Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Horus » 28 Dec 2023, 22:27

Axumezana
Senior Member
Posts: 19094
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Axumezana » 29 Dec 2023, 00:35

የአማራ፥ ህዝብ፥ጀግና፥ህዝብ፥ነው፥ፋኖ፥ እንደ፥ የአማራ፥ልጅ፥ ጀግና፥ ነው። እኔ፥ ፋኖን፥ የምወቅሰው፥ ከርስት፥ አስመላሽነት፥ መፈክር፥ ነፃ፥ ወጥቶ፥ተስተካክሎና፥ ራሱን፥ ችሎ( የኢሳያስና፥ የግብፅ፥ ፥ ተላላኪ፥ሳይሆን) ከሌሎች፥ ህዝቦች፥ጋር፥ሆኖ፥ ኢትዮጵያን፥ወደ፥ሰላም፥ እንዲያሸጋግር፥ነው። አፋር፥ ክልል፥ የተመሰረተው፥ በዋናነቱ፥ ከትግራይና፥ ወሎ፥ጠቅላይ፥ ግዛት፥ መሬት፥ተቆርሶ፥ ነበር። ስለ፥ርስት፥ ማስመለስ፥ ካወራን፥
፥ ትግርይ፥ አፋርን፥ ለመመስረት፥ የሰጠችው፥( ከደቡብና፥ ከምእራብ፥ ትግራይ፥ የሚሰፋ፥ በማአድን፥ የበለፀገ፥ መሬት፥) መመለስ፥ አለበት፥ ማለት፥ ነው። ይኸ፥ ደግሞ፥ ምርጫዬ፥ ቢሆንም፥ መሆን፥ አለበት፥ብዬ፥ አላምንም፤viewtopic.php?f=2&t=335455&sid=fa768cd5 ... 354b1ccb6c

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Horus » 29 Dec 2023, 00:59

Axumezana wrote:
29 Dec 2023, 00:35
የአማራ፥ ህዝብ፥ጀግና፥ህዝብ፥ነው፥ፋኖ፥ እንደ፥ የአማራ፥ልጅ፥ ጀግና፥ ነው። እኔ፥ ፋኖን፥ የምወቅሰው፥ ከርስት፥ አስመላሽነት፥ መፈክር፥ ነፃ፥ ወጥቶ፥ተስተካክሎና፥ ራሱን፥ ችሎ( የኢሳያስና፥ የግብፅ፥ ፥ ተላላኪ፥ሳይሆን) ከሌሎች፥ ህዝቦች፥ጋር፥ሆኖ፥ ኢትዮጵያን፥ወደ፥ሰላም፥ እንዲያሸጋግር፥ነው። አፋር፥ ክልል፥ የተመሰረተው፥ በዋናነቱ፥ ከትግራይና፥ ወሎ፥ጠቅላይ፥ ግዛት፥ መሬት፥ተቆርሶ፥ ነበር። ስለ፥ርስት፥ ማስመለስ፥ ካወራን፥
፥ ትግርይ፥ አፋርን፥ ለመመስረት፥ የሰጠችው፥( ከደቡብና፥ ከምእራብ፥ ትግራይ፥ የሚሰፋ፥ በማአድን፥ የበለፀገ፥ መሬት፥) መመለስ፥ አለበት፥ ማለት፥ ነው። ይኸ፥ ደግሞ፥ ምርጫዬ፥ ቢሆንም፥ መሆን፥ አለበት፥ብዬ፥ አላምንም፤viewtopic.php?f=2&t=335455&sid=fa768cd5 ... 354b1ccb6c
የኢትዮጵያን መሬት የፈጠረ እግዚአብሄር እንጂ አፋር፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አገው አይደለም! መቼ ይሆን ጤነኛ ፖለቲካ የምታስበው? ፋኖ አቢይ ከ126 ሚሊዮን ሕዝብ ታክስ ሰብስቦ በአረብ ድሮን ሲደበደብ ከሌሎች እርዳታ አይቀበል ማለት ሞኝነት ሳይሆን ግፍ ነው ። ያን የትግራይ ወታደር ስማው ፣ መለስን ሳይሆን ፤ ካማራ ጋር አብረህ የኦሮሞን ወረራ አስወግድ። ያ ነው ዊዝደም ማለት !

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 01:35

አክሱም ቅዘኖ - ወያኔ የሻቢያ ጉዳይ አስፈፃሚ አልነበረችም እንዴ? ጂኒያሙን ዓብይንስ ማዕቀብ እንዲያደርጉና የወታደራዊ ኃይል ድጋፍ እንድታገኙ በፈረንጅ ደጃፍ እንደ አህያ ስትንከባለሉ አልነበረም እንዴ?

ለነገሩ ነው እንጂ ፣ ፋኖዎች አይደለም ከሌላ ድጋፍ ሊጠይቁ ፣ ውጭ ሀገር ሆነው የሚያፏጩትን የአማራ ልሂቃንና አቁማዳ ተሸካሚ እንኳን ውስጥ ጉዳያቸው ገብተው እንዲፈተፍቱ አይፈልጉም።

ከሌላ ሀገሮችና ክልሎች ቢተባበሩስ ምን ችግር አለው? ዓብይ ከኢሳያስ ጋ ተባብሮ ስለወጋን ፣ እኛም ከግብፅ ጋ ግንባር እንፈጥራለን ስትሉ አልነበረም እንዴ ፣ አፈሩ ይቅለላችሁና?

Axumezana wrote:
29 Dec 2023, 00:35
የአማራ፥ ህዝብ፥ጀግና፥ህዝብ፥ነው፥ፋኖ፥ እንደ፥ የአማራ፥ልጅ፥ ጀግና፥ ነው። እኔ፥ ፋኖን፥ የምወቅሰው፥ ከርስት፥ አስመላሽነት፥ መፈክር፥ ነፃ፥ ወጥቶ፥ተስተካክሎና፥ ራሱን፥ ችሎ( የኢሳያስና፥ የግብፅ፥ ፥ ተላላኪ፥ሳይሆን) ከሌሎች፥ ህዝቦች፥ጋር፥ሆኖ፥ ኢትዮጵያን፥ወደ፥ሰላም፥ እንዲያሸጋግር፥ነው። አፋር፥ ክልል፥ የተመሰረተው፥ በዋናነቱ፥ ከትግራይና፥ ወሎ፥ጠቅላይ፥ ግዛት፥ መሬት፥ተቆርሶ፥ ነበር። ስለ፥ርስት፥ ማስመለስ፥ ካወራን፥
፥ ትግርይ፥ አፋርን፥ ለመመስረት፥ የሰጠችው፥( ከደቡብና፥ ከምእራብ፥ ትግራይ፥ የሚሰፋ፥ በማአድን፥ የበለፀገ፥ መሬት፥) መመለስ፥ አለበት፥ ማለት፥ ነው። ይኸ፥ ደግሞ፥ ምርጫዬ፥ ቢሆንም፥ መሆን፥ አለበት፥ብዬ፥ አላምንም፤viewtopic.php?f=2&t=335455&sid=fa768cd5 ... 354b1ccb6c

Axumezana
Senior Member
Posts: 19094
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Axumezana » 29 Dec 2023, 03:49

ሰላም፥ የሚባል፥ ውይም፥ የምትባል፥ በአፉ/ በአፏ፥ ከመቅዘን፥ ውጭ፥ ሌላ፥ ነገር፥ የለውም/ የላትም፥ I ask you to grow up!

My response to Horus is that their is no motivation for Tigray to ally with unrepentant FANO who killed, ethinic cleansed and raped Tigrayans . Tigrayans know that they are the swing state/ power and they can stay independent and act on their own terms at the right time. Good to see their once allied enemies are killing and being finished to each other.

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 06:06

አክሱም ቅዘኖ - እናንተ ተባይ ወያኔዎች እስካላችሁ ድረስ ትግራይ ዕረፍት አታገኝም ፣ መቼም አያልፍላትምም። ከእናንተ ጋ የሚወዳጅ ማንም አይኖርም ፣ ቢኖርም እንደ አለሌ አህያ ለሸክም ብቻ ነው የሚጠቀምባቻሁ። ቆረቆንዳ!
Axumezana wrote:
29 Dec 2023, 03:49
ሰላም፥ የሚባል፥ ውይም፥ የምትባል፥ በአፉ/ በአፏ፥ ከመቅዘን፥ ውጭ፥ ሌላ፥ ነገር፥ የለውም/ የላትም፥ I ask you to grow up!

My response to Horus is that their is no motivation for Tigray to ally with unrepentant FANO who killed, ethinic cleansed and raped Tigrayans . Tigrayans know that they are the swing state/ power and they can stay independent and act on their own terms at the right time. Good to see their once allied enemies are killing and being finished to each other.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19094
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Axumezana » 29 Dec 2023, 06:29

I told you to grow up!

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 06:47

ተባይ ወያኔ - አይደለም ለእኔ ለሰላም ፣ ለድንክዬዋ ውሻዬም ምክር የመስጠት የሞራል መሰረት የለህም። መልሼ አንተንው ዕደግ እንዳልልህ፣ ስትፈጠር ጎዶሎና ክፉ ነህ። ዕደግ የሚባለው የተባረከ ሰው ሲሆን ነው። ሹል!
Axumezana wrote:
29 Dec 2023, 06:29
I told you to grow up!

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Right » 29 Dec 2023, 07:43

መቼ ይሆን ጤነኛ ፖለቲካ የምታስበው?
Never. He is poisoned.
Dead end. With these kinds of people, there will never be progress. Believe me, they are now preparing for the next war that everybody except them knows they will never win.

Tigray has a rich history. Generalization is not good. In that essence, Tigray may have good children that may rescue the segment of their psychologically damaged population.

Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክሱማኢዛና፤ ምን ትላለህ?

Post by Abere » 29 Dec 2023, 13:49

Axumezana and sarcasm are damaged beyond repair. They thought process is entirely poisoned and entirely infected by the woyane malicious virus - unsalvageable. Trying to fix them like sowing roasted beans and expecting beans seedling.

Post Reply