the weather is favorable for Khat growing, crop fields such as teff or maize are replaced by Khat. Khat is eating up farm lands traditionally used for teff or corn etc growing. Even in Amhara region where irrigation and vegetable garden introduced people in stead of cultivating tomatoes, lettuce, onion, etc. are growing Khat, especially in the low land (Qolla) area. Because they can make a lot of money by selling to the unemployed youth in the dusty rural small towns.

The problem with this dangerous drug is its wrong association with spiritual value especially among the sheiks and Qalicha, besides it being source of tax revenue.

Also, if you have ever took bus from Jimma to Addis Ababa, you must have noticed this. Some travellers either take Khat with from Jimma or buy at lunch place in Wolqite, before the bus enters Addis Abab, the custom and duty office taxes everyone that has Khat with them. That is a lot of money - as if everyone carries gold the passengers keep the leaf dear and close to them.

Selam/ wrote:
16 Jan 2024, 14:32
Abere
I remember seeing recently Oromo regional officials inaugurating or presenting rows of new chat supermarkets somewhere in Jimma or Shashemene. I might be wrong about the location but I was saddened to learn that a region rich in cattle, coffee, maize & wheat is reduced to growing & selling chat & collecting tax from it.

As long as it generates money, these people would sell anything & slaughter any animal.

Abere wrote:
16 Jan 2024, 10:27
ሆረስ፤

___በመጀመሪያ ስለ ጫት ያነሳኸው ጉድይ አዎ ጫት የምስራቅ አፍሪካ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ይህ አደገኛ ዕፅ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያበላሸ ጀዝባ፤ የጎዳና ላይ ዕብድ፤ የድሪያ እና የወሲብ ማስፋፊያ ሰይጣን የሸናበት ቅጠል ነው። የሚያሳዝነው በመንግስት የገቢ ምንጭ ( ካሽ ክሮፕ) ተደርጎ እንደ ቆዳ እና ሌጦ ወይም ሰሊጥ ነው የሚታየው። የስንት ሰው ጥርስ በሀረር፤በሸዋ፤በጂማ ወዘተ ተቦድሶ ስታይ ጫታም መሆኑን ይነግርሃል። ተሰፋ የቆረጡ ወጣቶች ወይም ገንዘብ የመዘበሩ ባለስልጣናት እንደ ከብት ተመስገው ሲያመንዥኩ ማየት አሳፋሪ ነው። በእውኑ ማድረግ ያልቻለውን በምርቅና ህልም ያየዋል፤ ሴራ እና ወንጀል የሚወጠንው ከዚህ በርጫ ፍረሻ ላይ ነው። አገር አፍራሽ ፍረሻ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 16 Jan 2024, 19:36

Yes, I also saw a post by a ferenji vlogger where he was offered a chat by a mini-bus driver while driving out of Addis. Khat farming started in Amhara region during TPLF & it was by design. That’s why I hate woyanes with all my veins & tissues.

I read that all Yemeni men chew chat 3-4 hours a day while it is forbidden per interpretation of most Muslim religious scholars. I briefly tried it with my roommate from Dire Dawa when I was in college & that’s when our friendship ended. I would rather hike or read books than put any stimulant in my body.

Abere wrote:
16 Jan 2024, 15:06
Selam,

I can say with certainty you watched them inaugurating Khat supermarkets. Both Shashemene and Jimma are hubs of Khat addicts. In fact recently, in Jimma, Khat might have over taken coffee in terms of being cash revenue. In many parts of Ethiopia, especially where the weather is favorable for Khat growing, crop fields such as teff or maize are replaced by Khat. Khat is eating up farm lands traditionally used for teff or corn etc growing. Even in Amhara region where irrigation and vegetable garden introduced people in stead of cultivating tomatoes, lettuce, onion, etc. are growing Khat, especially in the low land (Qolla) area. Because they can make a lot of money by selling to the unemployed youth in the dusty rural small towns.

The problem with this dangerous drug is its wrong association with spiritual value especially among the sheiks and Qalicha, besides it being source of tax revenue.

Also, if you have ever took bus from Jimma to Addis Ababa, you must have noticed this. Some travellers either take Khat with from Jimma or buy at lunch place in Wolqite, before the bus enters Addis Abab, the custom and duty office taxes everyone that has Khat with them. That is a lot of money - as if everyone carries gold the passengers keep the leaf dear and close to them.

Selam/ wrote:
16 Jan 2024, 14:32
Abere
I remember seeing recently Oromo regional officials inaugurating or presenting rows of new chat supermarkets somewhere in Jimma or Shashemene. I might be wrong about the location but I was saddened to learn that a region rich in cattle, coffee, maize & wheat is reduced to growing & selling chat & collecting tax from it.

As long as it generates money, these people would sell anything & slaughter any animal.

Abere wrote:
16 Jan 2024, 10:27
ሆረስ፤

___በመጀመሪያ ስለ ጫት ያነሳኸው ጉድይ አዎ ጫት የምስራቅ አፍሪካ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ይህ አደገኛ ዕፅ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያበላሸ ጀዝባ፤ የጎዳና ላይ ዕብድ፤ የድሪያ እና የወሲብ ማስፋፊያ ሰይጣን የሸናበት ቅጠል ነው። የሚያሳዝነው በመንግስት የገቢ ምንጭ ( ካሽ ክሮፕ) ተደርጎ እንደ ቆዳ እና ሌጦ ወይም ሰሊጥ ነው የሚታየው። የስንት ሰው ጥርስ በሀረር፤በሸዋ፤በጂማ ወዘተ ተቦድሶ ስታይ ጫታም መሆኑን ይነግርሃል። ተሰፋ የቆረጡ ወጣቶች ወይም ገንዘብ የመዘበሩ ባለስልጣናት እንደ ከብት ተመስገው ሲያመንዥኩ ማየት አሳፋሪ ነው። በእውኑ ማድረግ ያልቻለውን በምርቅና ህልም ያየዋል፤ ሴራ እና ወንጀል የሚወጠንው ከዚህ በርጫ ፍረሻ ላይ ነው። አገር አፍራሽ ፍረሻ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 21:18

selam,
በወደቡ ጉዳይ ብዙ መጨቃጨቅ የለብንም ። እኔም ሆንክ አንተ ነገ ምን እንደ ሚሆን አናውቅም። ሁለታችንም ከውስጣችን በሚወጣ ሃሳብና ስሜት ነው ምልከታ እየሰጠን ያለነው ። እንደ ምታውቀው ሃሳብ እውቀት አይደለም፤ ማሰብ ማወቅ አይደለም ። ስሜት (ፊሊንግ) የምናምንበትን ነገር (ቫልዩስ) መግለጫ መንገድ ነው። እያንዳንዱ ግለሰብ ስለማኛውም ነገር ያለው ቫልዩ ይለያያል። ደሞም እንደ ምታወቀው value is not fact.

እኔ አቢይን ተቃውሜ፣ ፋኖን ደግፌ እንዲሁም የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት የምደግፍበት መርህ አለኝ ። በአገሬና በመንግስት መካከል ልዩነት ስፈጥር ኖሪያለሁ ። ይህ አሁን የምንጫወተው የብሄራዊ ጥቅምና የፓርቲ ጥቅም መለየት ጉዳይ በትልቁ የሱማሌ ጦርነት ወቅት በ ኢ ህ አ ፓ ውስጥ ያደረግነው ክርክር ነው ። በዚያን ወቅት የሱማሌና ኢትዮጵያ ጦርነት የሁለት ገዢ መደቦች (ደርግ ና ሳይድ ባሬ) ጦርነት ስለሆነ አያገባንም፣ አይመለከተንም የሚሉ የተሳሳተ አቋም የነበራቸው ጓዶች ነበሩኝ ። እኔ ያኔም የሱማሌን ወረራ መቃወም መንግስቱን መደገፍ አይደለም ብዬ ነው የተከራከርኩት ።

ዛሬ ላይም ቢሆን የኔ አቋም መነሻ ሶማሊላንድ አገር የመሆን ፍትሃዊ መብት አላት ብዬ ነው መነሻ የማደርገው ። ስለሆነም ማንም አገር ከሃርጌሳ ጋር ያሻውን ስምምነት ማድረግ ይችላል፣ ጥቅሜ ነው ካለ። ስለሆነም ኢትዮጵያ ሱማሌን አልወረረችም፣ ከሱማሌላንድ ጋር ነው የሆነ ድርድር ያደረገችው፣ ስለዚህ ሱማሊያ ኢትዮጵያን በጦር የማስፈራራት መብት የላትም፣ ኢትዮጵያን የመወረር መብትም የላትም።

ስለዚህ ይህን የሱማሌ ፉከራ መቃወም አቢይን መደገፍ አይደለም፣ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው ።

ሌላው የመርህ ነገር አለ። እኔ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዲኖራት፣ ወደብም እንዲኖራት ሙሉ ሕይወቴን የደገፍኩ ሰው ነው ። መንግስት መጣ፣ መንግስት ሄደ ይህን አቋሜ አይለውጠውም ። ይህን መስረታዊ የሆነ የኢትዮጵያ ጥቅም አንድ ጨቋኛን እንዲወድቅ የምፈልገው መንግስት ስላነሳው ብቻ ትልቁን ዘላቂውን የኢትዮጵያ ጥቅም የሚጻረርስ አቋም አሊይዝም ።

ይህን ደሞ የምለው የጠላት ወገን ይህን ሁሉ ለራሱ ጥቅምና እድሜውን ለማራዘም እንደ ሚሰራው 100% በማመንና በማወቅ ነው ። መንግስት ነገ ይወድቃል፣ አገር ትቀጥላለች፤ ነገ እኛ ሁላችንም ሟች ነን ፣ የነገው ትውልድ ግን መነገጃና ኔቪ ማቆሚያ የባህር በር በግድ ይፈልጋል ።

በአንድ ቃል የትግል ሳይንስ የሚያስተምረን ጠላትም የሚችለውን ያደርጋል ፣ ታጋይም የሚችለውን ያደርጋል ፣ እነዚህ ሁለት ተፋላሚዎች ግን ያላቸው አንድ አገር ነው። የዛችን አንዲት አገር ልዩና ታላቅ ዘላቂ ጥቅም ምን ግዜም ሊጻረሩ አይገባም፣ ባንዳ መባል ካልፈለጉ በስተቀር ። ለፓርቲ ወይም ግላዊ ጥቅማቸው የአገርን ጥቅም የሚቃረኑ ሰዎችን ነው ለምሳሌ ወያኔን ባንዳ ስንላቸው የኖርነው ።

የገዢ መደብ ሁልግዜ ብሄራዊ ጥቅምን እንደ መፈክር በመያዝ ነው ስልጣን የሚያራዝመው ! ይህን ሲያደርግ ታጋይ ያንን የጠላት ታክቲክ በመሻገር ነው መንግስት ገልባጭነቱን ብቻ ሳይሆን የአገር መሪነቱን የሚያሳየው ።

ይህን መሰል የጥቅሞች መደበላለቅ በአለም ታሪክ ውስጥ እልፍ ግዜ የተደጋገሙ ክስተቶች ናቸው ።

ይህም ሆኖ ያለህን አቋም አከብራለሁ ! ሁሉም በግዜ ይፈታል! መልካም ጥምቀት!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 17 Jan 2024, 17:31

ሆረስ
መደጋገም ባያስፈልገኝም ሸቅማጣሙ ዓብይን ከደርግ ጋር ማወዳደርህ ገርሞኛል። ደርግ በኢትዮጵያ ሉአላዊነትና አንድነት የማይደራደር ግን የተሳሳተ ርዕዮተ አለም ውስጥ ተቀርቅሮ ህዝብ የፈጀና ያስፈጀ አረመኔ ነው። ሱማሌ ሃገራችን ልትወር መጣችብን እንጂ እኛ አልሄድንባትም። አንዳንድ እንጭጭ ወያኔዎችና ኢህአፓዎች ከሶማሌ ጋር ወግነው ይወጉን እንደነበረና በአየር ተደብድበው እናዳለቁም አውቃለሁ።

ያን በአይዲዮሎጂ የተወጠረ የደርግና ኢህአፓን ዕልቂት ከፋኖ የህልውና የሞት ሽረት ትግል ጋር በማወዳደርህ ግን በጣም አሳዝኖኛል። ዓብይ ከወያኔ በወረሰው ባህል ሃገር እየቆረሰ የሚሸጥ፣ ህዝብ ሲያልቅና ሲካረር ችግኝ ውሃ የሚያጠጣ ፣ ከየትኛውም የጎረቤት ሃገር ጋር የማይስማማ ጊንጥ እኮ ነው።

ወደቡ የት ይሄዳል? ለሰላሳ ዓመት ያለ ወደብ ኖረን የለም እንዴ? ዛሬ ለጨረታ የወጣና የመጨረሻ ዕድል የተሰጠን ለምን ታስመስሉታላችሁ? አሰብም፣ ጂቡቲም ፣ በርበራም፣ ሞቃዲሾም ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችባቸው ዋጋ የላቸውም።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 21:18
selam,
በወደቡ ጉዳይ ብዙ መጨቃጨቅ የለብንም ። እኔም ሆንክ አንተ ነገ ምን እንደ ሚሆን አናውቅም። ሁለታችንም ከውስጣችን በሚወጣ ሃሳብና ስሜት ነው ምልከታ እየሰጠን ያለነው ። እንደ ምታውቀው ሃሳብ እውቀት አይደለም፤ ማሰብ ማወቅ አይደለም ። ስሜት (ፊሊንግ) የምናምንበትን ነገር (ቫልዩስ) መግለጫ መንገድ ነው። እያንዳንዱ ግለሰብ ስለማኛውም ነገር ያለው ቫልዩ ይለያያል። ደሞም እንደ ምታወቀው value is not fact.

እኔ አቢይን ተቃውሜ፣ ፋኖን ደግፌ እንዲሁም የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት የምደግፍበት መርህ አለኝ ። በአገሬና በመንግስት መካከል ልዩነት ስፈጥር ኖሪያለሁ ። ይህ አሁን የምንጫወተው የብሄራዊ ጥቅምና የፓርቲ ጥቅም መለየት ጉዳይ በትልቁ የሱማሌ ጦርነት ወቅት በ ኢ ህ አ ፓ ውስጥ ያደረግነው ክርክር ነው ። በዚያን ወቅት የሱማሌና ኢትዮጵያ ጦርነት የሁለት ገዢ መደቦች (ደርግ ና ሳይድ ባሬ) ጦርነት ስለሆነ አያገባንም፣ አይመለከተንም የሚሉ የተሳሳተ አቋም የነበራቸው ጓዶች ነበሩኝ ። እኔ ያኔም የሱማሌን ወረራ መቃወም መንግስቱን መደገፍ አይደለም ብዬ ነው የተከራከርኩት ።

ዛሬ ላይም ቢሆን የኔ አቋም መነሻ ሶማሊላንድ አገር የመሆን ፍትሃዊ መብት አላት ብዬ ነው መነሻ የማደርገው ። ስለሆነም ማንም አገር ከሃርጌሳ ጋር ያሻውን ስምምነት ማድረግ ይችላል፣ ጥቅሜ ነው ካለ። ስለሆነም ኢትዮጵያ ሱማሌን አልወረረችም፣ ከሱማሌላንድ ጋር ነው የሆነ ድርድር ያደረገችው፣ ስለዚህ ሱማሊያ ኢትዮጵያን በጦር የማስፈራራት መብት የላትም፣ ኢትዮጵያን የመወረር መብትም የላትም።

ስለዚህ ይህን የሱማሌ ፉከራ መቃወም አቢይን መደገፍ አይደለም፣ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው ።

ሌላው የመርህ ነገር አለ። እኔ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዲኖራት፣ ወደብም እንዲኖራት ሙሉ ሕይወቴን የደገፍኩ ሰው ነው ። መንግስት መጣ፣ መንግስት ሄደ ይህን አቋሜ አይለውጠውም ። ይህን መስረታዊ የሆነ የኢትዮጵያ ጥቅም አንድ ጨቋኛን እንዲወድቅ የምፈልገው መንግስት ስላነሳው ብቻ ትልቁን ዘላቂውን የኢትዮጵያ ጥቅም የሚጻረርስ አቋም አሊይዝም ።

ይህን ደሞ የምለው የጠላት ወገን ይህን ሁሉ ለራሱ ጥቅምና እድሜውን ለማራዘም እንደ ሚሰራው 100% በማመንና በማወቅ ነው ። መንግስት ነገ ይወድቃል፣ አገር ትቀጥላለች፤ ነገ እኛ ሁላችንም ሟች ነን ፣ የነገው ትውልድ ግን መነገጃና ኔቪ ማቆሚያ የባህር በር በግድ ይፈልጋል ።

በአንድ ቃል የትግል ሳይንስ የሚያስተምረን ጠላትም የሚችለውን ያደርጋል ፣ ታጋይም የሚችለውን ያደርጋል ፣ እነዚህ ሁለት ተፋላሚዎች ግን ያላቸው አንድ አገር ነው። የዛችን አንዲት አገር ልዩና ታላቅ ዘላቂ ጥቅም ምን ግዜም ሊጻረሩ አይገባም፣ ባንዳ መባል ካልፈለጉ በስተቀር ። ለፓርቲ ወይም ግላዊ ጥቅማቸው የአገርን ጥቅም የሚቃረኑ ሰዎችን ነው ለምሳሌ ወያኔን ባንዳ ስንላቸው የኖርነው ።

የገዢ መደብ ሁልግዜ ብሄራዊ ጥቅምን እንደ መፈክር በመያዝ ነው ስልጣን የሚያራዝመው ! ይህን ሲያደርግ ታጋይ ያንን የጠላት ታክቲክ በመሻገር ነው መንግስት ገልባጭነቱን ብቻ ሳይሆን የአገር መሪነቱን የሚያሳየው ።

ይህን መሰል የጥቅሞች መደበላለቅ በአለም ታሪክ ውስጥ እልፍ ግዜ የተደጋገሙ ክስተቶች ናቸው ።

ይህም ሆኖ ያለህን አቋም አከብራለሁ ! ሁሉም በግዜ ይፈታል! መልካም ጥምቀት!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2024, 04:19

መካሪ ያጡ የወረሙማ አድቬንቸሪስቶች!

ለምንድን ነው የጫት ዝውውር 100% እቀባ ዛሬውኑ የማያደርጉት?

Post Reply